Firdu

የጥበብ መጀመርያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው::

Photos from Firdu's post 28/08/2023

I am blessed to be God’s child 🙏

02/07/2023
11/06/2023

Share your smile with the world 🌎 it is a symbol of friendship and peace ✌️

Photos from Firdu's post 23/04/2023

Thank God for everything 🙏 and I am so pleased to meet these lovely pupils. We had a great day as beautiful as our smiles and enjoyed every moment of it 😊 # Best wishes!

18/01/2023

Happy Epiphany 🙏
I can’t wait to celebrate it one day with my lovely people 😘 and may God bless our world 🌎 🙏

20/08/2021

ሰላም ለሁላችሁ ፦ በቃና ሰርግ ቤት ውሃ ወይን ጠጅ ሆነ። ቃልም በማህጸነ ድንግል ማርያም ሥጋ ሆነ። ዮሐ 1፥14 ውሃው ወይን መሆኑን አሳላፊው ቀምሶ ካረጋገጠ በኃላ ቀድታችሁ ስጡ አለ። ዮሐ 2 የጠጡት ሁሉ ተደነቁ። በእናቱ ልመና በተደረገው ተዓምር ብዙዎቹ በልጇ አመኑ። ይህ የትልቁ አገልግሎት ምሳሌ ነው። ወይን የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን አሳላፊዎች ለሌሎች ከመቅዳታቸው በፊት ሊቀምሱት ይገባል። ክርስቶስ ያልገባው አገልጋይና ተቀጥሮ የሚሰራ የምግብ ቤት ሰራተኛ አንድ ናቸው። ውድ ምግብ የመመገብ መብት ስለሌለው ይልቁንም ምሳውን የተዘጋጀለትን ቀጭን ሽሮ እየበላ ደፋ ቀና ይላል። የቃናው አሳዳሪ ግን ቀምሶ ለሌሎች እንዲታደል ፈቀደ። ክርስቶስ ቀምሰነው፣ ተደንቀን፣ ተለውጠንበት ለሰው የምንነግረው ዜና ነው። ደግሞ ለብቻ የምንሰክርበትም አይደለም። እነዚህ አሳላፊዎች መልካሙን የወይን ጠጅ ለሰው ሳይሰጡ ተደብቀው ቢሰክሩበት ጥፋተኛ ሆነው ይጠየቁ ነበር። በርሱ ፍቅር እየሰከሩ ለብቻ መለፍለፍ ከስካር አይተናነስም። ያልሰበኩት ክርስቶስ እዳ ነው። ደግሞም አሳላፊዎቹ ወይኑን ከነጋኑ አምጥተው አልደፉትም ።ይልቁንም ለሁሉ በልኩ ቀዱ። ስበኩ ሲባሉ ምንጩን ከነበርሜሉ በሰው ፊት የሚደፉ አስደንጋጮች መታረም አለባቸው። ለሁሉ በልኩ መቅዳት ጥበብ ነው። አገልጋይ አሳላፊ ነው። በስነርዓት እንግዳ አክብሮ ማስተናገድ አለበት። ከፍትፍቱ ፊቱ ይቀድማል። ወይኑን በአግባቡ መቅዳት የቻለ የህይወት ተዓምር የሆነውን የአብንና የድንግል ማርያምን ልጅ ኢየሱስን አጠጥቶ ያረካል። ይህ የቃናው ሰርግ ቤት ጥቂት ገጽታ ነው።
እባካችሁ ለሌሎች አካፍሉት

Want your school to be the top-listed School/college in London?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Videos (show all)

God’s message now
Happy Epiphany 😊

Website

Address


London

Other Religious Schools in London (show all)
DR FORD BANG DR FORD BANG
London

DR FORD BANG is earthly representative of Jebu the Elder and is senior spokesman of the serious minded brotherhood for religious orientation.

St Patrick's Catholic Primary School St Patrick's Catholic Primary School
1 Longfield Avenue
London, E177DP

St Patrick's Primary Catholic School Walthamstow, London

One Ummah One Ummah
London

religious school �

Sisters Arabic & Tajweed Sisters Arabic & Tajweed
London

Welcome to my page! My Name is Nadiya and I am a Saudi - born British Quran Coach running free and

Come to Allah Come to Allah
London, SW1A2

lets get success for our next life

Safeer Online Madrasah Safeer Online Madrasah
London

This a global online Islamic school (Madrasah) for children aged 5-19, focusing on Qur'anic Arabic,

From a servant of God   لەبەندەیەکی خوداوە From a servant of God لەبەندەیەکی خوداوە
London

((سُبْحَانَ اللّهِ وَ بِحَمْدِهِ سُبْحَانَ اللّهِ الْعَظِيم))

ইসলামকে জানতেই হবে  Must know to islam ইসলামকে জানতেই হবে Must know to islam
102 Mile End Road
London, E14UN

ইসলাম কে জানার জন্য বিভিন্ন উলামায়ে কেরামগনের ভিডিও , আলোচনা সংগ্রহ করে এই পেজ এ দেয়া হবে।

Al Quran Learning School Al Quran Learning School
London, 56273

"Unlock the treasures of divine knowledge with Al Quran Learning Academy - a leading online platform

Ibn Katheer Centre For Qur'an Memorization Ibn Katheer Centre For Qur'an Memorization
London

Ibn Katheer is a centre that offers the teaching the proper recitation of the Holy Qur'an.

Jesus Christ will come soon Jesus Christ will come soon
28 Lisson Grove
London, NW16TT

Jesus Christ is God and He will judge the whole World 🌎 🙏 ✝️AMEN ✝️ 🙏 ❤️‍🔥