በሐመር ወረዳ በት/ጽ/ቤት የአስሌ ክላስተር
Nearby schools & colleges
Rawalpindi 46000
495-3C1 near Umar Chowk, Township, Lahore
Bareilly
Hindaun
Mawai Kalan, Mirzapur
Shahdadpur 68030
Ngõ 9 _ Tả Thanh Oai
Delhi
Calle A Zona Industrial, Guasave
สนามบิน, Kalasin
Lambhua, Sultanpur
Amphoe Muang Sam Sip 34140
ኢትዮጵያዊነት ፍቅር ነዉ!!!
በአስሌ ክላስተር በ2016/07/27 ቀን በሚኖገልት እና በወንገባይኖ መጀ/ደ/ት/ቤቶች ላይ የተካሄደው የገቢ አሰባሰብ እጅግ በጣም በሚያስመዘግን መልኩ የተካሄደ ተግባር ስሆን በቅድሚያ በክላስተረ ሥም የቀበሌዎችን ማህበረሰብና የቀበሌዉን አመራሮች ሥራ አስኪያጆችን ጭምር(አቶ ድከራ ዶቢን የሚኖገልት ሥ/አስኪያጅን እና አቶ አርጋቸዉ ___ የወንገባይን ሥ/አስኪያጅን እያመሰገንን የት/ቤቶችን ር/መ/ራን አይዳ ኡርንና ተስፋዬ ታምሩን ከኔ መምህራኖቻችሁና ከኔ ተማሪዎቻችሁ በማመስገን የተጠቀሱት አካላት ት/ቤቶችን በዋናነት ባለትነታችሁን ስላስመሰከራችሁ በድጋሚ በመልካም ተግባራችሁ እያመሰገንኩ ተግባሩንም በመልካምነታችሁ ት/ቤታችሁን ወደ ብልጽግና ለዉጥ ጎዳና ለማሸጋገር የተነሳሳችዉበት ተግባር በመሆኑ በጣም ጥሩ በመሆኑና ቀጣይነትም እንድኖረዉ ትብብራችሁና ቅንጅታችሁ ሳይቋረጥ የትምህርት ሥርዓቱን በማስቀጠል ዉጤቱን በሌሎች ተግራት ላይም እናዉላለን። "ትዉልዱን በትምህርት እናስቀጥላለን!!!" በሚል በክላስተሩ መሪ ቃላችን መሠረት ቀጣዩም ተግባራችን የገባዉን ገንዘብ
1/ ይህ ገንዘብ በሰው እጅ መያዝ ስለለሌበት ሳውል ሳያድር አድስ ኮሚቴ ተዋቅሮ//ተደራጅቶ የት/ቤቱ የገቢ ማሰባሰቢያ account ተከፍቶ ውስጥ መግባት አለበት ወይም መቀመጥ ብችል የተሻለ ይመስለኛል =ምክንያቱም ቀጣይነት እንድኖረዉና በቀጥታ በኮሚቴዎች አማካኝነት በቀላሉ ወጪ ለማድረግ።
2/ ለላው የት/ቤቱን page በመከፈት በዝያ መረጃዉን ቢተላለፍ የተሻለ ነዉ! በተነጋገርነዉ ልክ ቢደረግ
በተረፈ በጣም ጥሩ ተግባር ነው ለሎች የክላስተራችን ት/ቤቶች ይህ ተሞክሮ ከሚኖገልትና ከወንገባይኖ መጀ/ደ/ት/ቤቶችና ልምድ ልውሰድ ይገባል።
የገቢ አሰባሰቡ ገንዘብ መጠን:=
፩/ የሚገልት መጀ/ደ/ት/ቤት := 17,600ብር
፪/ የወንገባይኖ := 5,000
😘ጭንብል😘
🔥ክፍል 1
✍ደራሲ ዳኒ የወሰን ልጅ
#ሁላችሁም ጀምሩት ትወዱታላችሁ😍
የመንጋቱን ብስራት አውራ ዶሮ አብስሯል ቀዝቀዛ ንፋስ ጆሮን
በጥፊ አቅልጦት ይሄዳል ቅዝቃዜው ቁርጥማት የሚያሲዘው።
ውጭ ከሚነፍሰው ቀዝቃዛ አየር ፍፁም የተለየ አየር በዚህ ክፍል
በሙቀቱ በላብ ይጠመቃሉ ነገር ግን ክፍሉ በጠቅላላ በጨለማ
ድባብ ተመቷል አንድ ማንነቱ የማይታይ ሰው ከአንድ ጠረጴዛ
አጠገብ ቆሟል ከጠረጴዛው በላይ በኩል አነስተኛ መብራት
በርታለች እናም በጠረጴዛው ላይ የተቀመጡትን እቃዎች በግልፅ
ያሳያል በአንድ ጎኑ በርከት ያለ ፎርጅድ የሆኑ ህንፃ የተሰራባቸው
ወረቀቶች ሲገኙ በሌላ በኩል መሳሪያ ( ሽጉጥ )፣ቦንብ፣ፈንጂ፣
የተለያዩ መሳሪያዎች እና ፊትን መሸፈኛ ( ጭንብል ) ፣ጓንት
የተለያዩ ነገሮች አሉ ይሄ ሰው አንድ የሚጠመድ ፈንጂ በማዘጋጀት
ላይ ነው። ከጥቂት ቆይታ በኋላ በአፍጫው የመጣውን ፈሳሽ
በእጁ ጠርጎ ወደ ላይ ሳበው በግንባሩ እየፈሰሰ ያለውንም ላብ
በልብሱ ጠረገና አንድ ስልክ አንስቶ ደወለ።
" ትሰማለህ አንተ ሰውዬ ያልኩሁን አድርግ ካልሆነ መጥፎ ነገር
ይፈፀማል ይህንን የምትወደው አይመሰለኝም" አለና ሰውዬው
ስልኩን ዘጋው በተደወለለት ሰው የወንድ ድምፅና ወፈር ያለ ነው
የሚሰማው። ደዋዩ እንደገና ደወለ።
" ፖሊሶች ናቹሁ አይደል ስሙ በቅርብ ባለ በአንድ አዲስ ድልድይ
ስር ፈንጂ አጥምጄያለው ሰው ከማለቁ በፊት በየቦታው ሰራዊትን
ላኩና ወንዞችን አስሳቹሁ አግኙ ያላቹሁ ሰአት አንድ ሰአት ብቻ ነው
መልካም እድል " በማለት ስልኩን ዘጋውና ፊት መሸፈኛውን
አድርጎ መሳሪያ በመያዝ በአንድ መሰላል ወደ ላይ ወጣ ያ ማለት
ቤቱ ከመሬት ስር ነው ያለው ማለት ነው።
አንድ በእድሜው ፀና ያለ ሰው አነስተኛ ሻንጣ በመያዝ ጥበቃዎች
ጋር ሰላም አለና ተፈትሾ ወደ ውስጥ ገባ የባንክ ደብተሩንና
ማውጣት የሚፈልገውን ብር በመፃፍ አስገባ ገንዘቡ በርካታ
ስለሆነ ወደ ውስጥ አስገብተው ሰጡት እናም ዕቃ ወደ
ሚቀመጡበት ክፍል እንዲወስዱትና እዛም የሚያወጣው እቃ
እንዳለ ተናግሮ ወደ ውስጥ ይዘውት ገቡ።
በፖሊስ መምሪያ ክፍል ውስጥ ፖሊሶች ተሰብስበው እየተነጋገሩ
ይገኛሉ የፖሊስ ሀላፊው ጠረጴዛ ከበው ለተቀመጡ የፖሊስ
አመራሮች ንግግር ያረጋሉ ።
" ትሰማላቹሁ እኔን አፍጥጦ ማየቱ ትርጉም የለውም ይሄን
ወንጀለኛ ማግኘት ተሳናቹሁ አንድ ወንጀለኛ ከእናንተ አዕምሮ በላይ
ሆነባቹሁ ድክመታችንን በግልፅ እያሳየን ነው አሁኑኑ ፍቃዱን
ካለበት ይዛቹሁልኝ እንድትመጡ ታስሮም ይሁን በእራሱ ፍቃድ
ይዛቹሁልኝ ኑ እናም........." አንድ ፖሊስ ወደ ወስጥ በመግባት
ሰላምታ ሰጠና ።
" ይቅርታ ኮማደር አዲስ ነገር ስለተፈጠረ ነው በስብሰባ መሀል
የገባሁት " አለ ተራ ወታደር
" እሺ ቀጥል ምንድን ነው አዲሱ ጉዳይ" አሉ ኮማደሩ
" የእኛ ወታደሮች ሳይደርሱበት ከተሰራ 5 ወር ያልሞላው ድልድይ
5 ሚሊየን የፈጀ በፈጂው ሙሉ ለሙሉ ዱቄት ሆኗል እስከ አሁን
አንድ ሰው ሞቷል ሌላ አንድ ባንክ በአንድ ሽማግሌ ሰው
በፎርጅድ ቡክ በርካታ ገንዘብ ተዘርፉሎ ሌላም ውድ የሆኑ
ንብረቶችም ተዘርፈዋል" በማለት እሪፖርቱን ሲያቀርብ ኮማደሩ
በንዴት ጠረጴዛውን በቦክስ ነርተውት ከተቀመጡበት
ተነሱ።.........
🔥እንዲቀጥል ከፈለጋችሁ ሼር🔥
ይቀጥላል...
""ያን ጊዜ ሁሉ አብረን አሳልፈን እስክ እንመካከር ከሁለንታችን ጋር!!!""
በልባችን በኘብሮነታችን ጊዜ የዜራነዉ ወንድማማችነትና አንድነታችንን በቃላት ሳንለያይ በሃሳብ ልዮነት አንለያይም አንድ ነን!!!
በጠላት የአስተሳሰብ ምክር አንለያይም ጎመን በጠና!!!
እስት የታናሽነቴን ምክር አዘል ጥቅት ጥምር ማንነትና ስሜት
""ሀገራዊ ጥምር ማንነትና ስሜት፦
ኢትዮጵያዊነት ጥምር ማንነትና ስሜት (NATIONALISM: COLLECTIVE IDENTITY) ማለት
ሀገራዊነት በአንድነት፥ በውህደትና በጨዋነት መልኩ ሲተረጎም፣ ልዑላዊ ሕዝብ ማለት ይመስለኛል። ብሔር
ብሔረ ሰባዊ ማንነትና ስሜት ማለት ደግሞ ጠቅላላ ማኅበረ ሰባዊ ስሜትና ማንነት በኢትዮጵያ መልክዐ
ምድር የሚገኝ ልዩ ሀገራዊ ጸጋ ማለት ብቻ ሳይሆን ለኢቲዮጵያ ጥንታዊ ታሪክ ዋና ሥረ-መሠረት ውስጠ
ምሥጢሩ፥ እሱ፥ ራሱ፥ ባለቤቱ ሕዝቡ ነው ቢባልም ትክክለኛ ፍችና አተርጓጐም ይመስለኛል። በሌላ
ምሳሌአዊ አነጋገር ሲታይ ደግሞ ኢትዮጵያ የሚሏት ዕፀ ሕይወት፥ ሥር፥ ግንድና ቅርንጫፍ፥ ሦስት አካላት
ቢኖሯትም፣ አንድ ዕፅ ናት። በልምላሜዋና በውበቷ፥ በኅብረ አበቧ፥ የአከባቢ ዑቃቤ፥ መልክና ግርማ ሞገሥ፤
ለስዎች፥ ለወፎች፥ ለእንስሳት፥ ለፍጡራን ሁሉ ሲሳያቸው ናት፤ ያርፉባታል፣ ይመገቧታልም፤ ኢትዮጵያም
እንዲሁ ናት። ብሔር ብሔረ ሰቦቿ የየራሳቸው ባህል፥ ልምድ፥ ቋንቋ፥ ሥነ-ማኅበረ ሰባዊ እሴትን ይዘው፣
ሁሉም በጥምረት አንድ አካል፥ አንድ ሕዝብ ያላት ሀገር መሆኗን ያመለክታሉ። ስለዚህ ኢትዮጵያዊ ስሜትና
ሀገራዊ ጥምረት የብሔር ብሔረ ሰብ ሕዝቦች የጋራ እሴት (Shared Value) ነው፤ ምንም ጥርጥር
የለውም።
እኛ ዛሬ ላይ ሆኔን ይህን የአርብቶ አደር ዞን መዋቅር በእኛ ዘመን ተሰጥቶ ማየታችን ቅድሚያ ከሚሰጣቸዉ ሁኔታዎች መካከል አንዱ "ደስተኛነታችን ብቻ ነዉ። ምክንያቱም እንደ አ/አደርነታችን ማህበረሰባችንን ለማዘመንና እኩል የልማት ተጠቃሚነትንና አከባብያችንን በአመለካከትና በክህሎት ለዉጥ ለማስመጣት አንዱ መንገድ ራስን መቻል በራስ መወሰንን ስላመጣልን ይህ ጥሩ የልማት ቱሩፋት ጅማሮ ነዉ።
የዞኑ መቀጫ በሁለቴኛነት የሚያሳስበን ጉዳይ ብሆንም እስት በባልና ሚስት መካከል ልጅ ብወለድ ማነዉ ወንድ/ሴት ይሁንልኝ በማለት የልጁን ጾታ ቀይሮ ያሳደገዉ? ስለዝህ የእድገት ደረጃችንን የልማት አቅማችንን የአመራር ሚናችንን በአመለካከታችንና በክህሎታችን ተመዝነዉ የተሰጠንን መጠቀሚ ባንችል በራሱ እንኳን ሰዉ(መንግስት የእግዚሃብሔር ቅዱስ ቃሉ ይወሰድብሃል(ይነጠቅብሃል ይላል ስለዝህ ወገን ንቃ ለዉጭ አካል ገበናይን አታሳይ የዞኑ መቀመጫ ቱርሚ,; ዴመካም ብሆን ድመካዉም; ቱርሚዉም; ዳሴነቹም; ኛንጋቶሙም; ሰላማግም; ቀይ አፈርም ወረዳዎች ደስ ባለን ነበር አሁንም የተወሰነበት ቦታ ሌሎች ወረዳዎችን ያማከለ መሆኑን ስገልጽ መስቀለኛ መንገዱ ያለዉ ""በሐመር"" ማህበረሰብ ዉስጥ ነዉ!!! ሌሎች በዞኑ ማህከል ይጠቀሙበታል።
ስለዝህ ነገን ተስፋ አድርጎ በመግባባትና በመሳሰብ በአብሮነት አርብቶ አደር ዞናችንን ለማልማት መነቃቃት/መነሳሳት ነዉ።
""የወጣትነት የህይወት ጉዞ!!!"
""ክፍል አራት
የሰዎችን ያለማወቅ አግዝ ፤ ዕውቀትህ ባላወቁት ላይ እንድትኮራና እንድትፈርድ አያድርግህ የአዋቂ ኩሩ ቁጥሩ ካላዋቂዎች ነውና ማወቅ ባለዕዳነት እንዳይሆን አላዋቂዎችን እርዳቸው ።
🔵 ዛሬ የመዝራት ዘመንህ ነገ መከርህ ነውና በእምነት እውነትን ዝራ ፤ በምታውቀው ቦታ ላይ አገልጋይ በማታውቀው መልካም ተግባር ላይ ደጀን ሁን ፤ በቦታህ መምህር ያለቦታህ ተማሪ ሁን ፤ ክብሩ እንዳይቀንስብህ ከዕቃ ትምክህት ፣ ከዕውቀት ሙግት ራቅ ።
🔴ሁሉን ወሬ ላውራ አትበል ፣ የደበቁህን ምስጢር አታውጣጣ ፣ የሰማኽውን ወሬና የተገለጠልህን ምስጢር ምን መፍትሔ ሰጠኸውና ? ያየህውን ሥራ ሁሉ እሰራለሁ የሰማኸውን ትምህርት ሁሉ እማራለሁ አትበል ። ይህ የተሰወረው የቅንዓት ጠባይ ነውና ሁሉን ልያዝ ማለትም ዝንጉ አድረጎ እንዳያስቀርህ ሁሉም ውስጥ ልኑር አትበል ።
🔵ቆንጆዎች ቁንጅናቸው ሁሉን የሚተካ እየመሰላቸው ከዕውቀትና ከትሕትና ይርቃሉ ። ሁሉንም ሰው በመልካቸው የሚማርኩት ስለሚመስላቸው ኩሩና ተንኮለኞች ይሆናሉ ። አንተ ግን ቆንጆ ወዳጅን እንጂ ቆንጆ ቁመናን አትሻ ፤ ቆንጆ ትዳርን እንጂ ቆንጆ ሴትን አትመኝ ፤ የላይ ነገር ከንቱና ኀላፊ ነውና በሚፈርስ አካል ፣ ኑሮ በሚለውጠው መልክ አትደለል ።
🛑እወድሃለሁ ብለህ የምትናገረውን ቃል ውለታ አታድርገው ፣ መውደድህን የምትናገረው እንወድሃለን እንዲሉህ አይሁን ፣ ሠላም ያለው አፍቃሪ የራሱን ፍቅር ያለ ምክንያት መፈፀም የሚችል ብቻ እንደሆነ እወቅ ። መወደድህን ለመስማት አትጠብቅ ።
🌀የሰዎችን ያለማወቅ አግዝ ፤ ዕውቀትህ ባላወቁት ላይ እንድትኮራና እንድትፈርድ አያድርግህ የአዋቂ ኩሩ ቁጥሩ ካላዋቂዎች ነውና ማወቅ ባለዕዳነት እንዳይሆን አላዋቂዎችን እርዳቸው ።
🛑ዛሬ የመዝራት ዘመንህ ነገ መከርህ ነውና በእምነት እውነትን ዝራ ፤ በምታውቀው ቦታ ላይ አገልጋይ በማታውቀው መልካም ተግባር ላይ ደጀን ሁን ፤ በቦታህ መምህር ያለቦታህ ተማሪ ሁን።
💡ሕይወት በ’የኔ’ እና ‘የኛ’ የምናሳንሰው ነገር የላትም… ከጽንፍ አልባው ምልዓት ላይ በተገለጸልን ልክ የገባንን ሁሉ የእኔ/ኛ አንልም… እኛ ራሳችንን ያንን ምልዓት አይደለን? “You are not a drop in the ocean; you are the entire ocean in a drop” ይላል Rumi
❤️ ይህን ሁለንተና በግላዊነት መያዝ አይቻልም… የኔ ብሎ ማሳነስ አይቻልም… እኛው ራሳችን ሁለንተናውን ነንና ፣ ብዙ የአለማችን እሳቤዎች ከሕይወት በተናጥሎ የመኖርን ቅዠት ይሰብካሉ… ውቅያኖሱን ሆነህ ሳለ የውቅያኖሱን ‘አንድ ጠብታ ወስደህ’ የኔ ማለት ከራስም ያሳንሳል…ከራስህ ተነጥለህ ‘የራስህ’ ሊኖርህ አይችልም።
💡የግዙፍ ውቅያኖስ አካል ነን ፣ከኔ ቤት ላይ የረጨኸው እሳት ከሆነ ነበልባሉ ያንተን ቤት ይነካል ሽቶ ስትረጨኝ የመዓዛው ቅንጣቶች ለአፍንጫህ ውብ ጠረን ይለግሳል ሰው የዘራውን ያንኑ ደግሞ ያጭዳል ይህን ምስራቃውያኑ Karma ሲሉት ሌሎች ደግሞ Boomerang ይሉታል Boomerang አውስትራሊያኖቹ አቦርጂኒስቶች ከእንጨት የሚሰሩት ደጋን ቅርጽ ያለው የአደን መሳሪያ ሲሆን ወርዋሪው ዘንድ ተመልሶ እንዲመጣ ተደርጎ የሚነደፍ ነው… ለሃሳብ፣ ለስሜትና ድርጊትህ መጠንቀቅ የሚኖርብህ ወላፈኑ ‘ለእኔም’፣ ‘ለእርሷም’፣ ‘ለእነርሱም’ እንደሚተርፍ በማሰብ ነው ምክንያቱም We are all One!
💎በረከት በላይነህ "የመንፈስ ከፍታ" ላይ እንዲህ ይለናል
“የግልህ ወንዝ ስለሌለህ ብቻህን የምትሰራው ድልድይ የለም! የሰማዩ ርቀት፣ የምድሪቱ ስፋት በ’እኛ’ እንጂ በ’እኔ’ አይለካም፡፡ ውዱ ‘እኔ’ ከ’እኛ’ የተሰራው ነውና!”
❤️ሁሉም ሰው ዋጋ አለው!
💎ሰው የሚሰጥህ ክብር አንተ ለራስህ በምትሰጠው ሚዛንና መጠን ነውና ለራስህ ትልቅ ዋጋና ብዙ ክብር ይኑርህ፣ ማንኛውም ሰው በማንኛውም አይነት ስራ ዘርፍ ቢሰማራ የተወሰነ ቀናት እስኪለምደው ይቸገራል እንጂ ስራውን የማይወጣበት ምንም አይነት ምክንያት የለም !
💡ዕድሉን ስላላገኘ እንጂ ሰው ሁሉ ወሳኝ ጠቃሚ ነው ነገር ግን በሌሎች ዘንድ ቦታውን ባለመግኘቱ እና ተቀባይ ባለመኖሩ ሊወድቅ ይችላል !ሰው ቦታን ይለምዳል እንጅ ቦታ ሰውን አይለምድም !ከደካማ ስር ብትሆን ማንነትህ አይወርድም እንዲውም ምርኩዝ ትሆነዋለህ !ከጠንካራ ጎን ብትቆም በሱ ወንበር አትመራም በራስህ ህሊና እንጅ !
💎ሰውን በአስተሳሰቡ እንጅ በፍፁም በአለባበሱ አትመዝነው፡፡ ምክንያቱም ሰው ቦታን ይቀይራል እንጅ ቦታ ሰውን አይቀይርም! ጠንካራ ሰዎች ሌሎችን ከፍ እንጅ ዝቅ አያደርጉም እና ጠንካራ ከሆንክ ለሰው ትልቅ ቦታ ስጥ ብዙ ዋጋም ይኑርህ።
🐝 Bee A Good Human
Our life can be translated into love,We can color our whole life with kindness, transforming our everyday activities and ejoying our everyday ways of being with human warmth. Our Life Can Be Translated into Love.
💙እራስህን በሰላም ፣ በብርሃን ፣ በጥበብ ፣በንቃተ-ህሊና ሸፍነው፡፡የአንተ ሃላፊነት ይህ ነው ፡፡ደስታ እና ርህራሄ በህይወት መንገድህ አይለዩህ፣ ከተፈጥሮ ጋር እጅ ለእጅ ተያይዘህ ኑር ፡፡ይህን ለማድረግ ሁሌም ከልብህ ጀምር።ሁሌም ይህን አድርግ፣ሁሌም ይህንን ሁን ፡፡
ለጁምኣችን!
💚
" መወደድም ሲሳይ ነው" አሉ ። ምነው ቢሉ ነብዩ ዩሱፍን ዓ.ሰ (ዮሴፍን) አርቀው የጣሉት የገዛ ወንድሞቹ ፥ አንስተው ያከበሩት መኳንንት ባዶቹ ።
መውደቅ መጨረሻ አይሆንም ፥ ምነው ቢሉ ዮሴፍ ዓ.ሰ ለንግስና የታጨው እስር ቤት እያለ ነውና ፥ መነሳትም ተክትሎታልና ።
ሰው ኹሉን አወቅ ነኝ ይላል እንጂ ስለ ህልውናው በመተርጎም ፥ ውስጥ ውስጡን ትርጉምን ሁላ የምታስከነዳ ገራም የመለኮት ሥርዓት አለች ።መታገስ ነጃ ያወጣል ምነው ቢሉ የመለኮት ሥርዓት ኹሉን በገራምነት እንደምታስከነዳ ማመን ነውና ።
🔑የማንፈልገው ነገር ባይኖር የምንፈልገውም አይኖርም !
📍ልዩነት የምንወደው ሳይሆን የምንቀበለው ነው ። ማንም ለራሱ ሀሳብ ቅድሚያ ቢሰጥ ፣ ተቃራኒውን ለመቀበል ደስታ ባይታይበት አይገርምም ። " የእኔ ሀሳብ ወይም ሞት ! " ማለት ግን ራስን ማስቀደም ሳይሆን ልዩነትን ማጥፋት ነው ። ይህ እውነትን ለመስቀል ገመድ ማዘጋጀት ይሆናል የወደድነውን ያገኘነው ካልወደድነው መሀል መርጠን መሆኑን ልብ ማለት ያሻል ።
🛑 እኛ የወደድነው ብቻ ቢኖር ፣ የምንጠላው ወይም የማንወደው ባይኖር የምንወደውን መውደዳችንን በምን እናውቀው ነበር ? የምንጠላውን የሚወዱት እንዳሉ መረዳት ብቻ ሳይሆን ለምንወደው ነገር ማነፃፀሪያ እንዲሆነንም ያስፈልገናል ። የማንወደውን ነገር ከማጥፋት ለሚወዱት መተው ያስፈልገናል ። የምንፈልገው ነገር መኖሩን ያወቅነው የማንፈልገው በመኖሩም ጭምር ነው ።
📍መስጠት ካልቻልኩ መቀበል አይሆንልኝም "
ክፍል ሶስት
"የወጣትነት የህይወት ጉዞ!!!"
ምክር ለወዳጅ!!
ሥልጣን ሲሰጥህ መሪ እንጂ አለቃ አትሁን ፤ ከፊት እየቀደምህ አስከትል እንጂ ከኋላ ሆነህ አትቅደም ።
🔴 በዓላማ ኑር ፤ እንቅፋቶች የሚያጸኑህ እንጂ ተግባርህን የሚያስተውህ አይሁኑ ። ሕይወት ትምህርት ቤት መሆኑና ባለማወቅ ብዙ ትህምርቶች እንዳያመልጡህ ተጠንቀቅ ።
:
📕 የመከራ ቀን ወዳጆችህን አትርሳ ፤ የዛሬ ሰው ብቻ አትሁን ፤ የትላንቱንም አስብ ፤ አንገት የተፈጠረው ዞሮ ለማየት ነውና ።
🔵ዓለም ዋዣቂ ናት ። ከፍና ዝቅ ስትል አትደናገጥ ፤ ፀሐይ ዝናብን ተከትላ ትፈነጥቃለች ። ከመከፋትም በኋላ ትልቅ መፅናናት ይሆናል ። ከሌሊት በኋላም ሌሊት አይመጣም ። ከሀዘን በኋላ ደስታ ይሆናልና በርታ!
🔴 መነቀፍን አትፍራ ፤ ነቀፋህን ግን አጥራው ፤ ስለ ሀሰት ሳይሆን ስለ እውነት ተገፋ ፤ ሌሎችን ውደድ ፍቅር ስጦታ እንጂ ብድር አይደለምና አልወደዱኝም ብለህ በአበዳሪዎች አንቀጽ አትካሰስ ፤ የገባህን አድርግ የዚህ ዓለም ሰው ሲወድህም ሲጠላህም ባለማወቅ ነው ። ብዙዎች ስለወደዱህ ይወድሃል ፤ ብዙዎች ስለጠሉህ ይጠላሃል ።
🔵 ሁልጊዜ የበላዮችህን አትመልከት ፤ የበታቾችህንም ተመልከት ። ለድምፅ አልባዎች ጩህላቸው ፣ ለተጠቁት ተሟገትላቸው ። እውነት እውነት በማለትህ የምታጣው ሀሰተኛ ወዳጅህን ብቻ ነው ። እውነት እውነት በማለትህ የምታተርፈው ግን እውነተኛ ወዳጅን ነው ።
🛑ደጋፊዎች ተከታዮች አይደሉም ። ሰዎች ስለደገፉህም የያዝኩት እውነት ነው ብለህ መንቻካ አትሁን ፤ ምናልባት ዛሬ የሚጮሁልህ ዛሬን ሊረሱብህ ሊሆን ይችላልና ። ሲያለቅሱልህም ቃልህ ማርኳቸው ሳይሆን የሞተ ዘመዳቸው ትዝ ብሏቸው ሊሆን ይችላልና አለቀሱ ብለህ ንግግርህን ድንበር አታሳጣው ። እውነትንም በደጋፊ ብዛት እንዳትመዝናት ተጠንቀቅ ።
🔴ለእውነታ እንጂ ለይሉኝታ አትኑር ፤ ያን ስልህ የምትኖርበት ሕዝብና ባሕል ከእውነት ጋር እስካልተጋጨ መጋፋት የለብህም። ሠዎች የሚቀበሉህ ባሕላቸውን ስታውቅና ስታከብርላቸው ነው ።
🔵ልጅነት የለሰለሰ መሬት ፣ ወጣትነት የአዝመራ ዘመን ፣ ሽምግልና ደግሞ የአጨዳ ዘመን መሆኑን አስተውል ። በሽምግልናህ የምታጭደው የወጣትነትህን አዝመራ ነውና ዛሬ ለምትዘራው ተጠንቀቅ ።
ጥቁር ልብስ ብቻ በመልበስ ጾም ጸሎት ታዘዘ‼️
👉🏾ጾመ ነነዌን ምክንያት በማድረግ በመላው ዓለም የሚገኙ ሕዝበ ክርስቲያን ጥቁር ልብስ ብቻ በመልበስ በጾምና በጸሎት ምሕላ በመያዝ በቤተ ክርስቲያን ዓውደ ምሕረት በመገኘት ወደ እግዚአብሔር ጾም፤ ጸሎትና ምሕላ እንድታቀርቡ ቅዱስ ሲኖዶስ ጥሪውን ያስተላልፋል፡፡
Via EOTC TV
በሐ/ወ/ት/ጽ/ቤት በዋ/ኃላፊ አንቴነህ ጌታቸዉ እና በፖልስ ጽ/ቤት በዋ/አዛዥ ኢን/ር ጋድ በርቅ ጋር በመሆን በአስሌ ክላስተር ሥር የኦልጋን መጀመሪያ ደ/ት/ቤት በጥቅምት28/2015ዓ/ም እግዝሃብሔር ነፍሱን ይማርና በመምህሩ ሞት ምክንያት የተዘጋዉን ት/ቤት በማህ/ቡ ፍላጎትና በወረዳ የፀጥታና የስቭል ተቋማት ጋር በመተባበር በቀን16/05/2015ዓ/ም ላይ ቀበሌው ድረስ በመሄድ ዉይይት በማድረግ ለት/ቤቱና ለመምህራን ደህንነት ሚሊሻ በመመደብ ኢን/ር ጋድ በረቅ የሰላሚና ፀጥታው መደፍረስ ለግለሰብና ለአከባብ ምን ያህል የአኗኗር ዘይቤዎችን እንደሚያበላሽብን እና የልማት ፀር መሆኑን እንድሁም በብዙ ዓመታት የተገነቡትን በአጭር ጊዜ/ሰዓታት እንደሚያወድሚ ሁሉ የሰዉን ክብር ህይወት ለመቅጠፍ ጊዜው እንደማይፈጅ መረዳት አከባብያችንን በጋራ በንቃት መጠበቅ እንዳለብንና ከህግ ጋር መተባበር ባለመቻላችን እንደ ሀገርም እንደ አከባብም በተፈጠሩ ጥፋቶች መረዳ አለብን ስለዝህ በዋናነት አስፈላጊዉ በወንድማማችነትና በአብሮነት መኖር አለብን በሚል በዉይይቱ በክህሎትም ግንዛቤ በመስጠትና በአመለካከትም የተዛነፉትን የሚያስተካክል የህግ እዉቀታቸዉንና አቅማቸዉን ለማህበረሰቡ አስገንዝበዋል!!!! በትምህርቱም በኩል በማህቀረሰቡ ያሉ የባህል ተጽህኖዎችን መቅረፍ እንድችሉና የአብሮነት ትብብራቸዉ ሁሌም እንድኖርባቸዉ የት/ጽ/ቤት ዋ/ኃላፊ ወንጀለኛዉን ተተኳኩሰዉ በመያዝ ለህግ አሳልፈዉ በመስጠታቸዉ በወረዳዉ ጽ/ቤት በኩል ለህዝቡ ምስጋና በማድረስ ከዝህ በኋላ እርስ በርሳችን በፍቅር ግንኙነት በባህላችን አጥፊዉን በመቅጣት የጋራ እሴታችንን በጋራ ለመጠበቅ የመተባበርና የመተጋገዝ ባህላዊ አቅማቸን እንዳይለይብንና ቀጣይነትም እንድኖር ማስገንዘባቸዉ!!!
የስማርት ስልክ ሱሰኛ መሆንዎን በቀላሉ እንዴት ማወቅ ይችላሉ?
December 22, 2022
የስማርት ስልኮች ተጠቃሚዎች ቁጥር ከ6 ቢሊየን በላይ መድረሱን መረጃዎች ያሳያሉ
የስማርት ስልክ ሱሰኛ መሆንዎን በቀላሉ እንዴት ማወቅ ይችላሉ?
በ2022 ከ1 ነጥብ 4 ቢሊየን በላይ ስማርት ስልኮች የተሽጡ ሲሆን፥ አጠቃላይ የስማርት ስልኮች ተጠቃሚዎች ቁጥርም ከ6 ቢሊየን በላይ መድረሱን መረጃዎች ያሳያሉ።
በዚሁ አመት የተደረጉ ጥናቶችም የስማርት ስልኮች እና የተጠቃሚዎቻቸውን አስደንጋጭ አሃዛዊ ትስስር አሳይተዋል
ስማርት ስልክዎ አጠገብዎ ከሌለ መተኛት ይከብድዎታል? የባትሪው መቀነስስ ጭንቅ ውስጥ ይከትዎታል? ስልክዎ ሳይጠራ የተደወለልዎ፥ መልዕክት ሳይላክልዎ መልዕክት መላኩን የሚያሳውቅ ድምጽ ሰምተው ስልክዎን ደጋግመው አይተዋል? መልስዎ አዎ ከሆነ የስማርት ስልክ ሱስ ተጠቂ ሳይሆኑ አልቀረምና ቆም ብለው ያስበቡብት።
በ2022 ከ1 ነጥብ 4 ቢሊየን በላይ ስማርት ስልኮች ተሽጠዋል። የስማርት ስልኮች ተጠቃሚዎች ቁጥርም ከ6 ቢሊየን በላይ መድረሱ ይነገራል። ይህ አሃዝ በ2016 ከነበረበት በ49 በመቶ ማደጉ የስማርት ስልኮችን ተፈላጊነት ያሳያል።
ከተጠቃሚው ቁጥር መጨመር እኩል በስማርት ስልክ ሱስ ተጠቂ የሆኑ ሰዎች ቁጥርም እያደረ እየጨመረ መሆኑን ፔው የተሰኘው የጥናት ተቋም ያወጣው የዳሰሳ ጥናት ያመለክታል።
በአሜሪካ 47 ከመቶ የስማርት ስልክ ተጠቃሚዎች ስልካቸውን የሙጥኝ ያስባለ ሱስ እንደያዛቸው ያምናሉ።
71 ከመቶው የሚሆኑ የጥናቱ ተሳታፊዎችም ከፍቅር ጓደኛቸው ጋር ከሚያሳልፉት ጊዜ በበለጠ ለስልካቸው ጊዜ እንደሚሰጡ ነው የተናገሩት።
በጥናቱ ምላሽ ከሰጡት ህጻናት ውስጥም ሁለት ሶስተኛው በቀን ከ4 ስአታት በላይ በስልካቸው እንደሚያጠፉ ተመላክቷል።
ከግማሽ በላይ የሚሆኑት ተሳታፊዎች ስልካቸውን ሳይዙ መንቀሳቃስ ከፍተኛ የመረበሽ ስሜትና ፍርሃት ውስጥ እንደሚከታቸው የተናገሩ ሲሆን፥ ስማርት ስልኮችን እየተጠቀሙ መንዳት ከሚደርሱ አደጋዎች 20 በመቶውን ይሸፍናል ተብሏል።
የስማርክ ስልክ ሱስ በተጠቃሚው የእለት ለእለት የህይወት ኡደት፣ የስራ ውጤታማነትና የማህበራዊ ህይወት ላይ እያደረስ ያለው ጉዳትም ከፍተኛ ስለመሆኑ ይነገራል።
ቀጣዮቹ አስደንጋጭ ቁጥሮችም የስማርክ ስልክ ተጠቃሚዎች ችላ ብለው ካለፏቸው በያዙት ስልክ ሱስ ተጠልፈው መውደቃቸውን ያሳያል ይላሉ ባለሙያዎች።
- በየቀኑ በአማካይ ከ150 ጊዜ በላይ የተዘጉ (በፓተርን የተቆለፉ) ስልኮች ይከፈታሉ
- የሞባይል ስልኮችን ስክሪኖች በቀን ከ2 ሺ 600 ጊዜ በላይ ይነካካሉ
- ሁለት ሶስተኛ የሚሆኑት የስማርት ስልክ ተጠቃሚዎች ባትሪ ካልዘጋባቸው በስተቀር ስልካቸውን አያጠፉም
- ከ70 በመቶ በላይ ተጠቃሚዎች ስልካቸውን አጠገባቸው አድርገው ይተኛሉ፥ ከነዚህ ውስጥ ሶስት በመቶው ስልካቸውን በእጃቸው እንደያዙት ያንቀላፋሉ
- እድሜያቸው ከ10 እስከ 12 ከሚሆኑት አሜሪካውያን ህጻናት 45 ከመቶው ስማርት ስልክ አላቸው
- ከአሜሪካውያን ታዳጊዎች 80 በመቶው፤ በብሪታንያ 63 በመቶው ፤ በጃፓን 61 በመቶው በሰአት ከአንድ ጊዜ በላይ ስልካቸውን የመነካካት ባህሪ አዳብረዋል
- የስማርት ስልክ ተጠቃሚዎች በቀን በአማካይ 58 ደቂቃ ፌስቡክ ላይ 53 ደቂቃ ደግሞ ኢንስታግራም ላይ ያሳልፋሉ
- የቲክቶክ ተጠቃሚዎች በቀን በአማካይ 52 ደቂቃዎችን አጫጭር ቪዲዮዎችን በማየት ያሳልፋሉ (በሳምንት ከስድስት ስአት በላይ እንደማለት ነው)
- ሰራተኞች በቀን በአማካይ 2 ስአት ስልካቸውን በመጠቀም ስራ ይበድላሉ
- በብሪታንያ 58 በመቶ ሰራተኞች በመስሪያ ቤቶች የተቆለፉ ድረገጾችን ስብሮ ለመግባት ስማርት ስልካቸውን ይጠቀማሉ
ስማርት ስልኮች አሰራራቸው በራሱ ሱስ ውስጥ የሚከት ነው የሚለው የአሜሪካ አዲክሽን ሴንተር ድረገጽ፥ የየእለት እንቅስቃሴያችን ከስልካችን ጋር የተያያዘ መሆኑን ያወሳል።
መዝናኛው፣ መረጃ መሰብሰቢያው፣ ክፍያ መፈጸሚያው፣ አቅጣጫ ጠቋሚው፣ አማካሪው ስማርት ስልክ አጠቃቀሙ ገደብ ካልተበጀለት ግን ጉዳቱ እያመዘነ መሄዱ አይቀርም።
ከመጠን ያለፈና በሱስ ደረጃ የተቀመጠ የስማርት ስልክ አጠቃቀም የሰነልቦና ባለሙያዎች ከአዳዲስ ስያሜዎች ጋር እንዲያስተዋውቁን አድርጓል።
ከነዚህም ውስጥ “ኖሞፎቢያ” (ስልክ የሌለበትን ሁኔታ መፍራት) ፣ ቴክስታፍሪኒያ (መልዕክት ሳይገባልን ግን የተላከልን መስሎን የማየት ልማድ) እና ፋንተም ቫይብሬሽን (ስልካችን በስህተት የነዘረን መስሎን አውጥተን የምናይበት) የተሰኙት ይገኙበታል።
እናም እነዚህ ምልክቶችን ደጋግማችሁ ከተመለከታችሁ በስማርት ስልካችሁ ሱስ ውስጥ ተዘፍቃችሁ ሊሆን ስለሚችል ባለሙያዎችን አማክሩ።
የድብርት፣ እንቅልፍ እጦት እና የስራ መጥላት ባህሪ እየተላመደ መሄድም ከማህበራዊ ህይወት ከመራቅ ጋር ተዳምሮ ራስን ወደማጥፋት ሊያመራ ይችላል፤ ጥናቶችም ይህንኑ አሳይተዋል የሚሉት የስነልቦና ባለሙያዎች ጉዳዩን እንደቀላል ነገር መመልከት እንደማይገባም ያሳስባሉ።
✅✅ ታህሳስ፦ 14/2015 ዓ.ም
"ኤኩሞሞር ለቀጠናዊ ትስስር!" በሚል መሪ ቃል የኢትዮጵያ፣ ኬንያ፣ ደቡብ ሱዳንና ኡጋንዳ ቀጠናዊ የባህልና ሰላም ፌስቲቫል በኛንጋቶም ወረዳ እየተከበረ ይገኛል።
""የፍቅር; የሰላሚንና የአንድነታችን ትስስር እዉነቴኛ መንገድ መሆኑን የሚናረጋግጥበት; የመደመሩን ፊልስፍና በአራቱ የሕሳብ ስልቶች የሚንጠቀምበት መሥመራችን እንደሚሆን ያሳዬናል!!!"
✍️ለሁሉም ለአስሌ ክላስተር ለር/መ/ራንና ለመ/ራን
🌼እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ!🌻
እንደሚታወቀው ሁሉም ተማሪዎች በት/ቤታቸው በመገኘት የ2015 ዓ.ም የትምህርት ሳምንት የሚከበረው መስከረም 3 ቀን ነው።
ስለዚህም ትምህርት ለሁሉም፣ ሁሉም ለትምህርት በሚል መርህ ቃል በሁሉም ት/ቤት የሚከበር ሆኖ ት/ቤቱ በመረጠው 1 ት/ቤት የወረዳ አስተዳዳሪ/የቀበሌ ሊ/መናብርት፣/ ሁሉም አመርራር፣ የትም/ ማናጅመንት፣ ታዋቂ ግለሰቦች፣ መምህራንና ተማሪዎች እንዲሁም ሁሉም የተማሪ ወላጆችና አጋር አካላት እንዲገኙ በማድረግ በተለያዩ ፕሮግራሞች በድምቀት ተከብሮ አፈጻጸሙ በሪፖርት እንዲደርሰን አሳስባለሁ። የችግኝ ተከላ የመርሃ ግብሩ አካል ይደረግ።
በድጋሚ መልካም በዓል! መልካም የሥራ ጊዜ!
🌼🌼🌼 ለአድስ ዓመት የሕይወት ስንቅ 🌼🌼🌼
ለአስሌ ክላስተር ት/ቤቶች ለርመራንና ለመራን አድሱ ዘመን በመምህርነታቹና በት/ቤት አስተዳደርነታቹ የተሻለ ት/ቤትና ብቁ ዜጋ የሚታፈሩዘት እና በሙያቹ የተሻለ ተክኖሎጅ አንግባቹ የተሻለ ትዉልድ በማስተማር የሚታበቁበት ዘመን እንድሆንልን ለሙያዊ ክብራቹ ዜብ የሚትቆሙበትም የዘመን ተሻጋር ሙያችንን እያከበርንና አያስከበርን ለዉጥ የሚናይበት ዓመት ይሁንልን!!!!
🐰" ከክላስተር ሱፐርቫይዘር"🦆
ውድ ኢቶዮጵያዊያንና ለክላስተራችን በድጋፍና በክትትል በአጋርነት ለሚትደግፉን ደንበኛቻችን
እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሠላም አደረሰዎ!
እኛ ኢትዮጵያዊያን
ተፈጥሮ ሁሉን ያደለን
በክረምት ዝናብ ለምልመን
በበጋ ፀሃይ የምንደምቅ
በአደይ አበባ ታጅበን
በአዲስ ተስፋ ከዘመን ዘመን የምንዘልቅ
መልካም አዲስ ዓመት!
እያልኩ በተጨማርም
🌺🌸🌺🌸🌺🌸🌺
ኢሳይያስ 43
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁸ የፊተኛውን ነገር አታስተውሉ፥ የጥንቱንም ነገር አታስቡ።
¹⁹ እነሆ፥ አዲስ ነገርን አደርጋለሁ፤ እርሱም አሁን ይበቅላል፥ እናንተም አታውቁትምን? በምድረ በዳም መንገድን በበረሀም ወንዞችን አደርጋለሁ።
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
የተናገረውን በማድረግ የታመነ አምላክ እንደ ቃሉ በአድስ ዓመቱ(ለ2015ዓመት/ዘመን መሼጋገር
አዲስ ነገር ፍቅር፣ ተስፋ፣ በረከት እርቅ ጤንነት ይቅርታ፣ መያያዝ በህዝባችን ላይ አሁን ይብቀል በጌታችን በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ(በፈጣር ቼርነትና በእናቱ በቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት አሮገዉን ዓመት ለታርክ ማስታወሻነትና ለትዉልድ አስቀሚጠን ያለፈዉን ዓመት አሻግረሁናል!!!🙏🙏🙏🙏🙏 መልካም የአዲስ አመት ዋዜማ! ይሁንላቹ!!!!!!!!
ትምህርት ለሁሉም ዜጎች!!!
የትምህርት ፎኖተ ካርታ ማሻሻያዎች:-
😁1ኛ= በ2014 ዓ,ም በሁሉም በ11ኛ ክፍል ተማሪዎች ሙሉ በሙሉ ተግባራዊ ይሆናል፡፡
😁2ኛ= በ2014 ዓ,ም በ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ፍኖተ ካርታው አይተገበርም፡፡ ምክንያቱም ባለፈው ዓመት በ11ኛ ክፍል ስለልተገበረ ለ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ሰለሚያስቸግር ነው፡፡
😁3ኛ= በፍኖተ ካርታ የት/ቤቶች የስታንዳርድ ደረጃ 70% ደረጃ= 3 እና 30% ደረጃ= 4 ለማድረግ በአምስት አመት ውስጥ ይሰራል፡፡
😁4ኛ= የ2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች በመንግስትና በአጋዥ ድርጅት በጀት በ2014ዓ,ም ጀምሮ ይታገዛሉ፡፡
😁5ኛ= የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤቶች ምገባ ኘሮግራም በአዲስ አበባ በሁሉም መንግስት ት/ቤቶች ተግባራዊ የሆነውና በኦሮሚያና በአማራ ክልል ውስን ት/ቤቶች ላይ ተግባራዊ እየሆነ ያለው ተሞክሮ ለሌሎች ይሰፋል፡፡
😁6ኛ= የመ/ራን ብቃትና የት/ት ደረጃን ለማሻሻል በበጋ ፊት ለፊት ት/ት ኘሮግራምና በርቀት ኦን ላይን ተግባራዊ ይሆናል፡፡
😁7ኛ= የሀገራችን የት/ት እርከን ከ1ኛ-6ኛ ክፍል, ከ7-8ኛ ክፍል እና ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ወይም 6+2+4 ይሆናል፡፡ ማጠቃለያ ፈተና 6ኛ ክፍል ክልል አቀፍ በ8ኛ እና በ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና ይሰጣል፡፡
😁8ኛ= የቴክኒክና ሙያ ትምህርቶች እስከ ደረጃ 3 (level 3) ድረስ በ2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች ይሰጣሉ፡፡
😁9ኛ= የጎልማሶች ት/ት የራሱን ችሎ በተደራጀ መንገድ በምክትል ርዕሰ መምህር የሚመራ ይሆናል፡፡
😁10ኛ= አጠቃላይ የት/ት ፎኖተ ካርታ
የትኩረት አቅጣጫዎች:-
ሀ= የት/ት ተደራሽነትና ተሳትፎ:-
ለ= የት/ት ጥራትን ማረጋጋጥ:-
ሐ= መልካም አስተዳደርን ማስፈን እና
መ= ህብረ ቤሔራዊነትና ብሔራዊ አንድነትን ማምጣት ናቸው፡፡
በመሆኑ በአይነቱ ልዩ የሆነውንና ሀገር በቀል እውቀቶች ለማሰደግ ትኩረት ያደረገውን የት/ት ፍኖተ ካርታ በሁሉም ርብርብ ተግባራዊ በማድረግ የት/ት ስርዓትን በተሻለ ደረጃ እናዳርሳለን!!!
መልካም የት/ት ዘመን!
Cc - guwagusa education office
የአስሌ ክላስተር ሱፐርቫይዘር........
2.3.የአመቋ ሠልጣኝ መምህራንን የማማከር መርሆዎች
ያዘጋጃሉ።
■የማማከሩ አገልግሎት የራሱ የሆነ ሥርዐት ያለው፣ በተወሰነ ጊዜ ገደብ ውስጥ የሚከነወንና
መምህራን በትምርት በቱ ውስጥ ካሉት የአመቋ መምህራን መካከል እንዲሆነ ተገልጿል፡፡
ይችላሉ፡፡ ነገር ግን ጓደኝነት በማማከር አገልግሎት ውስጥ ትልቅ ቦታ የሚሰጠው አለመሆኑን
■ምንም እንኳን የአመቋ መምህራን የማማከር አገልግሎት በዕቅድና በተቋማዊ አደረጀጀት
የአማካሪው ሚና የጎላ ነው፡፡
አውቅና ማግኘት እሳቤ ውስጥ የገባ ቢሆንም የማማከር አገልግሎቱ ምስጢራዊነቱን እንዲጠብቅ
ምናልባት ለአማካሪነት የተመረጡት መምህራን የሰልጣኝ መምህራኑ የቅርብ ጓደኞቻቸው ሊሆኑ
■የአመቋ መምህራን የማማከር ሥራ ግንኙነት በጋራ መግባባት ላይ የተመሠረተ ነው፡፡
■የአማቋ መምህራን የማማከሪያ ማዕቀፍ እንደሚያመለክተው በአማካሪነት የሚመረጡት
ውስጥ ያላቸው አንድምታ
ሥራ መጠቀም እንችላለን።
■በአማካሪና በሠልጠኝ መምህራን መካከል ያለው ግንኙት በመተማመን መንፈስ ላይ የተመሰረተና
ነው።
መርሆዎች ያመለክታሉ፡፡
■በማማከር አገልግሎት ውስጥ የሚኖረው ግንኙነት ህጋዊና መደበኛ በሆኑ የመረጃ ልውውጦች
በራሱ ሙያዊ ስነምግባር፣ ደንቦችና ህጎች የሚመራ ነው።
ማዕቀፉ እንደሚያመለክተው አማካሪ መምህራን የመሪነት ሚና የሚኖራቸው ሲሆን ሠልጣኝ
የአመቋ የማማከር አገልግሎት መሠረታዊ መርሆዎች በኢትዮጵያ የትምህርት ሥርዓት
ሚስጥራዊነቱም የተጠበቀ ነው።
ላይ የሚያተኩር እንጅ በጓደኝነትና በቤተሰባዊ ትስስር ላይ የተመሰረተ አይደለም።
■የማማከር አገልግሎት ሙያዊ ምዘናው የሚከናወነው ባለው ነባራዊ ሁኔታ ላይ በመመስረት
■አማካሪና ሠልጣኝ መምህራን በጋራ ሆነው የማማከር አገልግሎቱን ግልጽ ግቦችና እቅዶችን
እውቀት በዕለት ከዕለት ነባራዊ ሁኔታ ውስጥ ራሳቸውን ችለው መተግበር ሲችሉ ነው፡፡
■ለሠልጣኝ መምህራን ትክክለኛ፣ ወቅታዊ፣ ተገቢና ተከታታይነት ያለው ግብረመልስ ይሰጣል።
■የማማከር አገልግሎቱ የመጨረሻ ምዕራፍ የሚሆነው ከሌሎች ያገኙትን ልምድና የቀሰሙትን
መምህራን ደግሞ ለማማከር አገልግሎቱ መነሻ በግብአትነት የሚያገለግል የመነሻ እቅድ ያቅዳሉ፡
■በሁሉም የትምህርት አይነቶች የማማከር አገልግሎት ተግባራት መሠረታዊ መርሆዎች ተመሳሳይ
ናቸው። በመሆኑም የሚከተሉትን መሠረታዊ መርሆዎች ለአመቋ ሠልጣኝ መምህራን የማማከር
፡ በተጨማሪም አማካሪና ሠልጣኝ መምህራን በጋራ የትግበራ እቅድ ያዘጋጃሉ፡፡
■የአመቋ መምህራን የማማከር አገልግሎት ማለት የተማሪዎችን የማንበብና የመፃፍ ክህሎት
ስለመሆናቸው አማካሪ መምህር ማረጋገጥ አለባቸው።
መ የራሳቸውንና የሥራ ባልደረቦዎቸውን የሥራ ልምድ ለማሻሻል የሚረዱ ትምህርት ቤት ተኮር
ትኩረት የተማሪዎችን ማንበብና የመፃፍ ክህሎት ለማዳበር በሚረዱ ተግባራት ላይ መሆን
ዕቅድ፣ ትንተና፣ ትግበራና ግምገማ ናቸው። በዚህ የሙያ ማሻሻያ ሂደት ውቅት መምህራን በሚከተሉት
ለ. ከሥራ ባልደረቦቻቸው ጋር ተባብረው የመስራት
አለበት። የአመቋ አማካሪ መምህራን ሁልጊዜ ማተኮር ያለባቸው በማማከር ላይ ብቻ ሳይሆን
ጉዳዩች ላይ በንቃት ሊሳተፉ ይገባል፡፡
ሐ. የራሳቸውን የመማር ተግባራት የመለየት
የሚተገበርና መምህራን በሙያው ውሰጥ እስካሉ ድረስ የሚቀጥል ሂደት ነው፡፡ የኡደቱ ክፍሎችም
ፍልሰትን ተግዳሮት መቋቊም የሚቻለው ሂደቱን ተከታታይና ቀጣይ በማድረግ ነው፡፡ በሌላ
2.4.የአመቋ መምህራንን የማማከር አገልግሎት ኡደት
ለማዳበር ተማሪዎች የሚችሉበትን ምቹ ሁኔታ መፍጠር ነው፡፡ ስለሆነም የማማከር አገልግሎቱ
በኩል ሰልጣኝ መምህራን በማማከር አገልግሎቱ ላይ ከመሰማራታቸው በፊት ለዚህ ደረጃ ብቁ
ግብረመልስ ላይ ነው፡፡ ከዚህም በተጨማሪ ለሠልጣኝ መምህራን የሚደረግላቸውን እገዛና
የኢትዮጵያ መምህራን ተከታታይ ሙያ ማሻሻያ መርሀ ግብር በአራት ኡደታዊ ፍሎች ተከፍሎ
ሀ. በራስ የመማር ሂደት
የትኩረት አቅጣጫ የሚሆነው በተከታታይነት በሚሰጠው የተማሪዎች የማንባብና የመፃፍ
በሀገሪችን የሚታየውን የመምህራንን ከቦታ ወደ ቦታ መዘዋወርንና ፣ የሠለጠኑ መምህራን
ተግባራትን የማከናወን፡፡ /ት/ሚር ጥቅምት 2001/
በቀጣይነት ሠልጣኝ መምህራንን ወደ አማካሪነት ማሳደግ ላይ መሆን አለበት፡፡ ስለሆም
የአመቋ መምህራን የማማከሪያ ሞዴል የሚከተሉት ኡደታዊ ደረጃዎች አሉት፡፡
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the school
Telephone
Website
Address
Addis Ababa
њњњ. србованје. цом
Addis Ababa
Ригинал сајт од мноштва плагијата, што настаде далеке 2
Addis Ababa, KANENUSODAA
Advice on research proposal, thesis, analysis for , Health, Natural science, Social science and etc
Addis Ababa
Ethiopia Educational Consultant established for helping students learn in Ethiopia.
Addis Ababa
hello Frnds this is kids activity page in this page you can post kids images, videos and everything about kids