ጀግኖችና ህፃናት አምባ National Heroes and Children Care Center nhrccc
Nearby non profit organizations
Meskel Square
Addis Ababa Ethiopia
00251
NHRCCC is actively engaged in supporting members of the Armed forces injured on duty. We work togeth
ጥቅምት 24/2013 አ.ም በሰሜን ዕዝ የመከላከያ ሰራዊት አባላት ላይ የተፈፀመዉን የክህደትና አሰቃቂ ግድያ ተከትሎ ሀገራችን ተገዳ በገባችበት ጦርነት መነሻ ምክንያት በጦርነቱ የቆሰሉና አካላቸዉን ያጡ የሰራዊት አባላትና ወላጆቻቸዉን በጦርነት ያጡ ህፃናትን ድጋፍ ሊያደርጉ የሚችሉ የጀግኖችና የሕፃናት አምባ በዘላቂነት ማቋቋም አስፈላጊነቱ በመንግስትም ታምኖበት በጥቂት ሀገር ወዳድ ወገኖች መስራችነት ህዳር 10/2013 አ.ም ብሔራዊ ጀግኖችና ህፃናት አምባ በሚል ስያሜ በበጎ አድራጎት ስም ተመዝግቦ ህጋዊ ሰዉነት አግኝቶ ተቋቁሟል፡፡
አሁን በቅርብ ጊዜ ሕወሃት የተባለው አጥፊ ቡድን በሰሜን ዕዝ የመከላከያ ሠራዊት አባሎች ላይ የፈፀመውን ክህደት ተከትሎ ለተደረገው የሕግ ማስከበር ዘመቻ መላው አገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ ድጋፉን ሰጥቷል። በዚህም መሠረት ትላንትም ዛሬም ሆነ ነገ ለአገሩ ድንበር መከበር፣ለሕዝብ ሠላምና ፀጥታ መረጋገጥ መተኪያ የሌላትን ሕይወቱን ለመስጠት በፅናት ለቆመው ሠራዊት አጋርነታቸውን ለመግለጥ በራሳቸው ፍቃድና አነሳሽነት የተንቀሳቀሱ ኢትዮጵያውያን በርካቶች ናቸው። ከነዚህ መካከል ሠራዊቱን በመደገፍ ረገድ የቀድሞውን የጀግኖችና የሕፃናት አምባ መልሶ ማቋቋም ቅድሚያ ሊሰጠው ይገባል ያሉ ወገኖች "ብሔራዊ የጀግኖችና የሕፃናት አምባ” በሚል ስያሜ አንድ የበጎ አድራጎት ድርጅት አቋቁመዋል።
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the organization
Telephone
Website
Address
Jomo Kenyatta Street
Addis Ababa
31063
Opening Hours
Monday | 08:00 - 17:00 |
Tuesday | 08:00 - 17:00 |
Wednesday | 08:00 - 17:00 |
Thursday | 08:00 - 17:00 |
Friday | 08:00 - 17:00 |
2Q3W+XV2 Imagine1day, Gabon Street
Addis Ababa, 1000
Educating people to transform themselves, their communities, and the world.
Meskel Square , Lion Building , 9th Floor
Addis Ababa, 1502A.A
OWDA is a charity organization that Promotes conditions of sustainable human development through implementing programs on basic service delivery, economic opportunities, livelihood...
Addis Ababa. Ethiopia
Addis Ababa
WCEO is Charity Society Organization (CSOs) founded to engage in empowering the community particularly women and children through designing different interventions that create econ...
Addis Ababa, ###X
This page is where Jaldu Woreda people will share their ideas, views and discuss on what ever agendas raised
Addis Ababa
To coordinate humanitarian assistance to save lives, restore dignity through psycho-socio rehabilita
SCORE A. A Office
Addis Ababa
We are part of 3000 Spiritans working in over 57 countries. We have been Serving in Ethiopia since 1972. We minister in areas for which the Church has difficulty in finding workers...
Around 6kilo
Addis Ababa
Abdellah Ibnu Umi Mektum Qur’an Association is a certified religious non-governmental organization