Dangil

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Dangil, Sport & recreation, addis, Addis Ababa.

22/12/2022

የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎትና የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ከኦሮሚያና አማራ የፖሊስ ኮሚሽኖች ጋር በመቀናጀት ባደረጉት የክትትል ሥራ በህገ ወጥ የጦር መሣሪያ ዝውውሩ ላይ የተሳተፉት ሶሰት አዘዋዋሪዎች ትናንት እጅግ ከፍንጅ ተይዘዋል ።
የመረጃና ደህንነት ተቋማት ከፀጥታ አካላት ጋር በመቀናጀት በወሰዱት ኦፕሬሽን ካሳሁን ጌታቸው አምባዬ የተባለ ህገወጥ የጦር መሣሪያ አዘዋዋሪና መሀመድ ይማም መሀመድ የተባለ ሹፌር መነሻውን ከባህርዳር አድርጎ የጦር መሣሪያዎች በተሽከርካሪ ጭኖ ወደ ኦሮሚያ ቢሾፍቱ ከተማ ለማምራት ተልዕኮና ዕቅድ ይዘው ሲንቀሳቀሱ የነበረ ሲሆን ታህሳስ 11 ፤ 2015 ዓም ከምሽቱ 2፡00 ሰዓት በሱልሉታ ከተማ ሲደርሱ የኦሮሚያ ፖሊስ ሹፌሩንና ህገ ወጥ የጦር መሣሪያ አዘዋዋሪውን በቁጥጥር ሥር መዋል ችሏል ።
ከሹፌሩ ሲያዝ አብረውት የነበሩ 3 ሰዎችም በኦሮሚያ ፖሊስ በቁጥጥር ስር እንዲውሉ ከተደረገ በኋላ በተሸከርካሪው አካል ተደብቀው የነበሩ በርካታ ህገ ወጥ የጦር መሣሪያዎች ከመያዛቸውም በላይ በቢሾፍቱ በሚገኘው የሽፌሩ መኖሪያ ቤት በተደረገው ፍተሻም የተለያዩ የጦር መሣሪያዎች ተይዘዋል ።
በቁጥጥር ሥር የዋሉት የጦርመሣሪያዎችና መለዋወጫዎች እንደሚከተለው ከዚህ በታች በዝርዝር ተቀምጧል ፡፡
▪️የብሬን ጥይት - 773
▪️የክላሽንኮቭ ጠመንጃ - 3
▪️የክላሽንኮቭ ጠመንጃ መቀያየሪያ ክፍሎች - 290
▪️የክላሽ ጥይት -7
▪️ኤም 14 ጠመንጃ- 1
▪️ኤም 14 ጠመንጃ -1
▪️የኤም 14 ጠመንጃ ጥይት -160
▪️ኤ ኤስኬስ ጠመንጃ -2
▪️የኤ ኤስኬስ ጠመንጃ ካርታ - 14
▪️የተለያዩ ሽጉጦች - 136
▪️የሽጉጥ ጥይቶች - 1ሺህ 145
▪️የሽጉጦች ካርታ - 9
▪️የጦር መሣሪያ ማስተካከያ ማሽን - 1

#የዓባይልጅ

Untitled album 05/06/2020

ጣና ሀይቅ የዓለም ብሎም የሀገር ሀብት ነው:: በተፈጥሮ አጋጣሚ ለባህርዳር ከተማ ጌጥ ተደርጎም ተፈጥሯል:: በየዓመቱ የጣና ፎረም የዓለም እና የአፍሪካ መሪዎች የሚታደሙበትም ያለምክንያት አይደለም:: ጣና ታሪካዊ ገዳማትና አድባራትን አቅፎ የገዘፈ ስምና ዝናውን ይዞ እዚህ ደርሷል:: ወደፊትም ይቀጥላል:: በጣና ላይ የተጋረጠው አደጋ እምቦጭ ብቻ አይደለም:: ይልቁንም በየዓመቱ ጣና ሲጎድል እየተከተሉ የሚያርሱ ሲሞላ ደግሞ እየሸሹ መጉደሉን በጉጉት የሚጠባበቁ አርሶ አደሮች ጉዳይ ትልቅ ስጋት ነው:: ወደ ጣና የሚፈሱ በርካታ ወንዞች ተሸክመውት የሚገቡት አፈር እና ግሳንግስ ሳያንስ ዙሪያውን ሲሸሽ ማረሳችን በደለል እንዲሞላ ሁኔታዎችን ያመቻቻል:: ይህ ደግሞ ከእምቦጭ ያልተናነስ ስጋት ነው:: ስለሆነም ጣናን በዘላቂነት መጠበቅ ለነገ የማይባል ተግባር ነው:: ተግባሩም በፌደራል መንግስት አስተባባሪነት እና ግንባር ቀደም ተሳትፎ ሊመራ ይገባል:: የክልሉ መንግስት ከዚህ በፊት የሚያደርገውን ጥረት አጠናክሮ ይቀጥላል:: በዛሬው የባለድርሻ አካላት የምክክር መድረክም የተግባባንበት ይህንኑ ነው:: በእስካሁኑ ጣናን ለመታደግ በተደረገው እንቅስቃሴ ለተረባረባችሁ ሁሉ ምስጋናዬን እያቀረብኩ የጀመርነውን እጅግ ተስፋ ሰጭ አኩሪ ተግባር በጋራ በማስቀጠል ፍፃሜ በማድረስ የትውልድ ኃላፊነታችንን የምንወጣ ይሆናል::

Want your business to be the top-listed Gym/sports Facility in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Website

Address


Addis
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 05:00 - 21:00
Tuesday 05:00 - 21:00
Wednesday 05:00 - 21:00
Thursday 05:00 - 21:00
Friday 05:00 - 21:00
Saturday 05:00 - 21:00
Sunday 05:00 - 21:00
Other Sport & Recreation in Addis Ababa (show all)
Addis Ababa Hash House Harriers a.k.a AAHHH a.k.a A2H3 Addis Ababa Hash House Harriers a.k.a AAHHH a.k.a A2H3
Hilton Hotel
Addis Ababa, ADWAAVENUE

The Addis Hash, the highest Hash in Africa (2500 m.), runs every Saturday afternoon, rain or shine, outside the city of Addis Ababa. We meet at 2:00pm at the Hilton Hotel parking l...

Spoortii90 Spoortii90
Addis Ababa, SPORTS

Tsis sport page is only fo the purpose of sport information only

Abex fitness Abex fitness
Addis Ababa

Tik tok account:- https://vm.tiktok.com/ZMLPjLSj6/

Great Hikers Ethiopia Great Hikers Ethiopia
Behind Bras Maternity Hospital TOTAL Gas Station Building
Addis Ababa

Hiking, camping, exploring, adventure, challenge, sport, recreation, family, friends, and fun,Join us

Kidan satellite dish technical Kidan satellite dish technical
Addis Abeba
Addis Ababa

ቻናላችንን ጆይን በማድረግ ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ያ�

Xilo jano Xilo jano
Addis Ababa

Ethio Ethio
Addis Ababa

Information About Wushu Martial Art In Ethiopia.

Today sport Amharic Today sport Amharic
Addis Ababa

Ebrahim Ebrahim
A A
Addis Ababa

a

Bijiga Negera Gibe Bijiga Negera Gibe
Addis Ababa

Nuyi garuu kiristoos isa fannifame ni lallabna. 1Qor 1:23

Babi Fitness Babi Fitness
Bole Medhanialem
Addis Ababa, 1000

Stay fit and healthy🔱

Akim Stephen Akim Stephen
Addis Ababa

Footballer