Miki events

አዋቂም ሆነ የ ህፃን ልደት ፣ ምርቃት፣ብራይዳል፣ቤቢ ሻወር፣ Events , Proposal and Anniversary....የመሳሰሉ ኘሮግራሞችን የሚፈልጉትን ነገር እናቀርባለን እናዘጋጃለን።

Photos from Miki events's post 23/10/2023

ክቡራን ደንበኞቻችን እንደሁል ጊዜው ኘሮግራምዎን ውብ እና ሙሉ ለማድረግ ዝግጁ ነን ይደውሉልን በውሰጥም ያዋሩን ለየትኛውም ኘሮግራምዎ እኛን ሳያማክሩ አይወሰኑ የሚያሰፈልጎትን ሁሉ በ1 ቦታ እኛ ጋር አለ
1 ጣፋጭ ኬክ፣ ኩኪሰ፣ኬክ ፖፕ...
2 ውብ ዲኮር
3 ተንቀሳቃሸ አሻንጉሊቶች
4 የልጆች መጫወቻ ባዎንሲ፣ ትራንፖሊን
5 ካሜራ እና ቪዲዬ
6 ሙሉ ዘመናዊና ባህላዊ ምግብ
7 የትም ሳይለፋ ያሉበት ድረሰ ሙሉ የልደት እቃ እናቀርባለን
8 ቲሸርት thank you ቲሸርት እናትማለን
9 አይሰክሬም እና ኮተን ካንዲ እናቀርባለን
10 ምርጥ ዲጄ
11 9D ጌም
12 ልጆችን ፊታቸው ላይ መሳል
13 የሚፈልጉትን ነልጆች መጫወቻ በብዛትም ሆነ በፍሬ እናቀርባለን ይደውሉልን በውሰጥ ያውሩን
092017321,0919321644

https://www.facebook.com/profile.php?id=100064169015859&mibextid=ZbWKwL

https://t.me/mikishopandevents

Photos from Miki events's post 30/05/2023

Miki events እንባላለን 19/09/15 ያዘጋጀነው ሙሉ ፖኬጅ የያዘ proposal ኘሮግራም እንዲህ ቀሸረነው አልፎዋል።
እርሶሰ ምን አይነት ኘሮግራም አሎት?
ልደት፣ሰርግ፣proposal፣welcome፣ድንገተኛ ፈንጠዝያ(surprise ) ....ለማንኛውም የሚፈልጉትን ሁሉ ባንድ ቦታ አዘጋጅተን እንጠብቆታለን ለበለጠ መረጃ 0920143211,0919321644ይደውሉ
Facebook
https://www.facebook.com/profile.php?id=100064169015859&mibextid=ZbWKwL
Telegram

https://t.me/mikishopandevents
በገፆቻችን ይከተሉን

Photos from Miki events's post 07/05/2023

ለልደት፣ለሰርግ፣ለኘሮፖሳል፣ለሰርኘራይዝም ሆነ ለማንኛውም ኘሮግራምዎት እኛን ሳያማክሩ አይወሰኑ የትም ሳይለፋና ሳይደክሙ የሚፈልጉትን ሁሉ እኛ ጋር ያገኛሉ ምን አላቹ ካላችሁ

1 የሚያምር ዲኮር ከብዙ አማራጭ ጋር

2 ጣፋጭና ውብ ኬክ በፈለጉት ዲዛይን
ካኘ ኬክ፣ኬክ ፖፕ፣ዲኮር ኩኪሰ...

3 ምርጥ ዲጄ

4 የልጆች መጫዎቻዎች
ባዬንሲ(መዝለያ ፊኛ)
ትራንፖሊን (መዝለያ ሰፕሪንግ)
የልጆች መዋኛ

5 ትላልቅ አሻንጉሊቶች

6 የትም ሳይለፋ ሙሉ የልደት ቁሳቁሶችን እናቀርባለን

7face painting

8 ሙሉ የኬተሪንግ አገልግሎት

9ኮተን ካንዲ

10 ቲሸርት,thank you ካርድ ና የትኛውም ህትመት

የሚፈልጉት ሌላም ካለ ያማክሩን
0920143211
0919321644

https://t.me/mikishopandevents

https://www.facebook.com/profile.php?id=100064169015859&mibextid=ZbWKwL

Photos from Miki events's post 05/05/2023

ለየትኛውም ኘሮግራምዎ የሚሆኑ ምርጥ ዲኮሮችን ከፈለጉ እኛን ሳያማክሩ አይወሰኑ ይደውሉልን። በቴሌግራም ይከተሉን
0920143211
https://t.me/mikishopandevents

Photos from Miki events's post 29/01/2023

Miki events and kids shop እንሰኛለን የልጆትን ልደት እንዲሁም ማንኛውንም አይነት ኘሮግራሞትን ሸብርቅ ድምቅ አርገን እናከብርሎታለን ከእርሶ የሚጠበቀው እምር ብለው ለፎቶ መዘጋጀት ነው ሃሳብዎን ሁሉ እኛ ላይ ጣሉት፤ምን አላቹህ ብትሉን
1 አሰደማሚ ዲኮር
2 በፈለጉት አይነትና ሳይዝ ጣት የሚያሰቆረጥሙ ኬኮች
3 ትላልቅ ተንቀሳቃሸ አሻንጉሊቶ
4 face painting(ፊት ማሳመር)
5 ኮተን ካንዲ
6 ሙሉ የልደት እቃዎች እናቀርባለን
7 ትራንኘሊን( መዝለያ)
8 ፎቶና ቪዲዬ 🎥 📸
9 የኬተሪንግ( የምግብ) አቅርቦት
10 ምርጥ ዲጄ
11 የትኛውም አይነት ህትመት

የተለያዩ ፖኬጆችን አዘጋጅተን እንጠብቆታለን ይደውሉልን 0920143211,+251919321644
https://t.me/mikishopandevents

Want your business to be the top-listed Shop in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Videos (show all)

ክቡራን ደንበኞቻችን እንደሁል ጊዜው ኘሮግራምዎን ውብ እና ሙሉ ለማድረግ ዝግጁ ነን ይደውሉልን በውሰጥም ያዋሩን ልደሰ ሰርግ ክርሰትና ኘሮፖሳል ሰርኘራይዝ ኢቨንቶች..... ለየትኛውም ኘሮግራ...

Telephone

Website

Address


Torhayloch Mekonenoch
Addis Ababa
Other Shopping Services in Addis Ababa (show all)
ደቦል ቦንዳ Debol Bonda ደቦል ቦንዳ Debol Bonda
Saris Addey Ababa
Addis Ababa

Ruth Bonda Ruth Bonda
Ethiopia
Addis Ababa, 1000

አድራሻ፦ ጀሞ ሚካኤል አፍሪካ ህንፃ 1ኛ ፎቅ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጀርባ ለበለጠ መረጃ +251936756849 +251919079700 ይደውሉልን

Ksu habesha lbs Ksu habesha lbs
Shro Meda
Addis Ababa

HaHu Kids Shop -  Addis HaHu Kids Shop - Addis
Gerji On Your Way From Kadisco Hospital To MebratHail
Addis Ababa

Quality products for your kids and baby with

Agar Gebeya Agar Gebeya
Addis Ababa

Hhamaq Trading Hhamaq Trading
Bole
Addis Ababa

Edil marketing Edil marketing
Bole Yod Abissinya
Addis Ababa

We only expert on Ringlight

Ethio Vintage Shop Ethio Vintage Shop
Addis Ababa

Welcome to Ethio Vintage Shop - Your Hub for Classic, Timeless and Quality Items! ⚡ Shop Now!

Bilu Market Bilu Market
Bole
Addis Ababa

Shop online from the comfort of your home. Amazing products | Amazing price

Ethio-amazon Ethio-amazon
Ethiopia, Addis Abeba
Addis Ababa, 1000

About technology online business or online shopping on different platforms and digital marketing

Amilo Shop Amilo Shop
Addis Ababa

We are here to fulfill your requests as precisely and promptly as possible.