Ethiopian Innovators Association

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ethiopian Innovators Association, Charitable organisation, Bole, Addis Ababa.

Ethiopian Innovators Association (EIA) is a non profitable association of progressive innovators that was formed to address the challenges facing startups in Ethiopia on December 17, 2019 GC.

Photos from Ministry of Innovation and Technology - Ethiopia's post 04/02/2021
26/01/2021

ኢትዮጵያዊቷ የአሥር ዓመት ታዳጊ አፍሪ ካን ኮድ ( ) ውድድር አሸናፊ ሆነች
—————————————

የአስር ዓመት ታዳጊ የሆነችው ኢትዮጵያዊቷ ሶልያና ግዛው አፍሪ ካን ኮድ ( ) በተሰኘው ውድድር የ2020 አሸናፊ ሆናለች፡፡ ሶልያና በዚህ ውድድር አሸናፊ የሆነችበት ማትስቴይንመንት (Mathstainement) የተሰኘ ፕሮጀክት መሆኑን አፍሪካ ኮድ ዊክ ( ) ዘግቧል፡፡

ይህ ፕሮጀክት የሞባይል አፕሊኬሽን ሲሆን መሰረታዊ የሒሳብ እውቀቶችን ቀላል፣ መካከለኛና ከባድ በሚል ደረጃ የከፈለና ታዳጊዎች እየተዝናኑ የሒሳብ ዕውቀት የሚገበዩበት ብቻ ሳይሆን ስለ ኮሮና ቫይረስ ግንዛቤ የሚያስጨብጥ መሆኑ ልዩ ያደረገውና ለአሸናፊነት ያበቃት መሆኑ ታውቋል፡፡

በዚህ ኢትዮጵያዊቷ ታዳጊ ሶልያና አሸናፊ በሆነችበት ውድድር የመጀመሪያዎቹ 10 ተወዳዳሪዎችና ሀገሮች ይፋ የተደረጉ ሲሆን፣ ሶልያያናን ተከትለው የደቡብ አፍሪካና የአልጄርያ ታዳጊዎች የሁለተኛና የሶስተኛን ደረጃ መያዛቸው ታውቋል፡፡

Welcome! You are invited to join a webinar: Women in Entrepreneurship: Capitalizing on opportunities. After registering, you will receive a confirmation email about joining the webinar. 09/11/2020

Dear Women,
UNDP Acc. lab is planning series of webinars on women entrepreneurship in partnership with The Embassy of the State of Israel and Pears Program for Global Initiative. The objective of the series of webinar is to inspire women entrepreneurs/innovators to enhance their participation in the innovation ecosystem, build their skills on scanning opportunities and writing winning proposals. We also use the webinar as an opportunity to promote our ongoing challenge grant to women entrepreneurs/innovators. As EIA executive I would like to invite you all to the webinar, don't miss it.
kindly request you to share this with relevant women/female innovators in your circle.

Elsa Teklu
EIA Executive

Link to registration : https://undp.zoom.us/webinar/register/WN_wkxyNkv1S9yXhdFw7N_C7w

Welcome! You are invited to join a webinar: Women in Entrepreneurship: Capitalizing on opportunities. After registering, you will receive a confirmation email about joining the webinar. This two day virtual series is organized in a partnership between UNDP, Embassy of Israel and Pears Program for Global Innovation. The first webinar is a panel discuss from women entrepreneurs in Ethiopia and Israel who will be discussing the challenges they have faced and the opportunities they hav...

COVD-19 Challenge Grant: Local Solutions for Continuity of Government Functions 28/10/2020

የውድድር ጥሪ ማስታወቂያ ለኢኖቬተሮች፦
''''''''''''''''''''''''''"""''''////////////''''''""""""""""""""""""

የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚንስቴር ሀገራዊ ችግር ፈች፣ ዘርፍ ተሻጋሪ እና ሲጠናቀቁም ወደ ምርትና አገልግሎት በመቀየር ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነትን የሚያረጋግጡ የምርምርና ኢኖቬሽን ፕሮጀክቶችን በመደገፍ ለውጤታማነታቸው እንደሚሰራ ይታወቃል፡፡

ሚኒስቴር መስሪያ ቤታችን በያዝነው የ2013 በጀት ዓ.ም ከተባበሩት መንግስታት ልማት ፕሮግራም /UNDP/ ጋር በመተባበር በኮቪድ -19 ወረርሽኝ ምክንያት በመንግስት አገልግሎት አሰጣጥ ላይ የደረሰውን አሉታዊ ተፅዕኖ መቀነስ የሚያስችሉ የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ምርምር ፕሮጀክቶችን በመለየት ለመደገፍ ተዘጋጅቷል።

በመሆኑም ከዚህ በፊት በነበረው ልክ ወይም በተሻለ ሁኔታ የመንግስት አገልግሎት መስጠት የሚያስችሉ ዲጅታል መፍትሄዎችን ማቅረብ የሚችሉ የፈጠራ ባለሙያዎች እና ድርጅቶች ይህ ማስታወቂያ ከተገለጸበት ዕለት አንስቶ በሚቀጥሉት ተከታታይ አስር ቀናት እስከ (እ.ኤ.አ.) ህዳር 8/2020 ለመወዳደር እንድትመዘገቡ ጥሪ እናስተላልፋለን።

የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር እና የተባበሩት መንግስት የልማት ፕሮግራም በመተባበር
አዲስ አበባ

ማሳሰቢያ፦
ለበለጠ መረጃ የሚከተለውን ማስፈንጠሪያ ተጭነው ይመልከቱ፦
https://www.et.undp.org/content/ethiopia/en/home/presscenter/articles/2020/covid-19-challenge-grant--digital-solution-for-government-servic.html በመግባት ማግኘት ይችላሉ።

COVD-19 Challenge Grant: Local Solutions for Continuity of Government Functions UNDP Ethiopia and the Ministry of Innovation and Technology are looking for innovative digital solutions for government service to be explored and tested in the challenge areas described below.

16/10/2020
13/06/2020

አሁንም ኮቪድ - 19 ለመከላከል ኢኖቬሽን ወሳኝ መሳርያ ነው። በብርታት በያለንበት ፈጠራዉችን ለህዝባችን ማቅረብ የአንቺ ፣ የአንተ ፣ የእኛ የሁላችንም ሀገራዊ ፣ አህጉራዊ እንዲሁም ለሰው ልጅ ሁሉ የምናበረክተው ሃላፊነታችንን ነው ።

Photos from Technology and Innovation Institute, Ethiopia's post 08/05/2020
17/04/2020

የኢትዮጵያ ኢኖቬተርስ አሶሴሽን በቀን 09/07/2012 ዓ.ም በደብዳቤ ቁጥር EIA/0266/2012/2020 የኢትዮጵያ ኢኖቬተሮች በሙሉ የኮሮና ቫይርስ ( COVID – 19 ) ስርጭትን ለመቆጣጠር እና ለመግታት የበኩላችንን እንድንወጣ ጥሪ ማቅርባችን ይታወሳል፡፡ ባወጣው ጥሪ መሰረት የፈጠራ ስራዎች ከሁሉም የሃገራችን ጫፍ እየተሰሩባቸው እና እያበቡ እንዲሄዱ የበኩላችሁን ስለተወጣችሁ የተከበረ ምስጋናችንን እያቀረብን እገዛም የምትፈልጉ በመቶዎች የምትቆጠሩ በተጠቀሰው ኢሜል [email protected] የተቀበልን መሆናችንን ለማብሰር እንወዳለን፡፡

ሆኖም ግን እነዚህን ጥረቶች በአንድ ቦታ ማቀናጀት በማስፈለጉ በመንግስት ደርጃ የኢትዮጵያ ኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አዘጋጅነት የታክስ ፎርስ ተዋቅሮል፡፡ ሚኒስቴር ቢሮውም አሶሴሽናችን የዚህ የጥረት አካል እንዲሆን በቀን 08/08/2012 ዓ.ም ጥሪ አቅርቦልናል።

በመሆኑም ለአሶሴሽናችን ያቀረባችሁትን ችግር ፈቺ ሀሳብ የሚከተሉትን በመጨመር 1. ግማሽ ገጽ ያልበለጠ የፈጠራ ሃሳቡን ረቂቅ 2. የፈጠራ ሃሳቡን ማብራሪያ የሚገልጽ ከ 10 ገጽ ያልበለጠ ፓወር ፓይንት 3. ከሁለት ደቂቃ የማይበልጥ የፈጠራ ስራውን የሚያሳይ ቪዲዮ እና 4. ዝርዝር የበጀት እና የጊዜ ሰሌዳ የያዘ ሰነድ በማካተት እና በማሻሻል http://www.techin.gov.et/announcement ወይም https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSfq_GgZPI22N_BmpIE_a3XBHOeytwzUt_dm6n6ymLYrJEo8og/viewform እስከ ሚያዝያ 16 ፣ 2012 ዓ.ም በመላክ የገንዘብ ድጋፍ በሚያስገኝ ሃገር አቀፍ የ COVID -19 የመፍትሔ ውድድር አካል እንድትሆኑ በአክብሮት እየጠየቅን የጤና ባለሙያዎችን ምክር ችላ እንዳትሉ እናሳስባለን። For Speed Information join, t.me/eia2019

19/03/2020

አስቸኳይ ጥሪ ለፈጠራ ባለሙያዎች በሙሉ
=============================
የኢትዮጵያ ኢኖቬተርስ አሶሴሽን የኮሮና ቫይረስ (COVID -19) ስርጭትን ለመቆጣጠር እና ለመግታት የሚያግዝ የፈጠራ ሐሳብ ያላችሁ ሁሉ ኑ በጋራ እንስራ ይላችኋል፡፡ የበለጠ መረጃ በደብዳቤው ላይ በተገለጽት አድራሻዎች የምታገኙ ይሆናል፡፡

19/03/2020

URGENT

Photos from African Innovation Week's post 30/01/2020
Association aims to boost innovation - Capital Ethiopia Newspaper 28/01/2020

https://www.capitalethiopia.com/capital/association-aims-to-boost-innovation/

Association aims to boost innovation - Capital Ethiopia Newspaper Ethiopia has a new and first innovators association that aims to increase the development of technological learning and innovation and strengthened role of local inventions. On December 22, 2019, over 200 innovators have formed the new association called Ethiopian Innovators Association (EIA). Accor...

16/01/2020
Waldaa Kalaqa 04 05 2012 14/01/2020

https://youtu.be/8h9nC2cUH0k

Waldaa Kalaqa 04 05 2012 Waldaan Kalaqtoota Itiyoophiyaa Waajjira Ministeera Teeknoloojii fi Innooveshiniitti hundeeffameera.

Photos from Addis Media Network-AMN's post 13/01/2020
Photos from Ethiopian Broadcasting Corporation's post 13/01/2020
13/01/2020

የኢትዮጵያ የፈጠራ ባለሙያዎች ማህበር ህጋዊ እውቅናን በማግኘት ተመስርቷል!

ማህበሩ ታህሳስ 12 በሲቪል ማህበራት ኤጄንሲ ተመዝግቦ በሀገር አቀፍ ደረጃ በፈጠራ ዘርፍ እንዲቀሳቀስ እውቅና ማግኘቱን በሰጠው መግለጫ አስታውቋል።

የማህበሩ ፕሬዘዳንት አቶ መክብብ ታደሰ በሀገራችን የተደራጀና ቀጣይነት ያለው የፈጠራ ባለሙያዎች መድረክና ባለሙያዎቹን ለማገዝ ፍቃደኛ ለሆኑ አካላት ምቹ አሰራር አለመኖሩን የተረዱ የፈጠራ ባለሙያዎችን በማሰባሰብ የፈጠራ ስራዎች ግንባታ ላይ የራሱን አስተዋጽኦ ለማበርከት የተቋቋመ ማህበር እንደሆነ ተናግረዋል፡፡

ማህበሩ 200 የፈጠራ ባለሙያዎችን አባላት በማድረግ የተመሠረተ ሲሆን በቀጣይ 6 ወራት በሀገር አቀፍ ደረጃ ሁሉንም ያማከለ የፈጠራ ስራዎች የመረጃ ቋት ለማዘጋጀት እንዲሁም ለፈጠራ ባለሙያዎችና አጋዥ አካላት ወደ ተግባር የሚገቡበት ምቹ ሁኔታ መፍጠርን በትኩረት ይዞ ለመስራት አቅዷል።

Via Ministry of Innovation and Technology

Want your organization to be the top-listed Non Profit Organization in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Address


Bole
Addis Ababa

Other Charity Organizations in Addis Ababa (show all)
imagine1day imagine1day
2Q3W+XV2 Imagine1day, Gabon Street
Addis Ababa, 1000

Educating people to transform themselves, their communities, and the world.

Organization for Welfare & Development in Action - OWDA Organization for Welfare & Development in Action - OWDA
Meskel Square , Lion Building , 9th Floor
Addis Ababa, 1502A.A

OWDA is a charity organization that Promotes conditions of sustainable human development through implementing programs on basic service delivery, economic opportunities, livelihood...

Women and Children Empowerment Organization-WCEO Women and Children Empowerment Organization-WCEO
Addis Ababa. Ethiopia
Addis Ababa

WCEO is Charity Society Organization (CSOs) founded to engage in empowering the community particularly women and children through designing different interventions that create econ...

Jaldu Page Jaldu Page
Addis Ababa, ###X

This page is where Jaldu Woreda people will share their ideas, views and discuss on what ever agendas raised

Relief Organization for South Sudan Addis Ababa, Ethiopia Relief Organization for South Sudan Addis Ababa, Ethiopia
Addis Ababa

To coordinate humanitarian assistance to save lives, restore dignity through psycho-socio rehabilita

waldah qurana waldah qurana
Addis Ababa, 1000

الجمعية الخيرية لخدمة القرآن في إثيوبيا �

ኑስራ የበጎ አድራጎት ድርጅት/ Nusra Charitable organization ኑስራ የበጎ አድራጎት ድርጅት/ Nusra Charitable organization
Mesalemia
Addis Ababa

በበጎነት ማህበረሰቡን እናብቃ!!

ANI SIIF JIRAA CHARITy ANI SIIF JIRAA CHARITy
Addis Ababa

Hojii gaarii dhaloota dhufuuf !

Abdellah Ibnu Umi Mekhtum-አብደላህ ኢብኑ ኡሚ መኽቱም Abdellah Ibnu Umi Mekhtum-አብደላህ ኢብኑ ኡሚ መኽቱም
Around 6kilo
Addis Ababa

Abdellah Ibnu Umi Mektum Qur’an Association is a certified religious non-governmental organization

Ashagari Ashagari
Bole Friendship Building 6th Floor Office Number 604
Addis Ababa, 2260/1110

Ashagari is a Learning and Development Company whose chief aim is to see transformed generation. ‘አሻጋሪ’ is an Amharic word that means ‘The one who helps transform’.