Tedla Ambulance

Established in Addis Ababa to support the country’s emergency and non-emergency medical transport.

07/05/2024

🧩🧩🧩🧩🧩🧩♿️♿️♿️♿️🛂🛂🛂
ተድላ አምቡላንስ የአዕምሮ እድገት ውስንነት ላለባቸው በሰለጠኑ ባለሙያዎች እንክብካቤ ሳይለያቸዉ ወደ ማዕከላቸው እና ወደ ተለያዩ ስፍራዎች የማጓጓዝ አገልግሎት ይሰጣል፡፡በ8558 ላይ ቢደዉሉ በቀላሉ አገልግሎቱን ማግኘት ይችላሉ።

ህይወትን እናስቀጥል!

☎️ +251 98 558 5888 | 8558
🌐 www.tedlacorp.net
📍 Ethio China Street, Gotera,
Beside Wongelawit Bldg, Eshal Tower, 3rd Floor, Addis Ababa

04/05/2024

✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
ተድላ አምቡላንስ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለፋሲካ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ይላል::

ህይወትን እናስቀጥል!

☎️ +251 98 558 5888 | 8558
🌐 www.tedlacorp.net
📍 Ethio China Street, Gotera,
Beside Wongelawit Bldg, Eshal Tower, 3rd Floor, Addis Ababa

04/05/2024
03/05/2024

✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
ተድላ አምቡላንስ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለስቅልት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ይላል::

ህይወትን እናስቀጥል!

☎️ +251 98 558 5888 | 8558
🌐 www.tedlacorp.net
📍 Ethio China Street, Gotera,
Beside Wongelawit Bldg, Eshal Tower, 3rd Floor, Addis Ababa

#ስቅልትበዓል

02/05/2024

🎙🎙🎙🎙🎙✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️

እንኳን ለስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልን፤ ተድላ አምቡላንስ ልዩ የበዓል ዝግጅት በአሐዱ ሬድዮ 94.3 ላይ የሚቀርበዉን "አዲስ መንገድ"የሬድዮ ፕሮግራም የስቅለት ልዩ የበዓል ፕሮግራምን በፕላቲንየም ደረጃ አጋር በመሆን ከ10፡00-12፡00 ሰአት ወደ እናንተ ይደርሳል።

ህይወትን እናስቀጥል!

☎️ +251 98 558 5888 | 8558
🌐 www.tedlacorp.net
📍 Ethio China Street, Gotera,
Beside Wongelawit Bldg, Eshal Tower, 3rd Floor, Addis Ababa

01/05/2024

🛠👨‍💻✍️✍️✍️✍️🛠
የሰራተኞች ቀን ስናከብር ሁሉን አቀፍ ተጠቃሚነት በማረጋግጥ የስራ ባህላችንን እናሳድግ!

ህይወትን እናስቀጥል!

☎️ +251 98 558 5888 | 8558
🌐 www.tedlacorp.net
📍 Ethio China Street, Gotera,
Beside Wongelawit Bldg, Eshal Tower, 3rd Floor, Addis Ababa

23/04/2024

🚑🚑🚑🚑🚑🚨🚨🚨
ተድላ አምቡላንስ አገልግሎቱን ተደራሽ ለማድረግ ለ15 ቀናት የሚቆይ ልዩ የ20% ቅናሽ አድርጎአል፡፡ የዚህ ልዩ እድል ተጠቃሚ በመሆን ደረጃዉን የጠበቀ ድንገተኛ እና ድንገተኛ ያልሆነ የህክምና መጓጓዣ አገልግሎት ማግኘት ይችላሉ።

ህይወትን እናስቀጥል!

☎️ +251 98 558 5888 | 8558
🌐 www.tedlacorp.net
📍 Ethio China Street, Gotera,
Beside Wongelawit Bldg, Eshal Tower, 3rd Floor, Addis Ababa

22/04/2024

Trust Tedla Ambulance to be there, swiftly responding to every emergency and non-emergency need.We understand that seconds can make all the difference.

Thriving life!

☎️ +251 98 558 5888 | 8558
🌐 www.tedlacorp.net
📍 Ethio China Street, Gotera,
Beside Wongelawit Bldg, Addis Ababa

19/04/2024

🚑🚑ተድላ አምቡላንስ🚨🚨🚨🚑🚑

የህክምና ጉዞዎትን ከተድላ አምቡላንስ ጋር በማድረግ በቴክኖሎጂ በታገዙ ዘመናዊ ተሽከርካሪዎች ልዩ እንክብካቤ እና ክትትል ከብቁ ባለሙያዎች ጋር ያገኛሉ። የእርስዎ ምቾት እና ጤና ቅድሚያ የምንሰጠዉ ጉዳይ ነዉ።
በ8558 ላይ 24/7 ቢደውሉ የአገልግሎቱ ተጠቃሚ መሆን ይችላሉ!

ህይወትን እናስቀጥል!

☎️ +251 98 558 5888 | 8558
🌐 www.tedlacorp.net
📍 Ethio China Street, Gotera,
Beside Wongelawit Bldg, Addis Ababa

18/04/2024

የ1445ኛዉ የኢድ አልፈጥር በዓል በአዲስ አበባ ከተማ በስኬት መጠናቀቁን አስመልክቶ በተዘጋጀ የምስጋና እና የእዉቅና መድረክ ላይ ተድላ አምቡላንስ ላበረከተዉ የላቀ አስተዋጾ የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ይሄንን የምስጋና እና የእዉቅና ምስክር ወረቅት ለተድላ አምቡላንስ አበርክቷል።

ህይወትን እናስቀጥል!

☎️ +251 98 558 5888 | 8558
🌐 www.tedlacorp.net
📍 Ethio China Street, Gotera,
Beside Wongelawit Bldg, Addis Ababa

15/04/2024

ተድላ አምቡላንስ በቻምፒዮንስ አካዳሚ የተዘጋጀውን የኦቲዝም ግንዛቤ ማስጨበጫ ቀን ዝግጅት ላይ በመሳተፍ፣ ግንዛቤን ለማስፋፋት ያለዉን ቁርጠኝነት በማሳየቱ ትልቅ ደስታ ተሰምቶታል።ለወደፊትም ከማህበረሰቡ ጎን በመሆን እንቅፋቶችን በመስበር እና ግንዛቤን በማጎልበት የበኩላችንን ሚና እንወጣለን።

ህይወትን እናስቀጥል!

☎️ +251 98 558 5888 | 8558
🌐 www.tedlacorp.net
📍 Ethio China Street, Gotera,
Beside Wongelawit Bldg, Addis Ababa

12/04/2024

ተድላ አምቡላንስ ብቃት እና ልምድ ያላቸው ባለሙያዎቻችን ፈጣን እና ቀልጣፋ አገልግሎት ለመስጠት ሁሌም ዝግጁ ናቸዉ። ይህም እርስዎ የሚፈልጉትን እንክብካቤ እና እገዛ በፍጥነት እንዲያገኙ ያደርጋል። ይደዉሉ የአገልግሎታችን ተጠቃሚ ይሁኑ!

ህይወትን እናስቀጥል!

☎️ +251 98 558 5888 | 8558
🌐 www.tedlacorp.net
📍 Ethio China Street, Gotera,
Beside Wongelawit Bldg, Eshal Tower, 3rd Floor, Addis Ababa

11/04/2024

ተድላ አምቡላንስ በኢድ-አልፈጥር የሶላት መርኅ-ግብር ላይ ለእምነቱ ተከታዮች አገልግሎቱን በመስጠት እና የበዓሉ ተካፋይ በመሆኑ ታላቅ ደስታ ተሰምቶታል።

🕋ኢድ-ሙባረክ!

ህይወትን እናስቀጥል!

☎️ +251 98 558 5888 | 8558
🌐 www.tedlacorp.net
📍 Ethio China Street, Gotera,
Beside Wongelawit Bldg, Eshal Tower, 3rd Floor, Addis Ababa

09/04/2024

🕋🕋🕋🕋🕋ኢድ-አልፈጥር

ተድላ አምቡላንስ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1445ተኛው የኢድ-አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉን የሰላም፣ የጤና እና የደስታ እንዲሆንልዎት መልካም ምኞቱን ሲገልጽ ከታላቅ ደስታ ጋር ነው።

🕋ኢድ-ሙባረክ!

ህይወትን እናስቀጥል!

☎️ +251 98 558 5888 | 8558
🌐 www.tedlacorp.net
📍 Ethio China Street, Gotera,
Beside Wongelawit Bldg, Eshal Tower, 3rd Floor, Addis Ababa

08/04/2024

በመዲናችን አዲስ አበባ ጥራት እና ደረጃዉን የጠበቀ ዘመናዊ ድንገተኛ እና ድንገተኛ ያልሆነ የህክምና መጓጓዣ ከብቁ ባለሙያዎች ጋር ለተለያዩ ተቋማት እና ግለሰቦች ብዙ አማራጭ ያላቸዉ አገልግሎቶችን ተድላ አምቡላንስ በመስጠት ላይ ይገኛል። የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ለመሆንና እና ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት 24/7 ይደዉሉልን!

ህይወትን እናስቀጥል!

☎️ +251 98 558 5888 | 8558
🌐 www.tedlacorp.net
📍 Ethio China Street, Gotera,
Beside Wongelawit Bldg, Addis Ababa

05/04/2024

ተድላ አምቡላንስ የላቀ የህይወት ድጋፍ (Advanced Life Support) ክህሎት የማጎልበቻ ስልጠና ለሰራተኞቹ በመስጠት በተሳካ ሁኔታ አጠናቋል። ለሁሉም ሰራተኞቻችን በስልጠናው ለተሳተፋችሁት እንኳን ደስ አላችሁ እያልን፤ አሰልጣኞችንም ላበረከቱት ጠቃሚ አስተዋፅኦ ትልቅ ምስጋና እያቀረብን አሁን ላይ የድንገተኛ ህክምና አገልግሎትን ለመስጠት በተሻለ እና በላቅ ሁኔታ ተዘጋጅተናል፤ የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ይሁኑ 24ሰዓት/7ቀን ስልኮቻችን ለእርሶዎ ሁልጊዜ ክፍት ነው ይደዉሉልን!

ህይወትን እናስቀጥል!

☎️ +251 98 558 5888 | 8558
🌐 www.tedlacorp.net
📍 Ethio China Street, Gotera,
Beside Wongelawit Bldg, Addis Ababa

Photos from Tedla Ambulance's post 04/04/2024

During the training session for Tedla Ambulance Crews, we commence a journey of empowerment and provision of exceptional emergency medical service. With a strong emphasis on life-saving expertise, we are equipping our teams with Advanced Life Support skills and knowledge to enhance emergency response capabilities and ensure the highest standard of patient care. Together, let's strive to save lives and create a lasting impact on the communities we serve.

Thriving life!

☎️ +251 98 558 5888 | 8558
🌐 www.tedlacorp.net
📍 Ethio China Street, Gotera,
Beside Wongelawit Bldg, Addis Ababa

02/04/2024

Tedla Ambulance Service proudly supports International Autism Day, spreading awareness and compassion for individuals on the autism spectrum. Together, we strive for inclusivity, understanding, and a brighter future for everyone.

Thriving life!

☎️ +251 98 558 5888 | 8558
🌐 www.tedlacorp.net
📍 Ethio China Street, Gotera,
Beside Wongelawit Bldg, Addis Ababa

02/04/2024

ተድላ አምቡላንስ በሀገራችን በአይነቱ ልዩ የሆነ እና ለሁሉም የማህበረሰብ ክፍል ተደራሽ መሆን የሚችል ድንገተኛ ያልሆነ የህክምና መጓጓዣ አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛል። ይሄዉም ለየት ያለ አዲስ እና ዘመናዊ የመጓጓዣ አገልግሎት በዊልቸር ለሚንቀሳቀሱ፣ ለአቅመ ደካማ አዛዉንቶች እና የህክምና ቀጠሮ ላላቸው አውቶማቲክ የዊልቸር መጫኛና ማውረጃ የተገጠመላቸዉ ተሽከርካሪዎችን በመጠቀም አገልግሎቱን እየሰጠ ይገኛል፡፡

ህይወትን እናስቀጥል!

☎️ +251 98 558 5888 | 8558
🌐 www.tedlacorp.net
📍 Ethio China Street, Gotera,
Beside Wongelawit Bldg, Eshal Tower, 3rd Floor, Addis Ababa

#

Photos from Tedla Ambulance's post 28/03/2024

በአዲስ አበባ መጋቢት 18,2016 በተካሄደዉ ታላቁ የጎዳና ላይ የኢፍጣር መርኃ ግብር ላይ ድርጅታችን ተድላ አምቡላንስም ለሙስሊም ወገኖቻችን የህክምና የትራንስፖርት አገልግሎት መስጠት በመቻሉ ታላቅ ደስታ ይሰማዋል። ከዚህ በተጨማሪም ወደ ፊት በሚካሄዱ ልዩ ልዩ መርኃ ግብሮች ላይ አገልግሎታችንን አጠናክረን እንደምንሰጥ እየገለጽን ለኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም እና በጤና እንዲያደርስዎ እንመኛለን።

ህይወትን እናስቀጥል!

☎️ +251 98 558 5888 | 8558
🌐 www.tedlacorp.net
📍 Ethio China Street, Gotera,
Beside Wongelawit Bldg, Eshal Tower, 3rd Floor, Addis Ababa

26/03/2024

ነጻ የአምቡላንስ አገልግሎት🕋🧕☪️

በነገዉ እለት በአዲስ አበባ በሚካሄደዉ ታላቁ የጎዳና ላይ የኢፍጣር መርኃ ግብር ላይ ነጻ የአምቡላንስ አገልግሎት እንደምንሰጥ ለመግለጽ እንወዳለን!

ህይወትን እናስቀጥል!

☎️ +251 98 558 5888 | 8558
🌐 www.tedlacorp.net
📍 Ethio China Street, Gotera,
Beside Wongelawit Bldg, Eshal Tower, 3rd Floor, Addis Ababa

25/03/2024

ጊዜ እና ቦታ አይገድበንም!🚨👩‍🚒👮‍♀️🚑🚑🚑🚑🚑

እርሶዎ ብቻ ይደዉሉ ወደሚፈልጉበት የህክምና ቦታ እናደርሶታለን! ለድንገተኛ አደጋ ህክምና፣ የአዕምሮ እድገት ውስንነት ላለባቸው፣ የኩላሊት እጥበት ለሚያደርጉ፣ የአካል ጉዳት ላለባቸው እና በዕድሜ ለገፉ አዛውንቶች፣ ዘመናዊ አውቶማቲክ የዊልቸር መጫኛን ሁሉ ያካተተ የህክምና መጓጓዣ በሚፈልጉበት ጊዜ እና ቦታ አገልግሎት በመስጠት ላይ እንገኛለን።

ህይወትን እናስቀጥል!

☎️ +251 98 558 5888 | 8558
🌐 www.tedlacorp.net
📍 Ethio China Street, Gotera,
Beside Wongelawit Bldg, Eshal Tower, 3rd Floor, Addis Ababa

21/03/2024

Tedla Ambulance Services supports World Down Syndrome Day with open hearts and inclusive care. Together, let's promote understanding, acceptance, and equal opportunities for all.

Thriving life!

☎️ +251 98 558 5888 | 8558
🌐 www.tedlacorp.net
📍 Ethio China Street, Gotera,
Beside Wongelawit Bldg, Eshal Tower, Third Floor, Addis Ababa

20/03/2024

Speed that saves life!🚨👩‍🚒👮‍♀️

With Tedla Ambulance Service, speed becomes the savior of life! Our advanced vehicles and skilled drivers deliver help swiftly, ensuring the fastest response times when it matters most.

Thriving life!

☎️ +251 98 558 5888 | 8558
🌐 www.tedlacorp.net
📍 Ethio China Street, Gotera,
Beside Wongelawit Bldg, Addis Ababa

15/03/2024

ጤና መለኪያ የሌለዉ ሃብት ነው!

ድንገተኛ እክል ቢያጋጥምዎት፣ አልያም ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ ለህክምና መጓጓዝ ቢያስፈልግዎት፣ በተደራጁ ዘመናዊ መኪናዎቻችን ከብቁ ባለሙያዎች ጋር ከጎንዎ እንገኛለን። ይደዉሉልን!

ህይወትን እናስቀጥል!

☎️ +251 98 558 5888 | 8558

🌐 www.tedlacorp.net

📍 Ethio China Street, Gotera,

Beside Wongelawit Bldg, Addis Ababa

Photos from Tedla Ambulance's post 08/03/2024

We are delighted to showcase our expertise and engage with medical professionals, business owners, and stakeholders.

Join our team of experts at booth number 25 and embark on an exploration of our cutting-edge medical transportation services. Don't miss out on this unique opportunity to revolutionize your approach to patient care. See you there!

Thriving life!

☎️ +251 98 558 5888 | 8558
🌐 www.tedlacorp.net
📍 Ethio China Street, Gotera,
Beside Wongelawit Bldg, Addis Ababa

Photos from Fremnatos Charity Organization's post 07/03/2024
Want your practice to be the top-listed Clinic in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Videos (show all)

✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️ተድላ አምቡላንስ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለስቅልት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ይላል::ህይወትን እናስቀጥል!☎️ +251 98 558 5888 | 8...
Thriving life!☎️ +251 98 558 5888 | 8558🌐 www.tedlacorp.net📍 Ethio China Street, Gotera,Beside Wongelawit Bldg, Addis Ab...
We've revolutionized accessibility with our cutting-edge fleet of wheelchair-accessible vehicles, bringing freedom and i...
Hold onto your hats as we soar towards you at lightning speed. Get ready to be amazed by a medical transportation servic...

Category

Telephone

Address

Ethio China Street , Gotera Beside Wongelawit Bldg Addis Ababa
Addis Ababa
Other Medical & Health in Addis Ababa (show all)
Janmeda Health Center Janmeda Health Center
Addis Ababa

Janmeda primary Health Care Unit

DXN_addis Amanuel DXN_addis Amanuel
Addis Ababa

Holistic Medicine and Supplementary Products Selling Platform.....All Herbal&Organic Products

DR Mitiku Medium Clinic DR Mitiku Medium Clinic
Amfo Square
Addis Ababa

our patients are our family

South Sudanese future pharmacists South Sudanese future pharmacists
Addis
Addis Ababa, 2023

Our major aim is to brightening the future of upcoming generations.

Tesfa  home care nursing Tesfa home care nursing
Bole
Addis Ababa, 1000

Our company provides ultimately medical care with mobility and with senior nursing abilities from minor to severe cases with a reasonable price.

Shalom Medical Consultancy Shalom Medical Consultancy
Swazeeland Street
Addis Ababa, 1271

This page is created to promote helath realted issues and provide medical consultation for pateints

Ethiopian anesthetists voice Ethiopian anesthetists voice
Addis Ababa

Here we are for better Health care

Health info and vaccancy news Health info and vaccancy news
Addis Ababa
Addis Ababa, 0000

HIVN media adresses health related news, vacancies and health educational topics

Ethio medical Ethio medical
Bole
Addis Ababa, 1056

Duko medicine Duko medicine
Addis Abeba
Addis Ababa

Do right health worker Do right health worker
Shashemene
Addis Ababa