Tigray kbretey

Tigray kbretey

You may also like

EEU
EEU

TIGRAY KBRETEY ትግራይ ክብረተይ 💊👇
ብራኸ ትግራይ ክገሃድ'ዩ!!

22/03/2024

በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ላይ የተፈጠረው ክስተት ባንኩ በሞባይል ሲስተሙ ላይ ባደረገው የማሻሻያ ስራ የተከሰተ እንጂ፤ ከሀገር ውስጥም ሆነ ከውጭ ሀገር የተሰነዘረ የሳይበር ጥቃት አለመሆኑን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር አስታወቀ፡፡
===========================================
መጋቢት 7 ቀን 2016 ዓ.ም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ላይ ያጋጠመው ችግር ከሲስተም ማሻሻያ ትግበራ ጋር የተያያዘ እንጂ የሳይበር ጥቃት አለመሆኑን የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት ዛሬ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ አስታወቀ። የአስተዳደሩ ዋና ዳይሬክተር ትዕግስት ሃሚድ በሰጡት መግለጫ ተቋሙ ባደረገው ምርመራ ባንኩ ለሚቃጡበት የሳይበር ጥቃቶች አስቀድሞ መከላከል የሚያስችል አቅም እንዳለው ተረጋግጧል ብለዋል፡፡
ችግሩ የተፈጠረው ባንኩ የሲስተም ማሻሻያ በሚያደርግበት ወቅት፤ ቀደም ብሎ የተጫነው ኮር ባንኪንግ ሲስተም ጥቅም ላይ የዋለ የስሌት ሞጁል በመውሰድ በሞባይል ባንኪንግ ሲስተሙ ላይ በቀጥታ ለመተግበር በተደረገ ሙከራ መሆኑን ባደረግነው ምርምርና ትንተና ደርሰንበታል ብለዋል ዋና ዳይሬክተሯ።
በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች ባንኩ የሳይበር ጥቃት እንደደረሰበት የሚናፈሱ መረጃዎች ከእውነት የራቁ መሆናቸውንም ጨምረው ተናግረዋል።
የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር በሀገሪቱ የሳይበር ደህንነትን እና ሉዓላዊነት ለማረጋገጥ በሳምንት ሰባት ቀናት ለ24 ሰዓት እየሰራ የሚገኝ ጠንካራ ተቋም መሆኑም ተገልጿል።

13/02/2024

ሕንቅሊተይ 💝

12/02/2024

#ትግራይክብረተይ " ትግራይ ናይ ኢትዮጲያ እትብቲ ዝተቀበረላ" መሽረፈት 😀

ብተግባር ዘየለ መሽረፈት ማለት ካብዙይ ልላዕሊ ኣበይ ይርከብ ጎበዝ ❓🙃

11/02/2024

#ትግራይክብረተይ ❗👇

Photos from Tigray kbretey's post 05/02/2024

የፌዴራል መንግስት ኮሙዩኒኬሽን የሰጠውን መግለጫ አስመልክቶ ከትግራይ ግዝያዊ አስተዳደር የተሰጠው መግለጫ ❗👇

05/02/2024

1, ህውሓት በውስጥ ችግሮቹላይ እንዲጠመድ ችግሮችን ማባባስ፣
2, ማዋረድ ፣ተቀባይነት ማሳጣት ፣ መጥለፍ፣ ማማለል፣ ማደናገር ፣ ግራ ማጋባት ፣ ያለውን ሃብትና ኣቅም እንዲያባክን ማድረግ ፣ ...... እያለ ይቀጥላል ።

#ይህ የብልግና መንግስት ሴራ ሲሆን ከግብረ ኣበሮቹ ጋር በመሆን ሲመካከር በምስጢር ሸልኮ የወጣ የድምፅ ቅጂ ነው ❗

05/02/2024

ስርዓት ብልፅግና ኩነታት ክልል ኣምሓራ ከቢድዎ ኣሎ:: ኩሉ ነገር : እንኮላይ ነቲ ሕገ መንግስቲን ፌደራሊዝምን ሓዊሱ : ንምሕንሻሽ ይሸባሸብ ከምዘሎ ይፍለጥ:: ሓይልታት ኣምሓራ ድማ ንሱ ሕዚ ጊዜኡ ዝሓለፎን ኣብ ዕዳጋ ዘይጥለብን እዩ ይብሉ:: ሰብ ስልጣን ብልፅግና ነቲ ኩነታት ንምቕያር : ኣብ ክልል ኣምሓራ ተበቲኖም ኣኼባ የካይዱ ኣለዉ:: ንብልፅግና ከይዓለውና ኣይንምለስን ዝብል ቅዋም ዝሓዙ እቶም ሓይልታት : ሓሳቦም ይቕይሩ ዶ ኣብ ቀፃሊ ዝረአይ ይኸውን::

Updated: ነዚ ምዕባለታት እዚ ዝተዳለወ መሪሕነት ኣሎ ዶ ኣብ ትግራይ?
👉ኣሉላ ሰለሙን 👈

04/02/2024

1, ህውሓት በውስጥ ችግሮቹላይ እንዲጠመድ ችግሮችን ማባባስ፣
2, ማዋረድ ፣ተቀባይነት ማሳጣት ፣ መጥለፍ፣ ማማለል፣ ማደናገር ፣ ግራ ማጋባት ፣ ያለውን ሃብትና ኣቅም እንዲያባክን ማድረግ ፣ ...... እያለ ይቀጥላል ።

#ይህ የብልግና መንግስት ሴራ ሲሆን ከግብረ ኣበሮቹ ጋር በመሆን ሲመካከር በምስጢር ሸልኮ የወጣ የድምፅ ቅጂ ነው ❗
ይህንን ጉድ ኣድምጡትና የብልግና መንግስት ኣደገኛ ኣካሄድ የጦርነት ጉሰማና ፀብ ጫሪ ተግባር ትግነዘባላቹ❗

02/02/2024

ናይቶም ለባማትን ደለይቲ ለውጥን ተጋሩ ባህጊ ኣብፅልእን ምኽሳም ውድብ ህወሓትን ዘተደረኸ ከይኮነስ ካብ ሙስናን ከባብያውነትን ዝፀረየ ምዕሩይ ምሕደራ ኣብትግራይ ክሰፍን ዝተመዛበለ ህዝብና ላብቦቱኡ ክምለስ ግዝኣት ትግራይ ክምለስ ብሓፈሻ ፀገማትን ማሕልኻን ህዝቢ ትግራይ በቢ ደረጅኡ ክእለ ልምንባርን ልምዕባይን ምችውቲ ትግራይ ክትፍጠር ምግባር'ዩ ❗❗

01/02/2024

👇
#ወልቃይት "ብሓፈሻ ወልቃይት ህልውናን እስትንፍስን ህዝቢ ትግራይ'ዩ"👉ጀ/ል ምግበይ ሃይለ ስለወልቃይት ተጠይቑ ክምልስ ከሎ ዝተናገሮ ❗

Photos from Tigray kbretey's post 31/01/2024
31/01/2024

ኣቦይ ስብሓት ነዊሕ ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም ❗🙏

30/01/2024

💊❗👇

ጅግና ብዙሕ ምዕራፍ ፅፉፍ ለባም መስተውዓሊ ውፉይ ወዲ ህዝቢ ዶ/ር ደብረፅዮን ገ/ ሚካኤል ሽሕ ዓመት ንበረልና ❗🙏👇 ዘይጠዓሞ ተልዩ ናይባዕሉ ጉዳይ ብደብሪፅ ዝመፅእ ብብሌን ዓይንና ዳርጋ ዝመፀ'ዩ ❗

29/01/2024

ጌጋይ ይኽለአለይ ደኣም ኣብትግራይ ጋዜጠኛታት ሓዊሱ ብዙሓት ዝበልፀጉ ዘለዉ መሲሉ ይስመዓኒሎ ❗

Photos from Tigray kbretey's post 29/01/2024

በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ በሐገር ደረጃ በጣም ትልቅ ህገመንግስታዊ ወንጀሎች እየተሰራ የሚገኘው በትግራይ ክልል ላይ ብቻ ሲሆን እነሱም ዋናዋናዎቹ የሚከተሉት ናቸው፡-

1. የትግራይ ክልል ዛሬም ድረስ ከ1/3 በላይ መሬቱ በወራሪዎች የተያዘ ቢሆንም የፌደራል መንግስት በማስለቀቅ በክልሉ መንግስት እንዲተዳደር አላደረገም፡፡

2. በትግራይ በአማራ ክልል እና በኤርትራ ወታደሮች በወረራ የተያዙትን ቦታዎች የፌደራል መንግስት በማስለቀቅ ተፈናቃዮች ወደቄያቸው እንዲመለሱ አላደረገም፡፡

3. የትግራይን የምግብ እጥረት ለመፍታት በዘመቻ መልክ እንቅስቃሴ ከማድረግ ይልቅ፤ እርሐብ የለም በማለት የክልሉን ችግር እያባባሰው ይገኛል!

ከላይ የተዘረዘሩት የትግራይ ህዝብ መብት እና ነጻነት እንዲሁም የመኖር ህልውና ጥሰቶች በሙሉ፤ የትግራይ ክልላዊ መንግስት በመለሳለሱ የተፈጠሩ ችግሮች ናቸው ብዬ አምናለሁ!
,,,Bay andnet zeleke bekele 🙏

28/01/2024

27/01/2024

"ህዝቢ ትግራይ ዝኣኽሎ ተማሂሩ'ዩ ድሕሪሐዚ ምስኤርትራ ጦርነት ክኣቱ የብሉን ህዝቢ ትግራይ ጥራይ ኣይኮነን ተማሂሩ ንሕናውን ዝኣኽለና ተማሂርና'ና " ኢሳያስ ይምዕድሎ'ዩ የፈራርሕ'ሎ ኣይተረደኣንን 👇

Photos from Tigray kbretey's post 27/01/2024

#ፀላእቲ ህዝቢ ትግራይ ሎሚይኹን ትማሂ ስረሑም ዋላ ልሽራፍ ሰከንዲ ደው ኣይበለን ኣይብልንድማ እንተ ንሕና ግን ኣብ ዕንክሊል ጌዜና ነጥፍኦለና የሕምም ❗👇

የአማራ እና የትግራይ ሕዝብን አብሮ የመኖር እሴት ለማስቀጠል የሚያስችል ቅድመ ዝግጅት ማጠናቀቁን ትንሳኤ 70 እንደርታ ፓርቲ ገለጸ።

አዲስ አበባ: ጥር 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ትንሳኤ 70 እንደርታ ፖርቲ በወቅታዊ እና ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ለመገናኛ ብዙኃን መግለጫ ሰጥቷል።

በመግለጫው የትግራይ ሕዝብ አዲስ የፖለቲካ አስተሳሰብ እንዲከተል ፓርቲው እየሠራ እንደኾነ ገልጿል።

ሕዝቡ በተደራጀ መንገድ ራሱን በራሱ የሚያሥተዳድርበት እና አሁን ያለበትን ዘመን የሚመጥን አካሄድ እንዲኖረው ፓርቲው ከመቸውም ግዜ በላይ ሕዝብን ለማንቃት ቅድመ ሁኔታዎች እንዳጠናቀቀ የፓርቲው ሊቀ መንበር አሰፋ ከበደ አስረድተዋል።

ቀደም ሲል የተለያዩ የሃሰት ትርክቶች ተፈጥረው የትግራይን እና የአማራን ሕዝብ ለማለያየት በሰፊው ስለመሠራቱም ነው ያስገነዘቡት።

የተፈጠረውን የተሳሳተ ትርክት ለማረም እና የሕዝብ ለሕዝብ ወንድማማችነትን ለማጠናከር ብሎም ዘላቂ ሰላም ለማምጣት ፓርቲያቸው አበክሮ እንደሚሠራ አቶ አሰፋ ተናግረዋል።

የአማራ እና የትግራይ ሕዝብ ከሌሎች ወንድም ሕዝብ ጋር በመኾን ኢትዮጵያን ያቆዩ ሕዝቦች ናቸው ያለው ፓርቲው እነዚህን ሕዝቦች ላለፉት 40 እና 50 ዓመታት በተሳሳተ ትርክት ሊለያዮዋቸው ቢሞክሩም አልተሳካላቸውም ብሏል።

የትግራይ እና የአማራ ሕዝብ አብሮ የመኖር እሴቱን በማጉላት ሁለቱንም ሕዝቦች ለማቀራረብ ቅድመ ዝግጅት ማጠናቀቁን ሊቀመንበሩ ገልጸዋል።

በትግራይ ክልል ለዘመናት የተሳሳተ ትርክት የተነዛበት ወጣት ዘመኑ የዋጀውን የፖለቲካ ሪእዮተ ዓለም ይዞ እንዲመጣ እና ከአጎራባች ክልሎች ጋር አብሮ የመኖር እና የመሥራት ባሕሉ እንዲጎለብት እንደሚሠራም ነው የተብራራው።

በቀጣይ ፓርቲው በሁሉም የ70 እንደርታ አካባቢዎች፣ በተምቤን አውራጃ፣ በክልተ አውላዕሎ አውራጃ፣ በአፋር እና አዲስ አበባን ጨምሮ 22 ጽሕፈት ቤቶችን ለመክፈት በእንቅስቃሴ ላይ እንደሚገኝም ተገልጿል።

ዘጋቢ፦ ወንድም ደባሽ

27/01/2024

ካልእ ኣዝዩ ዘሕፍርን ኩሉ ትግራዋይ ክፅየፎ ዝግባእን ጉዳይ 👇
ይሕመቅ ይፀብቅ እቲ ዓቅሙ ዝፈቀዶ ስራሕ ዝሰርሐን ይሰርሕ ዘሎን መራሒ ከምዝመፀልካ ምዝንጣል ስማሽም እንዳሃብካ ናይውልቀ ሰባት ክብርን ስብእናን ምርሳሕ ብገለ ተጋሩ ክደጋገም ምዕዛብና'ዩ ❗

27/01/2024
27/01/2024

#ኣብዚኣማ 👇

26/01/2024

ፈለማ ብናይ ደቡብ ኣፍሪካ ሰናይ ተበግሶ እስራኤል ኣብልዕሊ ጋዛ እትፍፅሞ ዘላ ወንጀል ምፅናት ዓሌት ብሕጊ ክረጋገፅ ምኽኣሉ ከምሓደ ፅቡቅ ዕድል ጌርና ብምውሳድ እኳዕ ደስበለኪ ደቡብ ኣፍሪካ ዝያዳ ድማ እቱ ዝፀንት ዘሎ ህዝቢ ክንብል ንፈቱ ❗
👉 #ኮይኑ ግን ኣብልዕሊ ህዝቢትግራይ ዝተፈፀመን ይፍፀም ዘሎን ምፅናት ዓሌት ደቡብ ኣፍሪካ ብኸመይ ሸለል ኢላቶ ዶስ ኣይሰምዓትን ኣይረኣየትን ❓

26/01/2024

Are you serious ❓
👉ኢዜማ ስለትግራይ ህዝብ ቸነፈር እልቂትና መከራ ኣሳስቦት ነው ወይስ ሌላ የፖለቲካ ትርፍ ለመሸመት ❓🤔

24/01/2024

#ዳያስፖራ ትግራይ ድምፂ ኩኑና ናብ መረበትና ንኽንምለስ ንዓለም ማሕበረሰብ ድምፅኹም ኣስምዑ ይብለዋ እዘን ወላዲትሞ ሃያ ❗👇

23/01/2024

በክፍለ ዘመናት የማይሽር ጠባሳ ፣
የሚያም ቁስል የማይነጥፍ ኣበሳ፣👇

23/01/2024

ምስል እኸለ ኣይትስራሕ ምስእኸለ ስራሕ እንዳበልካ ክትውስነሉን ክትእዝዞን ትኽእል ምስእከለ ክሰርሕ ከሎ ክረኽቦ ዝነበረ ቅርሺ ንስኻ ክትከፍሎ እንተኽኢልካ ጥራይ'ዩ ኣይኮነን ግን ሰሪሑ ክበልዕ ንፍቀደሉ ❗❗

Want your public figure to be the top-listed Public Figure in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Videos (show all)

ተፈታዊት ቆንጃ 🤩🤩🤩👇
ዒድ ሙባረክ 🕋🕌🕋
#tigraykbretey
"ዝናባችንን ማዝነብ ስንጀምር ኣመሪካ ቀናች ባለጌ "👇እንዲህ ኣይነቱ ውርጋጥ ባልተፈጡረ ❗
ጥዑም ወዲ ራያዋይ 🤩🤩
#ትግራይ_ምልባማ!
#tigraykdretey #ትግራይክብረተይ " ትግራይ ናይ ኢትዮጲያ እትብቲ ዝተቀበረላ" መሽረፈት 😀#ብኣፉ_ጨለ ብተግባር ዘየለ መሽረፈት ማለት ካብዙይ ልላዕሊ ኣበይ ይርከብ ጎበዝ ❓🙃
#tigraykdretey #ትግራይክብረተይ 👇💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝
#ኣነዶ_ወለዳ_በደለኛ? #Tigraykdretey #ትግራይክብረተይሓዳሽ ነፀላ ዜማ ናይባዕለይ 😀 ተጋበዙታ ❗
" ህውሓትን፦ማዋረድ የውስጥ ችግሮቹ ማባባስ ኣቅሙን ማስጨረስ፣ ማደናገር ፣ መጥለፍ ... ወዘተ ብልግና እየተከተለው ያለውን ነውጠኛ እኩይ ኣካሄድ የሚመለከት ሸልኮ የወጣ የድምፅ ቅጂ እኣጋል...
1, ህውሓት በውስጥ ችግሮቹላይ እንዲጠመድ ችግሮችን ማባባስ፣2,  ማዋረድ ፣ተቀባይነት ማሳጣት ፣ መጥለፍ፣ ማማለል፣ ማደናገር ፣ ግራ ማጋባት ፣ ያለውን ሃብትና ኣቅም እንዲያባክን ማድረግ ፣...
ሁሉም በባለቤቱ እጅላይ ሲሆን ነው የሚያምረው የሰው ወርቅም ኣድምቆ ኣያውቅም ❗😀😀😀🙃🙃🙃🙃

Category

Address

Addis Ababa
64
Other Bloggers in Addis Ababa (show all)
Bokku Net Bokku Net
Addis Ababa
Addis Ababa, 0122

personal blogger. #social #political #economical

የኔ የሸዋንጌ የኔ የሸዋንጌ
Switzerland, Street
Addis Ababa

Promoting the beauty of African culture and nature

Yan wargu Yan wargu
Addis Ababa

Wakkti Callat!! (Qafar baxa)

Hiwote Hiwote
Addis Ababa

like the page and share information with me

True speech True speech
Addis Ababa

We trust in our word. My point is to be clear, becaus trust is for yourself.

Col Dervish Col Dervish
Addis Ababa

Page Aad kaheli kartaan goor walba Murti iyo Maansooyin kucajiya iyo dhamaan Noocyada Suugaanta Soma

Miki show Miki show
Finfinne
Addis Ababa, H

Isa irratti dhalanne Lafa keenyarratti Isa ittiin dhalanne Eenyummaa keenyarratti Wareegamna

Caffee Tumaa Caffee Tumaa
Adama
Addis Ababa

Marsariitii Odeeffannoo Waktaawa, Amanamaafi Madaalawaa Tahaan Argachuuf #CaffeeTumaa #follow godhaa

Aymellel Media Platform-አይመለል ሚዲያ Aymellel Media Platform-አይመለል ሚዲያ
Addis Ababa

A platform where history, cultures, languages, geography and socioeconomy of the gurage people discussed.

KESTI KESTI
Addis Ababa

Hello ma name is Kesti. In this page I share every useful thing I learned in life. I share to Inspire

ኢማሙ አህመድ አል-ጋዚ ኢማሙ አህመድ አል-ጋዚ
Addis Ababa

{كُنْ فِي الدُّنْيَا كَأَنَّكَ غَرِيبٌ أَوْ عَابِرُ سَبِيلٍ}.

Ethio Youtube Academy Ethio Youtube Academy
Addis Abeba Seka Building
Addis Ababa, 1000

Share Your Value