Neros' School - ኔሮስ ስኩል

Neros' School is a private academic institution located in Adama, Ethiopia. Bole Road, Adama, E

09/01/2024

ውድ የኔሮስ ስኩል ቤተሰቦች እስኪ ራሳችንን እንጠይቅ👇

ሁሉም ወላጅ ለልጁ የተሻለ ህይወት ያስባል ይለፋል።

''እኔ ያጣሁትን ልጄ እንዲያይ አልፈልግም'' በሚል ቀና አስተሳሰብ ለልጆች መክፈል የሚገባውን መስዋትነት ከፍለን እናሳድጋለን።
እዚህጋ በጣም ማስተዋል ያለብን እና ራሳችንን ደግመን ደጋግመን መጠየቅ ያለብን ነገሮች አሉ።

እነዚህ ጥያቄዎችም

እንዲሳካ እየጣርን፣እየለፋን ያለነው የእኛ ምኞት ነው? ወይስ የልጆቻችን?

በልጆቻችን ለማግኘት የምንጥረው እኛ በህይወታችን ያጣነውን ነው? ወይስ የልጆቻችንን ፍላጎት ተረድተን ነው?

ለተፈጠሩበት አላማ እንዲኖሩ እያገዝናቸው ነው? ወይስ የእኛን አላማ እንዲኖሩ እየተጫናቸው ነው?

07/07/2023
Photos from Neros' School - ኔሮስ ስኩል's post 04/11/2022

Reading Time

23/10/2022

ውድ የኔሮስ ስኩል ቤተሰቦች
እንደ ወላጅ፣ በልጅዎ ህይወት ውስጥ ያለዎት ሚና ትልቅ ትምህርት ከመስጠት ያለፈ ነው። እርስዎ ለልጅዎ አስተማሪ፣ አርአያ፣ አማካሪ፣ ጓደኛ እና ሌላም ብዙ ነገር ኖት ። ልጆች በቤት ውስጥ ጊዜያቸውን በሚያሳልፉበት ወቅት አካባቢያቸውን ምርጥ ማንነታቸውን የሚገነቡበት፣ መልካም እና አበረታች እንዲሆን ማድረግ የወላጆች ሚና ነውና ይህን እንድታደርጉ አደራ እንላለን ።

Photos from Neros' School - ኔሮስ ስኩል's post 21/10/2022

Flag day In Neros' School

Photos from Neros' School - ኔሮስ ስኩል's post 14/10/2022

በዛሬው እለት በአንደኛ ደረጃ ግቢ ውስጥ በተደረገው የኔሮስ ሁለቱ ትልቅ ቡድኖች ውድድር ማለትም የLion እና Eagle ውድድር ...
የEagle ቡድን አሸናፊ ሆነዋል
🏆🏆 🦅

Photos from Neros' School - ኔሮስ ስኩል's post 13/10/2022

የት/ቤታችን ተማሪዎች በስዊዘርላንድ ጄኔቫ ኢትዮጵያን በመወከል በፈርስት ግሎባል(First Global) ኢንተርናሽናል ሮቦቲክስ ውድድር ላይ ለመሳተፍ ወደቦታው አቅንተዋል።
ለአንድ ወር ያህል ልምምድ እና ስልጠና ያገኙት ተማሪዎቻችን በአለም መድረክ ሀገራቸውን የሚወክሉ ይሆናል።
መልካም እድልን እንመኛለን

Photos from Neros' School - ኔሮስ ስኩል's post 11/10/2022

አለምአቀፍ የህዋ ሳምንት በኔሮስ ስኩል በተለያዩ ዝግጅቶች መከበር ጀምሯል።
በዛሬው እለትም በተማሪዎች ሳይንሣዊ ዘገባዎች ፣ እውነታዎች እና የግኝቶች ለግቢው ማህበረሰብ ቀርቧል።
የህዋ ሳምንት በትምህርት ቤታችን በተለያዩ ዝግጅቶች እስከ ጥቅምት 4 ይከበራል።

Neros' School Key To Success 01/10/2022

የቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ

Neros' School Key To Success ሰላም የኔሮስ ስኩል ቤተሰቦች ይህ ቻናል ስለ ኔሮስ ስኩል መረጃዎች የሚለቀቅበት ነው

25/09/2022

ውድ የኔሮስ ስኩል ቤተሰቦች እንደምን አላችሁ? በዛሬው ዕለት ለእናንተ ወላጆች ጠቃሚ ምክሮች ይዘን ቀርበናል።

ትምህርት ከተጀመረ በኃላ ወላጆች ምን ማድረግ አለባቸው❓️

✔️ የትምህርት ቤት ውሎውን/ውሎዋን መጠየቅ
✔️ ምን አይነት ስሜት እንደተሰማቸው መረዳት
✔️ የትምህርት ቤቱን የደህንነት እና የትምህርት ህጎች እንዲያውቁ እና እንዲረዱ መርዳት

✔️ እድሜያቸው ከ 7 -8 ዓመት በታች ከሆኑ ከቤት ወደ ት/ቤት ወይም ከ ት/ቤት ወደ ቤት የሚያመጣ ሰዉ መመደብ
(እንደየቦታው እና አካባቢ ይለያያል)

✔️ እድሜያቸው ከ 8 ዓመት በላይ ከሆነ እና አካባቢው አስተማማኝ ከሆነ እና እነሱም ዝግጁ ከሆኑ ከጓደኞቻቸው ጋር እንዲሄዱ እና እንዲመጡ መርዳት(አይምሯቸው እና አካላቸው ለዚህ ዝግጁ ከሆነ)

✔️ የትምህርት ቤት መሄጃ እና መመለሻ መንገዶችን በደንብ ማስተማር
✔️ መንገድ ላይ ሰዎች የተለያዩ ነገሮችን እያሳዩ እንዳያታልሏቸው እና እንዳይወስዷቸው ማስተማር
✔️ አይበለው እና የተለያዩ አደጋዎች ቢከሰቱ የሚደውሉበት ስልክ ማስጠናት
✔️ ከትምህርት ቤት አስተማሪዎች እና አስተዳደሮች ጋር በጋራ መስራት
✔️ ሁሌም ቢሆን ቁርስ እንዲመገቡ እና ትምህርት ቤት ዉስጥ በቂ የሆነ ምግብ እየተመገቡ እና በቂ እና ንፁህ ዉሃ እያገኙ መሆኑን ማረጋገጥ

✔️ በቀን ዉስጥ በቂ የሆነ እንቅልፍ እንዲተኙ ማድረግ ይሄም እንደየእድሜያቸው ይለያያል

✍️ KG የሚማሩ (preschooler) : 9 -12 ሰአት
✍️ መደበኛ ተማሪዎች(school age) 8-10 ሰአት

Photos from Neros' School - ኔሮስ ስኩል's post 24/09/2022
Photos from Neros' School - ኔሮስ ስኩል's post 24/09/2022

የ2015 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በተሳካ ሁኔታ ጀምረናል::
በሁላችንም የተቀናጀ ሥራ 2015ዓ.ም በስነምግባራቸው ምስጉን ተማሪዎችን የምናበዛበት፣ ተማሪዎች ከቀደሙት ዓመታት የተሻለ ውጤት የሚያስሙዘግቡበት ዓመት እንዲሆን እንመኛለን።

10/09/2022

13/07/2022

ቢራቢሮ ሆናለው
በአየር ላይ በራለው
ከአበቦቹ በላይ ....

12/07/2022

Smile Ethiopia

11/07/2022

I believe I can Fly

09/07/2022

Summer Lesson

09/07/2022

👉👉የስነልቦና ባለሞያዎች እንዳረጋገጡት ከሆነ 86% ፐርሰንት የአለማችን ሰዎች የእለት ተእለት ቋንቋ በአሉታዊ ቃላት የተሞላ መሆኑን ነው። 🤔በትንሽ ትልቁ ማማረር፣ሰውን መውቀስ፣ ሰው ላይ ማሾፍ፣ ጓደኛን ማማት፣ የሰዎች ደካማ ጎን ላይ ብቻ በማተኮር የሰዎችን በራስ መተማመን ለማዳከም መሞከር ፣ ስድብ፣ ማንጓጠጥ፣ቅናት፣ አንድን ነገር በቅጡ ሳናውቀው/ሳንረዳው መቃወም፣ ጥላቻ…… ይጠቀሳሉ።
እነዚህ አሉታዊ ስሜቶች የሚፈጥሯቸው አሉታዊ ቃላት ብዙ ጊዜ አብረናቸው ከመኖራችን እና በብዛት ከመጠቀማችን የተነሳ አንዱ የኑሮ ዘይቤ እሰከሚመስለን ድረስ ተላምደናቸዋል።
👉👉ደስ የሚለው ነገር ግን የሰው ልጅ ህይወቱን እንዴት መምራት እና ሰዎች ላይ በምን መልኩ ተፅዕኖ መፍጠር እንዳለበት ምርጫ ተሰጥቶታል። ከክፋት ደግነትን መምረጥ እንችላለን፣ከጥላቻ ደግሞ ፍቅርን መምረጥ የሚያስችል ብቃት አለን። ለሁሉም አሉታዊ ስሜት ተቃራኒውን አዎንታዊ ስሜት መምረጥ እንችላለን። መልካምነት በህይወታችን አንድ ቀን የምናደርገው ነገር ሳይሆን በየቀኑ የምንኖረው ነው። በእያንዳንዱ ንግግር እና ድርጊት ውስጥ መልካምነትን እናንፀባርቅ። እኛ ሆነን ስንገኝ ደግሞ ልጆቻችን ውስጥ ቀድሞ ያለ ነገር በመሆኑ መልካምነትን ለማንፀባረቅ ቀላል ይሆንላቸዋል። እኛ ያልሆነውን ግን ከልጆች አንጠብቅ።
❤️
መልካም ቀን እን እንዲሆንላችሁ ምኞታችን ነው።❤️❤️❤️

Want your school to be the top-listed School/college in Adama?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Address


H75J+2WV
Adama

Opening Hours

Monday 08:30 - 17:00
Tuesday 08:30 - 17:00
Wednesday 08:30 - 17:00
Thursday 08:30 - 17:00
Friday 08:30 - 17:00
Saturday 09:00 - 17:00
Other Schools in Adama (show all)
Kedirabuna Kedirabuna
Adama
Adama, 1000

Driver licence school Adama mm promotion kedirabunafacebook yutube instegetam telegerm imo facebook yuotube telegrok yuotube telegram okbarachuu nidanda'an

የሲቀላ ቀበሌ ታክስ ማዕከል የሲቀላ ቀበሌ ታክስ ማዕከል
Df
Adama

http://sikelataxadim.comአር

Ibn Abbas Training & Development Center Ibn Abbas Training & Development Center
Adama
Adama

Found by Abbas Ibrahim | Includes Quran lessons| Hadith of Prophet (saw)|and more courses

Simon Tesfaye Simon Tesfaye
Fichee
Adama, NO

Promo

Sena Yerosan School of Excellence Sena Yerosan School of Excellence
Ganda Hara & Bole
Adama

Sena Yerosan School provides quality education for all citizens.

Youtu.be/neeh5w1rxbw Youtu.be/neeh5w1rxbw
Saqalo
Adama, 7.46

School  life School life
Adama

Leyila mohammed

Homacho sabaa Homacho sabaa
Hinjiruu
Adama, ZIIPI

Awash  Academy Awash Academy
Adama

Awash Academy is a private organization.the school generates knowledgeble students that have a skill and it contributes to the country a good students .

Ifa boruu Ifa boruu
Alii Birraa
Adama

Ifa boruu like fi sher godhaa

Estifa Eliyas እስጢፋ ኤልያስ Estifa Eliyas እስጢፋ ኤልያስ
Adama, BOLE

May chanal subscrib,Sheer&like

FekaduTube123# FekaduTube123#
Elemo
Adama, 123

Newspaper