𝐆𝐄𝐂𝐇𝐎 𝐏𝐈𝐂𝐓𝐔𝐑𝐄𝐒

Gecho picture

Photos from 𝐆𝐄𝐂𝐇𝐎 𝐏𝐈𝐂𝐓𝐔𝐑𝐄𝐒's post 05/12/2023

Book your event today 81LANGERMAN DRIVE KENSINGTON JHB SOUTHAFRICA Gecho pictures🇪🇹 follow us INFO@GECHOPICTURES.CO.ZA +27 71 221 2266 #maternityphotography #wedding insertion# wedding fashion #wedding photography #habeshabrides #wedding habesha# Ethiopian love# shoot#Ethiopian wedding CINEMATOGRAPHER Movies Music videos Commercials Cooperate High Resolution images Events Matric banquets Weddings

Photos from 𝐆𝐄𝐂𝐇𝐎 𝐏𝐈𝐂𝐓𝐔𝐑𝐄𝐒's post 05/12/2023

ᴡᴇ ꜱᴛᴀʀᴛᴇᴅ ᴄʜʀɪꜱᴛᴍᴀꜱ ᴘɪᴄᴛᴜʀᴇꜱ
ᴄᴏᴍᴇ ᴛᴀᴋᴇ ᴀ ᴘʜᴏᴛᴏ ᴏꜰ ʜɪꜱᴛᴏʀʏ
Book your event today 81LANGERMAN DRIVE KENSINGTON JHB SOUTHAFRICA

Photos from 𝐆𝐄𝐂𝐇𝐎 𝐏𝐈𝐂𝐓𝐔𝐑𝐄𝐒's post 05/12/2023

🅷🅰🅿🅿🆈 🆆🅴🅳🅳🅸🅽🅶
🆃🆂🅸🆈🅾🅽 & 🅳🅴🆂🆃🅰
🅳🅴🅲🅴🅼🅱🅴🆁 10

Photos from 𝐆𝐄𝐂𝐇𝐎 𝐏𝐈𝐂𝐓𝐔𝐑𝐄𝐒's post 17/08/2023

የተበተነውን ህዝብ በፅኑ አንድነት እና በፍፁም ቁርጠኝነት በትጋት ሰበሰበን።
ተገፍቶ የማይወድቅ ድንጋይ ተወርውሮበት ይህም ያልፋል የሚል በቁጭት የተሞላው የፍቅር ሰባኪው ለሀገሩ ባለፉት #14 አመታት በርካታ አስተዋጽኦዎችን ያበረከተ ለህዳሴ ግድብ ኩፖን በመሸጥ ድጋፍ ያደረገ፣አውሮፓውያን የፖለቲካ ጫና ባደረጉብን ወቅት ሰልፍ በማዘጋጀት ለአለም መንግስት ለሀገሩ የጮኸ፣የኢትዮጵያን ኢሜጅ ኢሜጅ ኦፍ አፍሪካ ብሎ በደቡብ አፍሪካ ጀነራሎች በማስተጋባት ዛሬ ደግሞ በፅኑ ቁርጠኝነት ፍትህን ፍለጋ ወደ አደባባይ ወጥቷል።
በኩራዝ ያስተማረችውን፣በእንጨት ድልድይ ተሻግራ አምጣ የወለደችውን የእናቴን መልስ መልሱላት በማለት በፍፁም ቁርጠኝነት በክቡር አምባሳደር ሙክታር ከድር በኩል ለኢትዮጵያ ኢፌዴሪ መንግስት ደብዳቤ ልኳል። የዚህ ደብዳቤ ምላሽ ለሁላችንም ነው። ዛሬ በፅኑ አቋም ከቆመው ከገዛኸኝ ጎን ቆመን ካልደገፍነው ነገ ላይ ደግሞ ትውልድነሰ እንዳናጠ መገንዘብ ያስፈልጋል። ገዛኸኝን ቀርቤ አውቀዋለሁ፣አሳከዋለው የሚለውን ነገር ሳያሳካ የማይተኛ የትውልድ ጀግና ወንድሜ ነው።
በፅኑ አቋሙ አውቀዋለሁ፣ብዙ ተግዳሮቶችን አልፏል፣ገዛኸኝ ያከናወናቸውን ነገሮች ስንቶቻችን አይቀነዋል? '' ሀገር በፕላስቲክ ታፍነው ከቤት መውጣት አቅቷቸው ሀገር ለቀው ሲሸሹ በደቡብ አፍሪካ የሚኖሩበትን የመኖር ምዕራፍ እኮ አንድ እስቴፕ የጨመረ ሰው ነው፣ ገዛኸኝ በአመት ሁለት ጊዜ የሚመጣውን ዘለፎቢያን አስቁሞ ዘር ቀለም ሳይለይ ህይወቱን መሶአት ያደረገ ጀግና ኢትዮጵያዊ እኮ ነው'' ግን ኢትዮጵያውያንን ታዘብኳቸው! ከዚህ ጀግና ሰው ጎን የቆሙ ስንት እንደሆኑ በዚህኛው ምዕራፍ ማየት እንፈልጋለን።
ሞዴል መሆን ያለባቸው የክልሉ ተወላጆች ስለሆኑ በዚህ ወሳኝ ሰአት ላይ ከገዛኸኝ ጎን ቆመው የክልሉን ተወላጆች ማየት እፈልጋለሁ። ትላንት በፕሪቶሪያ በጀስትስ መሀመድ አደባባይ የኢትዮጵያ ባንዲራ ከከምባታ ባንዲራ ጋር ደምቀው ሲውሉ አይተናል፣ከ32 በላይ ባስ ከግማሽ ሚሊዮን በላይ የሚሆኑ ኢትዮጵያውያን እና የክልሉ ተወላጆች አደባባዩን ሞልተው ገዛኸን በፍቅር ስለው ጥግ ላይ ቆመው እያለቀሱ ሲያዳምጡት ሰማው፣እኔም በጣም ተሰማኝና እንደ ባለሙያ ለዚህ ሰው ይህ መልዕክት ያንሰዋል እንጂ ብዬ ፅፌያለውና እወዳችኋለሁ።

በእንደነዚህ አይነት ሰዎችን ማበረታታት ያስፈልጋል ነገር ግን የዚህኛው ለየት የሚያደርገው አእምሮዬ በላይ የሆኑ ስራዎች ሲያከናውን አየው፣ቃላትም ስላጣሁ በአጠገቡም ሆኜ ብዙ ትግሎቹን ስለማውቅ ኢትዮጵያውያን ሁሉ ዛሬ ላይ ገዛኸን እንኳን አወቅነው።

ለካ የከምባታ እናት ሰው አላት!
እነት ወልዳ ልጆቻቸውን ያስተማረች ለእናን ውለታዋን የሚመልስላት ልጅ አግታለችና አጥብቃችሁለት ፀልዩለት።
ደቡብ አፍሪካ ያለን ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን በዚህ ጀግና ወጣት ጎን እንድንቆም አጭር ጥሪ ለማስተላለፍ እወዳለሁ
#ጌች ነኝ!

Photos from 𝐆𝐄𝐂𝐇𝐎 𝐏𝐈𝐂𝐓𝐔𝐑𝐄𝐒's post 16/08/2023
16/08/2023

Justice for the Kembata
Video by

Photos from 𝐆𝐄𝐂𝐇𝐎 𝐏𝐈𝐂𝐓𝐔𝐑𝐄𝐒's post 16/08/2023

Justice for the Kembata
📸📸

12/08/2023

የዘማሪ ሙሉነህ ጩፋሞ እና የወ/ሪት ራሄል አሰፋ የቃል ኪዳን ሥነሥራት A𝐮g𝐮s𝐭 𝟏5 2𝟎2𝟑 ማክሰኞ 1𝟐 ሰዓት በፕሪቶሪያ ኬብሮን ቤተክርስቲያን በሚደረገው ፕሮግራም ሁላችሁም ተጋብዛችኅል

12/08/2023

የዘማሪ ሙሉነህ ጩፋሞ እና የወ/ሪት ራሄል አሰፋ የቃል ኪዳን ሥነሥራት A𝐮g𝐮s𝐭 𝟏5 2𝟎2𝟑 ማክሰኞ 1𝟐 ሰዓት በፕሪቶሪያ ኬብሮን ቤተክርስቲያን በሚደረገው ፕሮግራም ሁላችሁም ተጋብዛችኅል 📸📷📸📷

Want your business to be the top-listed Photography Service in Johannesburg?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Videos (show all)

MEKELIT MAMO
እሱ ነው ውበቴ

Category

Telephone

Address


81 Langermann Drive, GP, 2094
Johannesburg
2010
Other Photographers in Johannesburg (show all)
Inner Eye Photography Inner Eye Photography
Johannesburg

Newborns | Babies | Children | Families | Maternity | Weddings | Events | Corporates | Commercial

Fine Photography Fine Photography
Johannesburg

Equestrian Events Equine and Pet Portraits Family Shoots Weddings Matric Dances Graduations

Sarah Webb Photography Sarah Webb Photography
1st Road
Johannesburg, 2154

Available for weddings, events and portraits. Please call me for a personalised quote.

Kevin Mark Pass - Photographer Kevin Mark Pass - Photographer
Johannesburg

Get Your Very Own Portfolio. Let celebrity photographer Kevin Mark Pass capture you... the real you. Portraits and portfolios by appointment - not just for

Beatrix and Anna Photography Beatrix and Anna Photography
Merle Street, Helderkruin, Roodepoort
Johannesburg, 1724

Specializing in Wedding, Bo***ir, Portrait, Maternity, Lifestyle, Creative and Social media Photogra

Melanie Wessels Photography Melanie Wessels Photography
14th Street
Johannesburg, 2193

Photographer for couples, families, maternity & babies based in Johannesburg, South Africa. www.melaniewessels.com

Pixie Photography Pixie Photography
Northriding
Johannesburg

Pixie Photography was born out of a passion for both Photography and Children.

Stefan Kotze Media Stefan Kotze Media
Johannesburg

My name is Stefan Kotzé and I'm an automotive and lifestyle photographer based in Johannesburg, South Africa. Contact: +27 73 300 6929

Bron Dobie Photography Bron Dobie Photography
Johannesburg

SMITH Photography SMITH Photography
Northcliff
Johannesburg, 2195

Photography by Petrus Smith that captures the emotion of beauty.

Jill Hugo Photography Jill Hugo Photography
Johannesburg

Moments fade. Memories don't.

Wynand van der Merwe - Destination Wedding Photography Wynand van der Merwe - Destination Wedding Photography
210 Cumberland Avenue Sandton
Johannesburg, 2191

Wedding stories told beautifully! Emotive and fun. Photo and video. Based in Gauteng!