የአርማታ ብረት ፌሮ Reinforcement Steel Rebar Ferro

የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
👇👇
https://t.me/RebarFerro
tiktok.com/@jacos04

የጨረታ መረጃዎች ; የግንባታ ባለሙያዎች ; ወቅታዊ የማቴሪያል ዋጋ; የማሽን አቅራቢዎች አድራሻ; የግንባታ ድርጅት አድራሻዎች; በተጨማሪም ከግንባታ ጋር ተያይዞ ለሚያጋጥሙ ችግሮች የመፍትሄ ሀሳቦችን ያገኛሉ

13/10/2023

https://t.me/RebarFerro

እለታዊ ዋጋ እንዲደርስዎ፣ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ!!
For Daily Price Updates, Join Our Telegram Channel
Click the link or Scan the QR code

12/10/2023

የቱርክ ብረት
ባለ 8= 597
ባለ 10=932
ባለ 12=1343
ባለ 14=1829
ባለ 16=2388
ባለ 20=3734
አድራሻ= አያት ኖህ ሪልስቴት
ስ.ቁ=0910624698

24/05/2023

የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
👇👇
https://t.me/RebarFerro

22/12/2022

ሲሚንቶ በነጻ ገበያ እንዲሸጥ ተወሰነ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 13 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ተሻለ በልሁ ከዚህ በፊት የነበረው የሲሚንቶ ሽያጭ መመሪያ መቀየሩን ገልጸዋል።

መመሪያው የሲሚንቶ ዋጋ በመንግሥት ተወስኖ እንዲሸጥ መደረጉ በርካታ ቅሬታዎች ሲነሳበት እንደነበር የጠቀሱት አቶ ተሻለ በዚህም ክልሎች እና የከተማ አስተዳደሮች፥ ሲሚንቶን በቀላሉ እንዳያገኙ አድርጓቸው እንደነበር ተናግረዋል ።

በተሻሻለው መመሪያ መሰረትም አከፋፋዮችን እና ቸርቻሪዎችን መምረጥ የፋብሪካዎቹ እድል ነው ብለዋል።

የፋብሪካዎቹ የመሸጫ ዋጋ ለጊዜው ምርታማነት እስከሚጨምር ድረስ የፋብሪካ ዋጋ በስድስት ወር አንድ ጊዜ በሚኒስቴሩ እንደሚወሰን ነው የተናገሩት።

መንግስት ከግብይቱ የወጣ ሲሆን በተሻሻለው መመሪያ መሰረትም መንግስት ሽያጩ ያለ ደረሰኝ እንዳይካሄድ ቁጥጥር እንደሚያደርግ አስረድተዋል።

በግብይቱ ውስጥም ህጋዊ ንግድ ፍቃድ እና ደረሰኝ ግዴታ መሆናቸውን ጠቁመዋል።

እያንዳንዱ ፋብሪካ የተደራሽነት አድማሱን በማስፋትም አከፋፋዩን የመምረጥ ፍላጎት እንዳለው ተናግረዋል።

ከዛሬ ጀምሮም ሲሚንቶ በየትኛውም ቦታ ቁጥጥር እና ክትትል ሳይደረግበት በነጻ ገበያ ይካሄዳል ነው ያለው ሚኒስቴሩ።

ከፋብሪካ ሲሚንቶ የሚወጣ ማንኛውም ተሽከርካሪ የመዳረሻ ሰነድ መያዝ እንደሚኖርበትም ነው የተናገሩት።

በመግለጫው ፋብሪካዎቹ በተሻሻለው ተመን መሰረት ከዛሬ ጀምሮ መሸጥ ይችላሉ ተብሏል።

መንግሥት አሁን ያወጣው ተመን ፋብሪካዎች የአቅርቦት እና ፍላጎቱን ክፍተት መሙላት በሚችሉ ጊዜ የሚነሳ ይሆናል።

ከዚህም በተጓዳኝ በአዲሱ መመሪያ መሠረት ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ቤቱ ለ6 ወራት የሚቆይ የፋብሪካ መውጫ ዋጋ የወሰነ ሲሆን÷ በዚህም መሠረት ዳንጎቴ 795 ብር ከ93 ሳንቲም፣ ደርባ 761 ብር ከ55 ሳንቲም፣ ሙገር 755 ብር ከ70 ሳንቲም ፣ ናሽናል 756 ብር ከ50 ሳንቲም ሃበሻ 754 ብር ከ48 ሳንቲም፣ፓዮኔር 753 ብር ከ95 ሳንቲም ኢትዮ 753 ብር ከ60 ሳንቲም፣ ኢንጪኒ 750 ብር ከ21 ሳንቲም ፣ ኩዩ 752 ብር ከ50 ሳንቲም ፣ኢስት 753 ብር ከ82 ሳንቲም ካፒታል 751 ብር ከ34 ሳንቲም እንዲሸጥ ተወስኗል፡፡

በመግለጫው ፋብሪካዎቹ በተሻሻለው ተመን መሰረት ከዛሬ ጀምሮ መሸጥ ይችላሉ ተብሏል።

መንግሥት አሁን ያወጣው ተመን ፋብሪካዎች የአቅርቦት እና ፍላጎቱን ክፍተት መሙላት በሚችሉ ጊዜ የሚነሳ ይሆናል።

በመሳፍንት እያዩ እና ጸጋዬ ወንደሰን

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

21/12/2022

የሀገር ውስጥ ብረት ዋጋ በቤርጋ

21/12/2022

የሀገር ውስጥ ብረቶች (ፌሮ)

19/12/2022

የአርማታ ብረቶች! ፌሮ
Reinforcement Steel Ferro
------------------------------------
የሀገር ውስጥ ብረቶች

👉 ከ "ባለ 8 - ባለ 24"
------------------------------------

¤ አቢሲኒያ (AGI) = 116 ብር/ኪሎ
¤ አፖሎ (SRMI) = 113 ብር/ኪሎ
¤ ሀበሻ (HSM) = 115 ብር/ኪሎ

------------------------------------
📍አድራሻ:-
አብነት እና አያት 5
-------------------------------------
** ሁሉም ዋጋዎች 15% ቫትን ጨምሮ
** Including 15% VAT
-------------------------------------
ይደውሉልን ☎️
👇👇👇
+251944086063
+251906887704
-------------------------------------
-------------------------------------

19/12/2022

ውድ ደንበኞች፡
ዋጋቸው የሚቀንሱ ነገር ግን ጥራታቸው የወረደ ((ሲታጠፉ በቀላሉ የሚሰበሩ እና የሚሰነጠቁ)) በብዛት ገበያ ላይ እንዳሉ ልብ ይበሉ።
ማሳሰቢያ :- ይህ የደላሎች ገፅ (Page) አለመሆኑን እየገለፅን፣ በምናቀርባቸው ምርቶች ላይ ሙሉ በሙሉ ሀላፊነት የምንወስድ መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን። 🙏

19/12/2022

------------------------------------
የሀገር ውስጥ አፖሎ Apollo**
-------------------------------------
>
------------------------------------
113 ብር በኪሎ
------------------------------------
📍አድራሻ:-
አብነት እና አያት 5
------------------------------------
ይደውሉልን
👇👇👇
0944086063
0906887704

07/12/2022

የተለያዩ የአርማታ ብረቶች! ፌሮ
Reinforcement Steel Ferro
-------------------------------------------
የሀገር ውስጥ(አቢሲኒያ፣ አፖሎ፣ ሀበሻ ኢስት፣ ብራዘርስ...) እና የቱርክ
በምርጥ ዋጋ!!

📍አድራሻ:-
ተክለሃይማኖት እና አያት 5

🇪🇹 Local Turkey🇹🇷
⬇️. ⬇️
8 = 525 600
10 = 815 890
12 = 1160 1275
14 = 1610 1700
16 = 2125 2245
20 = 3270 3435
24 = 4750 5200
32 = 9050 9250

** Starfa = 165 ብር በኪሎ
-------------------------------------
ይደውሉልን ☎️
👇👇👇
+251944086063
+251906887704
-------------------------------------
-------------------------------------

06/12/2022
Telegram: Contact @RebarFerro 06/12/2022

For updated price please join our telegram channel
👇

https://t.me/RebarFerro

Telegram: Contact @RebarFerro

Telegram: Contact @RebarFerro 01/12/2022

Join our Telegram channel for updated price
ለወቅታዊ ዋጋ ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ

https://t.me/RebarFerro

Telegram: Contact @RebarFerro

29/11/2022

የተለያዩ የአርማታ ብረቶች! ፌሮ
Reinforcement Steel Ferro
-------------------------------------------
የሀገር ውስጥ(አቢሲኒያ፣ አፖሎ፣ ሀበሻ ኢስት፣ ብራዘርስ...) እና የቱርክ
በምርጥ ዋጋ!!

📍አድራሻ:-
ተክለሃይማኖት እና አያት 5

🇪🇹 Local Turkey🇹🇷
⬇️. ⬇️
8 = 530 600
10 = 820 890
12 = 1180 1275
14 = 1620 1700
16 = 2145 2245
20 = 3290 3435
24 = 4800 5200
32 = 9100 9250

** Starfa = 165 ብር በኪሎ
-------------------------------------
ይደውሉልን ☎️
👇👇👇
+251944086063
+251906887704
-------------------------------------
-------------------------------------

06/10/2022

የተለያዩ የአርማታ ብረቶች!
የሀገር ውስጥ(አቢሲኒያ፣ አፖሎ፣ ኢስት፣ ብራዘርስ...) በምርጥ ዋጋ!!

📍አድራሻ:-
ተክለሃይማኖት በርበሬ ተራ እና አያት 5

🇪🇹 Local
⬇️.
8 =. 590
10 = 860
12 = 1220
14 = 1670
16 = 2240
20 = 3550

** 1.5 = 160 ብር በኪሎ
** 6 mm = 135 ብር በኪሎ
-------------------------------------
ይደውሉልን ☎️
👇👇👇
+251944086063
-------------------------------------
-------------------------------------

25/08/2022

......Local Turkey....
⬇️. ⬇️
8 =. 500. 535
10 = 780. 810
12 = 1085. 1150
14 = 1500. 1580
16 = 1960. 2020
20 = 3100. 3185
-----------------------------------
Including VAT
-----------------------------------
+251944086063
Contact us

23/08/2022

Local Turkey
⬇️. ⬇️
8- 500. 535
10- 795. 830
12- 1120. 1165
14- 1560 1660
16- 2080. 2130
20- 3260. 3315

For more info
+251944086063

02/08/2022

Concrete Rebar (Ferro)

Local Turkey
👇. 👇
8 - 515 545
10 - 800 835
12 - 1135 1180
14 - 1565 1625
16 - 2055 2130
20 - 3150 3300
24 - 4350 4600

For more info call us on:
+251906887704

Telegram: Contact @constructEth 19/07/2022

የተከበራችሁ ተከታዮቻችን፣ ገፃችን ለተወሰነ ጊዜ በተለያዩ ምክንያቶች ተቋርጦ የነበረ ሲሆን ከቅርብ ቀናት በኋላ ግን የተለያዩ የግንባታ መረጃዎችን ይዛ በአዲስ ስያሜ እና የአገልግሎት አድማስ የምትመለስ መሆኑን ከታላቅ አክብሮት ጋር ለማሳወቅ እንወዳለን።
በዚሁ አጋጣሚ አዲሱ የገፃችን ስያሜ "ግንባታ መረጃ - Construction Info" የሚባል ሲሆን ለበለጠ ተደራሽነት አዲሱን የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ።
https://t.me/constructEth

Telegram: Contact @constructEth

Join group chat on Telegram 22/01/2022

የ 17ኛው ዙር የኮንዶሚኒየም ሱቆች ጨረታ ባልታወቀ ምክንያት በመሰረዙ በትክክለኛው መንገድ ያሸነፉ ሰዎች ተሰባስበው አቤቱታ ለማቅረብ የቴሌግራም ግሩፕ የተመሰረተ ስለሆነ ያሸንፋችሁ ሰዎች ወይም አሸናፊዎችን የምታዉቁ ሰዎች የቴሌግራም ግሩፕን እንድትቀላቀሉን በአክብሮት እንጠይቃለን
https://t.me/+uJAPAPu-riE2MTA0

Join group chat on Telegram

11/10/2020

Oct 10, 2020
INVITATION FOR BID
Client: Ethiopian construction works corporation
Location: Rib dam project
Work Category: Rib dam baily bridge components with full accessory
Level:
Bid Closing Date: Nov 3, 2020 10:00AM
Bid Opening Date: Nov 3, 2020 10:30AM
Bid Bond: 100,000.00
Bid document price: 200.00
Address: Addis Ababa
Tele.no: +251-118-962-991

Oct 8, 2020
INVITATION FOR BID
Client: Adama city administration
Location: Adama
Work Category: Furnishing of the necessary material, equipment and service from peacock asphalt to adama steel factory & street light installation solar based form ASTU cobble stone though OBN to 40m asphalt and from lugo kebele to condominium
Level:
Bid Closing Date: 30 calendar day 2:00PM
Bid Opening Date: 30 calendar day 2:30PM
Bid Bond: 100,000.00
Bid document price: 500.00
Address: Adama city administration
Tele.no: +251-221-111-583/ +251-221-114-869

Oct 8, 2020
INVITATION FOR BID
Client: Addis Ababa City Administration Traffic Management Agency
Location:
Work Category: Supply, design, Installation, Testing, Commissioning and Implementation of parking management system.
Level:
Bid Closing Date: Nov 23, 2020 02:30PM
Bid Opening Date: Nov 23, 2020 02:30PM
Bid Bond: 50,000.00
Bid document price: 200.00
Address: 22 meklit building 10th floor office no 10-1
Tele.no: 011-667-23-42

Oct 8, 2020
INVITATION FOR BID
Client: Awash Bank
Location: Addis Ababa
Work Category: Ware house maintenance and Construction of compound road works.
Level: RC/GC-5
Bid Closing Date: Oct 23, 2020 10:00AM
Bid Opening Date: Oct 23, 2020 10:30AM
Bid Bond: 100,000.00
Bid document price: 100.00
Address: Awash bank
Tele.no: 0115-57-11-07/ 0115-57-00-84

Oct 8, 2020
INVITATION FOR BID
Client: Oromia International Bank S.C
Location: Gelan town
Work Category: Construction of foundation for a store of 1500m2 area and supply and erectio of pre-engineered storage building
Level:
Bid Closing Date: Nov 6, 2020 02:00 PM
Bid Opening Date: Nov 6, 2020 02:30PM
Bid

6898: Construction informations 11/06/2020

6898: Construction informations:
በ6898 ላይ በአሁን ሰአት የተጀመሩ አገልግሎቶች
1: የጨረታ ዶክመንት ማዘጋጀት
2: ወቅታዊ ዋጋ መስጠት
3: አድራሻዎችን መንገር
4: የግንባታ ባለሙያዎችን ማቅረብ ሲሆኑ በቀላሉ 6898 ላይ ደውለው የአገልግሎቱ ተጠቃሚ እንዲሆኑ እየገለፅን በቤትዎ ሆነው ስራዎን እንዲሰሩ ከጎንዎ መሆናችንን ስንገልጽ በደስታ ነው።
ኮንስትራክሽን መረጃ ; አስተማማኝ የመረጃ ምንጭ
መልካም ቀን
further join us on telegram
T.me/conpree

6898: Construction informations ኮንስትራክሽን መረጃ (6898) የምንሰጣቸው አገልግሎቶች 1. ጥሩ ችሎታ ያላቸው የግንባታ ባለሙያዎችን በ አንድ ማዕከል በማቀፍ በተፈለገበት ጊዜ እና ቦታ ማቅረብ 2. የግንባታ እቃዎች መሸጫ ስ.....

11/06/2020

6898: Construction informations:
ውድ የ 6898 ኮንስትራክሽን መረጃ ተከታዮች ጥሪ ማእከላችን ከ ኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ ለተወሰነ ጊዜ ተቋርጦ የነበረ መሆኑ ይታወቃል። ሆኖም ግን የስራ እንቅስቃሴ በመኖሩ እና ደንበኞቻችን ወደስራ እንድንመለስ በጠየቁን መሰረት አገልግሎት መስጠት ጀምረናል።
እርስዋም 6898 ላይ ይደውሉ የኮንስትራክሽን መረጃዎችን ያግኙ
ራሳችሁን እና ቤተሰባችሁን ከዚህ አስከፊ በሽታ ይጠብቁ።

6898: Construction informations 23/05/2020

15/09/2012
INVTATION FOR BID
CLIENT: የአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን
LOCATION: አዲስ አበባ
WORK CATEGORY: 20000 ሜ ባለ 1000ሚ.ሜ ኮንክሪት ቱቦ ማቅረብ
አካላዊ ርቀታችንን በመጠበቅ እና በቤት ውስጥ ለጥቂት ቀናት በመቆየት ራሳችንን ከ አስከፊው ኮሮና ቫይረስ እንጠብቅ፡፡
T.me/conpree

6898: Construction informations ኮንስትራክሽን መረጃ (6898) የምንሰጣቸው አገልግሎቶች 1. ጥሩ ችሎታ ያላቸው የግንባታ ባለሙያዎችን በ አንድ ማዕከል በማቀፍ በተፈለገበት ጊዜ እና ቦታ ማቅረብ 2. የግንባታ እቃዎች መሸጫ ስ.....

6898: Construction informations 18/05/2020

በአዲስ አበባ ኮንስትራክሽን ቢሮ ከሐምሌ እስከ ግንቦት 2012/may 15,2020/ድረስ የተመዘገባችሁ ደረጃ 8 ተቋራጮች ዝርዝራችሁ በሰንጠረዥ ከታች የተገለፀ telegram link ላይ የምታገኙ ሲሆን በዚህ ጊዜ ገደብ ተመዝግበን ስማችን አልተላከም የምትሉ ማህበራት ብቻ የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬና የጥቃቅንና አነስተኛ ማህበር ስለመሆናችሁ የሚገልፅ መረጃ በመያዝ ዛሬ እና ነገ በቢሮው 7ኛ ፎቅ ምዝገባ ፍቃድ ቡድን በመምጣት እንድታሳውቁ እናሳስባለን፡፡
t.me/conpree

6898: Construction informations ኮንስትራክሽን መረጃ (6898) የምንሰጣቸው አገልግሎቶች 1. ጥሩ ችሎታ ያላቸው የግንባታ ባለሙያዎችን በ አንድ ማዕከል በማቀፍ በተፈለገበት ጊዜ እና ቦታ ማቅረብ 2. የግንባታ እቃዎች መሸጫ ስ.....

12/05/2020

04/09/2012
INVTATION FOR BID
CLIENT: የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
LOCATION: አዲስ አበባ
WORK CATEGORY: 654583ሜ3 እና 513292ሜ3 አሸዋ ማቅረብ
አካላዊ ርቀታችንን በመጠበቅ እና በቤት ውስጥ ለጥቂት ቀናት በመቆየት ራሳችንን ከ አስከፊው ኮሮና ቫይረስ እንጠብቅ፡፡
IF YOU are interested for the detail join the private channel
Join t.me/conpree

Telegram: Contact @conpree

11/05/2020

03/09/2012
INVTATION FOR BID
CLIENT: የቂርቆስ ክ/ከ/አስተዳደር
LOCATION: ቦሌ አራብሳ
WORK CATEGORY: የላሜራ ብረት ስራ
አካላዊ ርቀታችንን በመጠበቅ እና በቤት ውስጥ ለጥቂት ቀናት በመቆየት ራሳችንን ከ አስከፊው ኮሮና ቫይረስ እንጠብቅ፡፡
T.me/Conpree

Telegram: Contact @Conpree

Telegram: Contact @Conpree 06/05/2020

28/08/2011
INVTATION FOR BID
CLIENT: በደቡብ ክልል በወላይታ ዞን አባያ ወረዳ ፋ/ኢ/ልማት/ፅ/ቤት
LOCATION: ካዋ ኮይሻ ወረዳ
WORK CATEGORY: የቁጠባ ቤት ግንባታ
LEVEL: ደረጃ 7
BID ANNOUNCEMENT DATE: አዲስ ዘመን ሚያዚያ 23
መክፈቻ ቀን ፡ 30ኛው ቀን ከቀኑ 4 ሰአት
ቢድ ቦንድ, = 20,000.00
አድራሻ: በደቡብ ክልል በወላይታ ዞን አበላ አባያ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ፅ/ቤት
tel no: 0913857603 እና 0912397157
የጨረታ መሸጫ፡ 100 ብር
T.me/Conpree

Telegram: Contact @Conpree

Telegram: Contact @conpree 03/05/2020

Construction tenders
INVTATION FOR BID
CLIENT: በጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ ፋ/ኢ/ል/ፅ/ቤት
LOCATION: ወልቂጤ
WORK CATEGORY: የኮብል ስቶን፣ የዲች፣ ዲች ከቨር ስራ
LEVEL: የኮንስትራክሽን ማህበራት
አካላዊ ርቀታችንን በመጠበቅ እና በቤት ውስጥ ለጥቂት ቀናት በመቆየት ራሳችንን ከ አስከፊው ኮሮና ቫይረስ እንጠብቅ፡፡
IF YOU are interested for the detail join the private channel
t.me/conpree

Telegram: Contact @conpree

Telegram: Contact @conpree 27/04/2020

T.me/conpree

Telegram: Contact @conpree

Photos from የአርማታ ብረት ፌሮ Reinforcement Steel Rebar Ferro's post 24/04/2020

CALA Paint
Price
Water paint (3.5L)=230
Quartz (16L)=640
Granite Paint and Stone Granite Paint=4400
Water Paint in 200KG bulk package= 55 per Litter

All prices are VAT inclusive
Products are delivered to clients site or warehouse
Price quotation on piece units are negotiable
Price are valid for 30 days

If u are interested contact Biruk Fisshaye ( 0913625789)
CALA pain new brand

6898: Construction informations 23/04/2020

To get tender updates join
T.me/conpree

6898: Construction informations ኮንስትራክሽን መረጃ (6898) የምንሰጣቸው አገልግሎቶች 1. ጥሩ ችሎታ ያላቸው የግንባታ ባለሙያዎችን በ አንድ ማዕከል በማቀፍ በተፈለገበት ጊዜ እና ቦታ ማቅረብ 2. የግንባታ እቃዎች መሸጫ ስ.....

11/04/2020

03/08/2012
INVTATION FOR BID
CLIENT: diredawa administration education bureau
LOCATION: diredawa
WORK CATEGORY: construction of 2-G+2 Building 3-four class rooms, 3- six seat toilet, guard house and fence and gate
አካላዊ ርቀታችንነ በመጠበቅ እና በቤት ውስጥ ለጥቂት ቀናት በመቆየት ራሳችንን ከ አስከፊው ኮሮና ቫይረስ እንጠብቅ፡፡
IF YOU are interested for the detail join the private channel

11/04/2020

03/08/2012
INVTATION FOR BID
CLIENT: የፋና ቦሌ ሸማቾች ኃ/የተ/የህ/ሥ/ማኅበር
LOCATION: Addis Ababa
WORK CATEGORY: ቤዝመንት +ግራንድ+7(B+G+7) እና 2 ቤዝመንት +ግራንድ+12(2B+G+7)
LEVEL: BC/1
አካላዊ ርቀታችንነ በመጠበቅ እና በቤት ውስጥ ለጥቂት ቀናት በመቆየት ራሳችንን ከ አስከፊው ኮሮና ቫይረስ እንጠብቅ፡፡
IF YOU are interested for the detail join the private channel

Want your business to be the top-listed Computer & Electronics Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address

Addis Ababa
Addis Ababa
Other Information Technology Companies in Addis Ababa (show all)
Omishtu-Joy Tech Solutions PLC Omishtu-Joy Tech Solutions PLC
Megenagna
Addis Ababa

Omishtu-Joy is a software company which design and develop cutting-edge softwares.

Herani Tech Herani Tech
Addis Ababa

Be Familiar With Our Services

የኢትዮጵያ ቶጳዝዮን የኢትዮጵያ ቶጳዝዮን
Addis Ababa, 15108

Consultant, Strategy Developer, Researcher, Business-IT Alignment, Performance Management, Leader

Nigus Gps and security solutions Nigus Gps and security solutions
Addis Ababa

Security tech Solution provider, supply and installation,

ሐቅ አሳሽ Hak Asash ሐቅ አሳሽ Hak Asash
Addis Ababa

Introduction:ℹ️ ➛ Online Market 🧰 ➛ Online TechTips & Sft.Tutor 💻 ➛ Online Passport Appointment 💳

Gacheb ICT Solutions Gacheb ICT Solutions
Megenagna Salam Tower 7th Floor Office No 703
Addis Ababa

Gacheb ICT Solutions is a business enterprise dedicated to providing services in various ICT develop

Elohim star technology Elohim star technology
Adiss Abeba
Addis Ababa

Cctv and network installation to making your business it team processes and traing

MAAK Solutions MAAK Solutions
Bole Subcity
Addis Ababa

MAAK Solutions PLC team possesses a highly developed skillset gained through years of experience not only in information technology but also in business processes across a variety ...

Pyramid Technologies Pyramid Technologies
No 1132, 5th Floor, Woreda/3, Bole
Addis Ababa

Pyramid Technologies, an IT Consulting company which offers Solutions for Aviation, IT Infrastructur

MKTY IT Services Plc MKTY IT Services Plc
Africa Avenue (Bole Rd)
Addis Ababa

MKTY Information Technology Services Plc. is a value-add IT company founded by Telahun Deda a pionee

Hakol It Solutions PLC Hakol It Solutions PLC
Addis Ababa

Solve Your IT Needs Today!

Tigat Computing Tigat Computing
Addis Ababa

Tigat Computing is an Addis based IT Support and IT Services company that helps to create big changes