Addis Ababa prosperity women’s league- ብልፅግና

Creating democrat, vibrant and front line womens that has accepted and ready to implement programs a

ራዕይ
የከተማችን ሴቶች፣ ማህበራዊና ፖለቲካዊ ተሳታፊነትን በማጎልበት እና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነትን በማረጋገጥ የብልጽግና ፓርቲን ተልእኮ በብቃት መወጣትና የመደመር መንገዳችን ቀጣይነት ማረጋገጥ
ተልዕኮ
- ህብረተሰባዊ ለውጥን ማፋጠን፣
- የወቅቱን ፓርቲያዊ ተልዕኮዎች በሚገባ ተገንዝቦ በብቃት መፈጸም፣
- የሴቶችን ሁለንተናዊ ጥቅም ለማስጠበቅ መረባረብ፣
- የሴቶችን የትግል መድረክ ሆኖ ማገልገል፣
- ሁሉንም ሴቶች በጋራ ዓላማዎች እና ጥቅሞች ዙሪያ ማንቀሳቀስ፣
ዓላማ
ከተማችንን ሴቶች በሁለንተናዊ የለውጥ እንቅስቃሴያችን ዙሪያ በንቃት በማሳተፍ ደረጃ በደረጃ ተጠቃሚ በማድረግ የህዳሴ ጉዞአችንን ማቀላጠፍ
የከተማችንን ሴቶች በመሰረታዊ ጥቅሞቻቸው በመነሳት ዙሪያ እንዲሰባሰቡና በመደመር እሳቤ ዙሪያ እነዲሰባሰቡና በቀጣይነት እነዲተጉ ማስቻል፡፡

Photos from Moges Balcha Gebremedhin's post 24/12/2023
Photos from Muferihat Kamil Ahmed's post 24/12/2023
Photos from የአዲስ አበባ ከተማ ኮሙኒኬሽን ቢሮ Addis Ababa City Communication's post 23/12/2023
22/12/2023
Photos from Abiy Ahmed Ali's post 22/12/2023
Photos from Addis Ababa Prosperity Party - ብልፅግና's post 21/12/2023
Photos from FBC (Fana Broadcasting Corporate S.C.)'s post 20/12/2023
18/12/2023

ፓርቲያችን ብልፅግና ብሔራዊነት ገዢ ትርክት እንዲሆን የፈለገበት የመጀመሪያው ምክንያት ትርክቱ "አማካይ በመሆኑ" የተነሳ ነው!!

ኅብረ ብሔራዊነትን፣አካታችነትን ፍትሀዊነትን እና እኩልነትን ለሁሉም ኢትዮጵያውያን የሚያረጋግጥ አሰባሳቢ ትርክት ሀገራችን ያስፈልጋታል ብሎ ብልፅግና ፓርቲ ያምናል።

አብሮነትን ክዶ ልዩነት ላይ ብቻ የሚያተኩር ትርክት፣ብዝኃነትንም ደፍጥጦ ፍፁማዊ አንድነት ላይ የሚያተኩር ትርክት ለምናስበው ሀገራዊ ብልፅግና አይጠቅመንም።

ኢትዮጵያ ሀገራችን ትናንት ሀገራዊ አንድነትን ለማስጠበቅ ሁሉም ኢትዮጵያውያን ዋጋ የከፈሉላት፣ህዝቦቿ ብዙ የተድላ እና የፈተና ጊዜያትን በጋራ ወጥተው የወረዱባት፣በአንድነትም በልዩነትም ትርክት የተነሳ ግጭት እና ፈተናዎችን ያሳለፈች ሀገር ናት።

የብልፅግና ብሔራዊነት ትርክት ትናንትን አምርሮ የሚረግም ወይም አግንኖ የሚያወድስ አይደለም። ከትናንት ጠቃሚ የሆኑ ወረቶችን ለማስቀጠል የሚሰራ፣ጥፋቶችን የሚያርም ነው።ዛሬን ግን ለስራ እንጂ ለቁዘማ አይጠቀምበትም።

Photos from Adanech Abiebie Fans አዳነች አቤቤ አድናቂዎች's post 18/12/2023
16/12/2023
16/12/2023
Photos from ቦሌ ብልፅግና ሴት ሊግ /Bole prosperity women's leauge's post 16/12/2023
Photos from Addis Ababa prosperity women’s league- ብልፅግና's post 13/12/2023

የአ/አ ብልፅግና ሴቶች ሊግ በአራዳ ክ/ክፍለ ከተማ በመገኘት ከወረዳ አመራሮችና ከመ/ድርጅት እንዲሁም ከህዋስ አመራሮች ጋር ስለተቋሙ የስራ አፈፃፀም ፍሬያማ ውይይት አድርገናል። በውይይቱ የሴቶች ተሳትፍና ተጠቃሚነት ላይ እየተሰራ ያለው ስራና የኑሮ ውድነትን ለማቃለል የተጀመረው ተግባር ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበትና ለተግባሩ ውጤታማነትም የበኩላቸውን እንደሚወጡ ከመግባባት ተደርሷል።

01/12/2023
30/11/2023
30/11/2023

መረዳዳት የቀደመ ባህላችን ነው።

Photos from Alemayehu Ejigu Kumsa's post 30/11/2023
Photos from Addis Ababa prosperity women’s league- ብልፅግና's post 29/11/2023

የአዲስ አበባ ብልፅግና ሴቶች ሊግ ዛሬ በጉለሌ ክ/ከተማ ከመዋቅሩ አመራርና አባላት ጋር የስራ ግምገማና የመስክ ጉብኝት አድርገናል።በግምገማው በክ/ከተማው የዝግጅት ምዕራፍ ተግባራት በጥሩ ሁኔታ መከናወናቸውንና የተግባር ምዕራፍ ስራዎችም በተሻለ ፍጥነት እየተሰሩ መሆኑን በተለይ የሴቶች ተጠቃሚነት ላይ የተጀመሩ ስራዎች ተጠናክረው መቀጠላቸውን በመስክ ምልከታችን አረጋግጠናል።

Photos from Prosperity Party - ብልፅግና's post 27/11/2023
Photos from Addis Ababa prosperity women’s league- ብልፅግና's post 25/11/2023

የአዲስ አበባ ብልፅግና ፓርቲ ሴቶች ሊግ በክረምት የተተከሉ ችግኞችን የመንከባከብና የበጋ በጎ ፈቃድ ስራን የማስጀመር ተግባር ዛሬ በ15/3/2016 አከናውኗል። በተጨማሪም በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ 10 ተጀምሮ የነበረ የአቅመ ደካማ እናትን የመኖሪያ ቤት በማጠናቀቅ የማስረከብ ስራ ተሰርቷል። መርሃ ግብሩ እንዲሳካ የማስተባበር ስራውን ለተወጡ ሁሉ ምስጋናችን ይድረሳችሁ።

15/10/2023

በከንቲባ አዳነች አቤቤ ዘመን! ውብ እና ፅዱ ከተማ!
ለሚ ኩራ! የመንገድ አካፋዮች እንዲህ ተውበዋል!

13/10/2023
Want your organization to be the top-listed Government Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Videos (show all)

ከመጋቢት እስከ መጋቢት
ድርጅታችን ኢህአዴግ በከተማ ልማት ያስመዘገባቸው ውጤቶች የሚያሳይ ቪዲዮ፡፡

Address

Addis Ababa
Other Political Organizations in Addis Ababa (show all)
African Union African Union
Addis Abeba
Addis Ababa, 1111

A UNITED & STRONG AFRICA

Qabsoo Bilisummaa Qabsoo Bilisummaa
Finfinne
Addis Ababa, 2560

Injifannoon Kan Abbaa dhugaati

GMN Grand Media Network GMN Grand Media Network
Addis Ababa

Manegment

Bole Wereda 1 Prosperity Party ብልጽግና Bole Wereda 1 Prosperity Party ብልጽግና
Bole Michael
Addis Ababa, G.P.O

ይህ በቦሌ ክ/ከተማ ስር በሚገኘው በወረዳ 1 ብልጽግና ፓርቲ የ?

Anwar Tuti Anwar Tuti
Somaliya
Addis Ababa, HADLIYAAAA

Addis Ketema Woreda 6 Prosperity Party-ብልፅግና Addis Ketema Woreda 6 Prosperity Party-ብልፅግና
Addis Ketema
Addis Ababa

ለሁሉም ዜጋ ብልፅግናን ለማረጋጋጥ እንሰራለን

Free state movement for Addis ababa Free state movement for Addis ababa
Addis Ababa

Political

Imala Haqaa Imala Haqaa
Addis Ababa

Kaayyoon Kenya haqaa dhokate basne baketi mulisudhaa kanafu nu hordofun haqaa cina dhabachun eru nun

Paartii Badhaadhinaa Kutaa Magaalaa Araadaa Paartii Badhaadhinaa Kutaa Magaalaa Araadaa
Belay Zeleke Street, Pissa Road
Addis Ababa, 251,56

providing facts of prosperity party

Abdallaa  Zeenu Abafogi .Follow Abdallaa Zeenu Abafogi .Follow
Jiimmaa
Addis Ababa