Addisaba Homes

በአዲስ አበባ ቤቶችና የንግድ ሱቆችን ለሚፈልጉ ሰፊ አማራጮች

#Villa #Apartment #RealEstate
#AddisAbaba #Ethiopia

18/04/2024

#ዲኤምሲ #አዲስአበባ #አዲስአበባሪልእስቴት #አዲስአበባአፓርታማ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹

10/04/2024
13/03/2024

DMC REAL ESTATE

16/01/2023

Gracias Rey Leo Messi !

እናመሠግናለን!

07/01/2023

#መልካም #ገና

🏘🏠🏡 እጅግ ዘመናዊ ቤቶች 🏡🏠🏘

በተሟላ ውብ መንደር

🏫 የቤቶቹ ዓይነት --- Basement + G + 1
🏡 200 ካሬ ሜትር - ባለ 3 መኝታ

🏠 500 ካሬ ሜትር - ባለ 4 መኝታ

🏘 1200 ካሬ ሜትር - ባለ 5 መኝታ

⏳ ማስረከቢያ ጊዜ
⏰ Finished 1 አመት
⌚️ Semifinished 6 ወር

💷 ቅድሚያ ክፍያ ------- 10%

ለተጨማሪ መረጃ፦

➤ ደውለው ይምጡ፣
➤ ገለፃ ወስደው ይጎብኙ!

ለዝርዝሩ በቀጣዮቹ አድራሻችን ያናግሩን
አያት ዞሮ መግቢያዬ!

በስልክ

📱 +251936964959

በዋትስአፕ
https://wa.me/message/BLDXOXUFBSZ7I1

በኢሜይል

[email protected]





#አዲስአበባ #ኢትዮጵያ #ቤት #ሪልኢስቴት #ሐበሻ #ዳያስፖራ #አባይ

🏯🏯🏯🏘🏘🏘🏘🏘🏘🏯🏯🏯

Photos from Addisaba Homes's post 16/12/2022

🏘🏠🏡 እጅግ ዘመናዊ ቤቶች 🏡🏠🏘

በተሟላ ውብ መንደር

🏫 የቤቶቹ ዓይነት --- Basement + G + 1
🏡 200 ካሬ ሜትር - ባለ 3 መኝታ

🏠 500 ካሬ ሜትር - ባለ 4 መኝታ

🏘 1200 ካሬ ሜትር - ባለ 5 መኝታ

⏳ ማስረከቢያ ጊዜ
⏰ Finished 1 አመት
⌚️ Semifinished 6 ወር

💷 ቅድሚያ ክፍያ ------- 10%

ለተጨማሪ መረጃ፦

➤ ደውለው ይምጡ፣
➤ ገለፃ ወስደው ይጎብኙ!

ለዝርዝሩ በቀጣዮቹ አድራሻችን ያናግሩን
አያት ዞሮ መግቢያዬ!

በስልክ

📱 +251936964959

በዋትስአፕ
https://wa.me/message/BLDXOXUFBSZ7I1

በኢሜይል

[email protected]





#አዲስአበባ #ኢትዮጵያ #ቤት #ሪልኢስቴት #ሐበሻ #ዳያስፖራ #አባይ

🏯🏯🏯🏘🏘🏘🏘🏘🏘🏯🏯🏯

10/12/2022

🏘🏠🏡 እጅግ ዘመናዊ ቤቶች 🏡🏠🏘

በተሟላ ውብ መንደር

🏫 የቤቶቹ ዓይነት --- Basement + G + 1
🏡 200 ካሬ ሜትር - ባለ 3 መኝታ

🏠 500 ካሬ ሜትር - ባለ 4 መኝታ

🏘 1200 ካሬ ሜትር - ባለ 5 መኝታ

⏳ ማስረከቢያ ጊዜ
⏰ Finished 1 አመት
⌚️ Semifinished 6 ወር

💷 ቅድሚያ ክፍያ ------- 10%

ለተጨማሪ መረጃ፦

➤ ደውለው ይምጡ፣
➤ ገለፃ ወስደው ይጎብኙ!

ለዝርዝሩ በቀጣዮቹ አድራሻችን ያናግሩን
አያት ዞሮ መግቢያዬ!

በስልክ

📱 +251936964959

በቴሌግራም

https://t.me/addisaba_homes

https://t.me/addisabahomes

በዋትስአፕ
https://wa.me/message/BLDXOXUFBSZ7I1

በፌስቡክ

www.fb.me/addisabahomes

በኢሜይል

[email protected]





#አዲስአበባ #ኢትዮጵያ #ቤት #ሪልኢስቴት #ሐበሻ #ዳያስፖራ #አባይ

🏯🏯🏯🏘🏘🏘🏘🏘🏘🏯🏯🏯

Send a message to learn more

Photos from Ethiopian Urban Engineering's post 08/12/2022
17/08/2022

ለተጨማሪ መረጃ፦

➤ ደውለው ይምጡ፣
➤ ገለፃ ወስደው ይጎብኙ!

ለዝርዝሩ በቀጣዮቹ አድራሻችን ያናግሩን
አያት ዞሮ መግቢያዬ!

በስልክ

📱 +251936964959

በቴሌግራም

https://t.me/addisaba_homes

https://t.me/addisabahomes

በዋትስአፕ
https://wa.me/message/BLDXOXUFBSZ7I1

በፌስቡክ

www.fb.me/addisabahomes

በኢሜይል

[email protected]







🏯🏯🏯🏘🏘🏘🏘🏘🏘🏯🏯🏯

Photos from Addisaba Homes's post 11/07/2022
30/03/2022

🌆🌆🌆🌆🌆🌆🌆🌆🌆🌆🌆🌆🌆

በኢትዮጵያ ትልቁ የንግድ ማዕከል

አያት ሐይፐር ግራንድ ሞል
🌆🌆🌆🌆🌆🌆🌆🌆🌆🌆🌆🌆🌆

🌆 የንግድ ማዕከሉ ስፋት -
40,000 ካሬ ሜትር

🌆 ከ3,000 በላይ ሱቆች

🌆 አያት ግራንድ ሞል ውስጥ የንግድ ሱቆች ባለ ቤት መሆን በአስተዋይነት ገንዘብን ጥሪት ላይ ከማዋልም አልፎ ለትውልድ የሚተላለፍ ሀብት ማፍራት ነው።

🌆 በተጨማሪም በተሰማሩበት የንግድ ዘርፍ ለረጅም ጊዜ የተረጋጋና የተደላደለ ስራ መስረት ያስችሎዎታል።

🌆 ከ 50,000 በላይ ነዋሪዎች የሚኖርበት ትልቁ የሪልእስቴት መንደራችን ጨምሮ በአከባቢው ብዙ የመኖሪያ መንደሮች፣ ት/ቤቶች፣ ዩኒቨርስቲዎች፣ የኮንደሚኒየም መንደሮች፣ የግልና የመንግሥት ተቋማት ይገኛሉ።
በድምሩ ከ 100,000 በላይ ነዋሪዎች የሚኖሩበት አካባቢ እጅግ ሰፊ የገበያ እድል የያዘ አዋጭ ኢንቨስትመንት በመሆኑ የንግድ ሱቆቹን ዛሬውኑ የግልዎ ያድርጉ ።

🏙 ሱቆች ግራንድ ሞል ስታንዳርድ እና ለንግድ በጣም ምቹ

🏙 የሱቆቹ የማስረከቢያ ጊዜ በአንድ አመት ከስድስት ወር

🌃 ቅድሚያ ክፍያ 35%

🏙 አማራጭ የካሬ መጠን ከ21 ካሬ ጀምሮ እስከ 695 ካሬ ሜትር

የንግድ ሱቆች አገልግሎቶች ፦

🏋🏿‍♂️ ለጂምናዚየም 🤸🏻‍♀️🏓🎾🎱
🛒ሱፐርማርኬት 🛍
💊 ፋርማሲ
💉 ክሊኒኮች 🚰
🏤 ሲኒማ
🍔 ሬስቶራንቶች 🍝🍰☕️🍴🍽🍷
💇‍♀️ የውበትሳሎኖች 💇‍♂️💆‍♀️💅🛀🏽
🥾 ቡቲኮች 👠👙👗🎩 👔👞
🛠 የኮንስትራክሽን እቃዎች ⚙️🔫
🏦 ለባንክ እና የመሳሰሉትን መስራት ይቻላል።


የቅናሽ አከፋፈል:
🔵 አሁን 100% ቢከፍሉ፣ 20% ቅናሽ

🔴 አሁን 80% ቢከፍሉ፣ 16% ቅናሽ

⚫️ አሁን 65% ቢከፍሉ፣ 13% ቅናሽ

👍 🏃‍♀️🏃‍♂️ ቅዲሚያ የመጣ ቅድሚያ የሚፈልገውን ያገኛል!

ሞሉን ተመራጭ የሚያደርገው:-

💎 ሁሉም ነገር በአንድ ስፍራ የሚገበይበት ግዙፍ ሞል መሆኑ

🛣🛤🚦በ4ቱም አቅጣጫ በመንገድና ሐዲድ መስመር ዳር እና ለሁሉም አመች ናቸው።

ለተጨማሪ መረጃ፦

➤ ደውለው ይምጡ፣
➤ ገለፃ ወስደው ይጎብኙ!

ለዝርዝሩ በቀጣዮቹ አድራሻችን ያናግሩን
አያት ዞሮ መግቢያዬ!

በስልክ

📱 +251936964959

በቴሌግራም

https://t.me/addisaba_homes

https://t.me/addisabahomes

በዋትስአፕ
https://wa.me/message/BLDXOXUFBSZ7I1

በፌስቡክ

www.fb.me/addisabahomes

በኢሜይል

[email protected]







🏯🏯🏯🏘🏘🏘🏘🏘🏘🏯🏯🏯

02/03/2022

Happy Adwa Victory Day!









Addisaba Homes - አዲሳባ ሆምስ

Subscribe to our telegram Channel
https://t.me/addisaba_homes

Join our telegram Group
https://t.me/addisabahomes

28/02/2022

ለወዳጆችዎ በማጋራት ስለተባበሩን እናመሠግናለን!

Thank you for Sharing to friends!

በቴሌግራም መረጃ ለማግኘት
👇

👉 https://t.me/addisabahomes

🧺 የተጠናቀቁ አሊያም በግንባታ ላይ ያሉ

🧺 በተለያዩ ቦታዎች

🧱 አፓርታማዎች

🧱 ቪላዎች

🧱 የንግድ ሱቆች

20/02/2022

!
Commenced generating electricity! 💡
🎉 Congratulations 🇪🇹

25/01/2022

በአዲስ አበባ በጊዜያዊነት ታግዶ የነበረው መሬት ነክ አገልግሎት መስጠት ተጀመረ
**********************
(ኢ ፕ ድ

በጊዜያዊነት ታግዶ የነበረው መሬት ነክ አገልግሎት መስጠት መጀመሩን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ።

የከተማ አስተዳደሩ ከቀን 07/12/2013 ዓ.ም ጀምሮ መሬት ነክ አገልግሎትን አግዶ መቆየቱ ይታወቃል።

ጊዜያዊ እግዱ አሁን የተነሳ በመሆኑ አገልግሎቱን ከቀን 13/05/2014 ዓ.ም ጀምሮ በየክፍለከተማው ማግኘት እንደሚቻል መገለፁን ከአዲስ አበባ ከተማ ኮሙኒኬሽን ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

ጊዜያዊ እግዱ የተነሳላቸው አገልግሎቶች ዝርዝር ከዚህ በታች የተገለጹት መሆናቸው ተጠቁሟል።

1. ህጋዊ ሰነድ ላላቸው ይዞታዎች ብቻ ዋስትና እዳ መመዝገብ
2. የፍርድ ቤት እና የባንክ እግድ የመመዝገብና የመሰረዝ አገልግሎት፤ የእዳና እገዳ የማጣራት አገልግሎት
3. የስመ ንብረት ዝውውር ስራማለትም በባንክ ሐራጅ የተሸጠ፣ በፍ/ቤት አፈፃፀም የተሸጠ፣ የኮንዶሚኒየም ቤት የስም ዝውውር አገልግሎት፣ በውርስ የተላለፈ ንብረትና በReal estates አልሚ የተፈፀመ የቤት ሽያጭ
4. ለነባር ይዞታዎች የቦታ ኪራይና የቤት ግብር ተመን
5. የንብረት ግመታ
6. በይዞታ ይገባኛል ክርክር በፍርድ ቤት ትዕዛዝ ማስረጃ መስጠት
7. የወሰን ይመላከትልኝ /የወሰን ችካል/
8. በከተማ አስተዳደር የሚታወቅና ቅድሚያ የሚሰጥ የልማት ተነሺ አገልግሎት ካሣ ክፍያ፣ ምትክ ቤት፣ ምትክ ቦታ አሰጣጥ አገልግሎቶች
9. የቦታ ዝግጅት
10. የወሰን ማስከበር ተግባራት
11. በሊዝ በተላለፈ ቦታ ላይ የግንባታ ክትትል
12. የለማ መሬት በምደባ ወይም በጨረታ ማስተላለፍ
13. አዲስ ካርታ የሚሰጣቸው አገልግሎቶች ማለትም የምትክ ኮንዶሚኒየም ቤት ለተወሰነላቸውና Real estates ተጠቃሚዎች /ቤት ገዥዎች የተናጠል ካርታ/ ናቸው።

ኢትዮጵያን እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ‼
ሀገርን በዘላቂነት እናልማ‼
የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ‼
ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ‼

ተጨማሪ የመረጃ አማራጮቻችን ‼
ዩቲዩብ 👇
https://youtube.com/channel/UCoH2CVwWn9suWP7q0u2L7MA
ቴሌግራም 👇
https://t.me/ethpress
ትዊተር 👇
https://twitter.com/PressEthio
ድረ ገጽ 👇
https://www.press.et/

07/01/2022

#መልካም #ገና

31/12/2021

2021

To Gregorian Calendar Followers

01/12/2021

I am inviting Ethiopian Airlines to join a solidarity call to all in the diaspora as is inviting 1,000,000 Ethiopian Diaspora to come home & celebrate on 1/7/22! can also use the and offer a discount on their ticket for this trip. The sale campaign can be called The Great Ethiopian Home Coming discount! 🙂
💚💛❤️

24/11/2021

ሠላም እንደምን አላችሁ?
ክቡራን ደንበኞቻችን...

ሲ ኤም ሲ ሳይት ላይ
አዳዲስ ብሎኮች የተለቀቁ ሲሆን
የሚከተሉትን ቤቶች ከ1ኛ ፎቅ ጀምሮ ማግኘት የሚቻል መሆኑን እየገለፅን ፈጥናችሁ የዕድሉ ተጠቃሚ እንድትሆኑ እናበረታታለን።

ባለ 3 መኝታ:
========

95 ካሬ ሜትር
107 ካሬ ሜትር
110 ካሬ ሜትር
115 ካሬ ሜትር
127 ካሬ ሜትር
138 ካሬ ሜትር

ባለ 4 መኝታ:
========
161 ካሬ ሜትር

ለተጨማሪ ማብራሪያ
በ📱 0936964959
መነጋገር እንችላለን።

Want your hotel to be the top-listed Hotel in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Videos (show all)

#ethiopianrealestete #addisababa #addisababatiktok #realestateaddisababa #realestate #realestateagent #ዲኤምሲ #DMC #dmcrea...
DMC REAL ESTATE#DMC #Real_Estate #addisababa #Ethiopia#habeshadiaspora
#መልካም #ገና🏘🏠🏡 እጅግ ዘመናዊ ቤቶች 🏡🏠🏘                                  በተሟላ ውብ መንደር🏫 የቤቶቹ ዓይነት --- Basement + G + 1     🏡   200 ...
#መልካም #ገና

Telephone

Address


XQWQ+892, አዲስ አበባ
Addis Ababa
1000

Opening Hours

Monday 08:00 - 19:00
Tuesday 08:00 - 19:00
Wednesday 08:00 - 19:00
Thursday 08:00 - 19:00
Friday 08:00 - 19:00
Saturday 08:00 - 19:00
Sunday 13:00 - 19:00
Other Service Apartments in Addis Ababa (show all)
Isaac Furnished Apartment Isaac Furnished Apartment
Isaac Furnished Apartment
Addis Ababa

Our apartment Fully furnished, 3 bedroom & 2 bathrooms walk-in closet, big living and dining room, kitchens open & closed, Laundry service, parking space, beautiful walking space a...

Desfam Apartment Desfam Apartment
Bole
Addis Ababa

Desfam Apartments provides keen travelers with well-furnished apartments. How ever long you're here to stay, Desfam Apartment is specifically made to be your home away from home. ...

Expat in addis ababa apartment houses vilas Rent and sale Expat in addis ababa apartment houses vilas Rent and sale
Addis Ababa

Addis Ababa classifieds: buy and sell second hand items, community, pets, home, personals in Addis A

Seifu atakaley  ye jepsem sera Seifu atakaley ye jepsem sera
Sandafa Bake
Addis Ababa

Addis Ville Hotel Apartment Addis Ville Hotel Apartment
2Q2J+PM6, Namibia Street
Addis Ababa

Impress Hotel Addis Impress Hotel Addis
Adjacent To Bole Medhanialem Cathedral
Addis Ababa, 251

"Your Preferred Long-Stay Accommodation" Studio Apartment style Hotel Rooms equipped with full kitc