Kasutechtip

Kasutechtip

You may also like

VVC Kerala
VVC Kerala

kasuTechnologyPage

Networking Basics was issued by Cisco to Kasiye Taye. 07/06/2023

https://www.credly.com/badges/91ff74ec-f8ae-4ba6-a24e-63b31144a96b/public_url

Networking Basics was issued by Cisco to Kasiye Taye. Cisco verifies the earner of this badge successfully completed the Networking Basics course and achieved this student level credential. Earner has knowledge of the types of networks, how they work, how devices send and receive data, the types of network cabling, how IP addresses find information on....

07/01/2023

የምስራች የምስራች፣
በነቢያት የተነገረው ያ ድንቅ የሆነ ዜና ፣ የሰው ልጆችን ከኃጢያታቸው የሚያነፃ፣ የመርገም ጨርቃችንን በርሱ መምጣት የሚያጠራ፣
እርሱ ገናና የሆነው ጌታ፣ አምላክ፣
ዛሬ በከብቶች በረት ተወለደ።
ይህ ሚስጢር ምን ያህል ይጠልቅ፣ይረቅ?
እግዚአብሔር ከብዙ መከራ አሳልፎ፣
ያንን ሁሉ ግሳንግስ ሀጢያታ[]

01/01/2023

ተመስገን በሉ🙏🙏🙏 በ1ሰከንድ

29/12/2022

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን እየዘለፉና እንደልብ እየፈነጩ የሚኖርበት ዘመን እያበቃ ነው::"በዚህ ከቀጠልን አንቀጥልም" ያለው በቅዱስ ፓትርያርካችንና በጠቅላይ ሥራ አስኪያጃችን በብጹዕ አቡነ አብርሃም የሚመራው የመንጋው መሪ ቆርጦ ተነስቷዋል::"በህግ አምላክ"ብሎም ነገሩን ወደ ህግ ወስዶታል:: እኛም ከአባቶቻችን ጎን ቆመን የተዋህዶን የድል ብስራት እንጠብቃለን::"ከአባቶቼ ጎን እቆማለሁ"የሚል ብቻ ሼር ያድርገው::

C - Pointers, arrays and strings alx best Example 20/12/2022

C - Pointers, arrays and strings

C - Pointers, arrays and strings alx best Example C - Pointers, arrays and strings alx software_Enginnering Mahibere Kidusan ...

25/10/2022

"የማራቶኑ ጀግና አበበ ቢቂላ ጥቅምት 15 ቀን 1966 ዓም ከጠዋቱ 2:45 ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ።

14/10/2022

Rumbleverse this is my stream

የማንቂያውን ደወል ይደግፉ Support Yemankiya Dewel, organized by Hirut Cherenet 23/08/2022

የማንቂያውን ደወል ይደግፉ Support Yemankiya Dewel

የማንቂያውን ደወል ይደግፉ Support Yemankiya Dewel, organized by Hirut Cherenet የማንቂያውን ደወል ይደግፉ "ዕለት ዕለት የሚያሳስበኝ የአብያተ ክርስቲያናት ገዳይ ነው" 2ኛ ቆሮ 11:28 … Hirut Cherenet needs your support for የማንቂያውን ደወል ይደግፉ Support Yemankiya Dewel

How to Download and install StormCAD without crack 10/08/2022

How to Download and install StormCAD without crack to Download and install StormCAD without crack$ Television - Eng...

Photos from Kasutechtip's post 25/07/2022
13/05/2022
የ 2014ዓ.ም ሆሳዕና በዓል በኮዬ መዳህኒዓለም እሄን ይመስላል፡፡ 19/04/2022

የ 2014ዓ.ም ሆሳዕና በዓል በኮዬ መዳህኒዓለም እሄን ይመስላል፡፡

የ 2014ዓ.ም ሆሳዕና በዓል በኮዬ መዳህኒዓለም እሄን ይመስላል፡፡ Music EthiopiaMahibere Kidusan ...

world population 1960 to 2021 top 20 country 22/03/2022

https://www.youtube.com/watch?v=NvG1BUEMe_s&t=200s
በጣም አሪፍ አለም አቀፍ መርጃ ያለው ቻናል ነው ሰብስክራይብ አድርጉ ትብብራችሁን አሳዩኝ

world population 1960 to 2021 top 20 country world population 1960 to 2021 top 20 country

የጌታችን የመድኃኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ የመዋዕለ ስብከቱ ተአምር 03/03/2022

https://youtu.be/PVR74LRw4bE

የጌታችን የመድኃኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ የመዋዕለ ስብከቱ ተአምር የጌታችን የመድኃኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ የመዋዕለ ስብከቱ ተአምር

የዓብይ ጾም የመጀመርያ ሳምንት ዘወረደ 28/02/2022

https://youtu.be/eSqNepfBI2c

የዓብይ ጾም የመጀመርያ ሳምንት ዘወረደ የዓብይ ጾም የመጀመርያ ሳምንት ዘወረደ @ዓብይ ጾም

Face to Face with a Glant Hyena In Harer Jugol Ethiopia 21/02/2022

https://youtu.be/E7g0y7MTlCI

Face to Face with a Glant Hyena In Harer Jugol Ethiopia Face to Face with a Glant Hyena In Harer Jugol Ethiopia

11/02/2022

የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ በ156 የስራ መደቦች በ 0 ዓመት ስራ ፈላጊዎችን በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል። የተጠቀሰውን የስራ ልምድና የማመልከቻ ነጥብ የምታሟሉ ስራ ፈላጊዎች ለ 10 ተከታታይ ቀናት ተመዝገቡ ተብላችኋል! የምዝገባ ቦታና ዝርዝር የስራ መደቦች እንደሚከተለው ተለቀዋል። እንዲሁም በቀጣይ ዌብ ሳይት መመልከት ይቻላል �
https://www.pshrdb.gov.et/

girmaye12 on TikTok 09/02/2022

girmaye12 on TikTok #የእመቤታቾን #ጥምቀት

How to create youtube channal in Ethiopia 31/01/2022

https://youtu.be/kUapw2aIJus

How to create youtube channal in Ethiopia How to create youtube channal in Ethiopia

26/01/2022

ድሮ ከልጆች ጋር ስንጫወት ተመትተን ከመጣን ወላጆቻችን ይቆጣሉ፡፡ ‹ለምን ታለቃቅሳለህ› የሚለው የመጀመሪያ ቁጣቸው ነው፡፡ ወይ እዚያው ታግለህ አሸንፈህ መምጣት ነው፤ አለያም ደግሞ መሸነፍህን አምነህ በቀጣይ እንዴት እንደምታሸንፍ ማሰብ ነው፡፡ ማለቃቀስ መፍትሔ አይሆንም፡፡
ሦስተኛ ክፍል እያለሁ ሙሉጌታ የሚባል ልጅ እኛ ክፍል ነበረ(ስሙ ተለውጧል)፡፡ ሙሉጌታ እንደ ጸጋዬ የሚፈራው አልነበረም፡፡ ልጆቹም ተንኮለኞች ናቸው መሳቅ ሲፈልጉ ሙሉጌታና ጸጋዬን ማጋጠም ይወዳሉ፡፡ ጸጋዬ ወፍራም ነው፡፡ ሙሉጌታን ከመሬት ጋር ይሰፋዋል፡፡ ሙሉጌታ ሦስት ጊዜ ይቀጣል፡፡ ጸጋዬ ያደባየዋል፡፡ ልጆቹ ይስቁበታል፡፡ እናቱ ደግሞ ‹እያለቃቀስክ አትምጣ፣ የአንተ እጅስ ሙቅ ይዟል ወይ!› ብለው ይገርፉታል፡፡
አንድ ቀን የሳይንስ አስተማሪያችን ስለ ኃይል ሰጭ ምግቦች አስተማረን፡፡ ድንች ኃይል እንደሚሰጥ ከነ ሥዕሉ አሳየን፡፡ የሙሉጌታ ዓይኖች በሩ፡፡ ልቡ ሞቀ፣ አዲስ ሐሳብ የተገለጠለት መሰለው፡፡ እናቱ የድንች ነጋዴ ናቸው፡፡ ቤቱ የቅዳሜ ገበያ ፊት ለፊት ነበር፡፡
ቤቱ እንደገባ ድስት ሙሉ የድንች ቅቅል በሚጥሚጣ አስቀርቦ ራቱን በላ፡፡ ጠዋትም ቁርሱ እርሱ ነበር፡፡ ከዳንቴል በተሠራው ቦርሳው አንድ አምስት ድንች ይዞ መምጣቱ ትዝ ይለኛል፡፡

በዕረፍት ሰዓት ሙሉጌታ እጅጌውን እየሰበሰበ መጣ፡፡ ‹ዛሬ ከጸጋዬ ጋር መጋጠም እፈልጋለሁ› አለ፡፡ ተማሪዎቹ ሁሉ የሙሉጌታን ኮስማና ሰውነት እያዩ ደነገጡ፡፡ ምን ተፈጠረ? ‹ትናንት የተማርነውን ታስታውሳላችሁ› አለ ሙሉጌታ፡፡ ሁላችንም ከብበን እናየዋለን፡፡ ‹ድንች ኃይል ይሰጣል› አለ ሙሉጌታ፡፡ ከዚያም በቦርሳው ያመጣውን ቅቅል ድንች ፈረካክሶ አከፋፈለን፡፡ እየበላን ራሳችንን በአድናቆት ነቀነቅንለት፡፡ ‹ትናንትና ዛሬ ጠዋት አንድ ድስት ሙሉ ድንች ነው የበላሁት› አለ ሙሉጌታ፡፡ እኛም በተማርነው መሠረት የሠፈረበትን ኃይል ለማወቅ መላ ሰውነቱን አየነው፡፡ አንድ ድስት ሙሉ ድንች ከበላማ ማን ይችለዋል፡፡ ለራሳችንም ፈራን፡፡ ልጆች ነበርንና አንዳች ኃይል ከድንች ማግኘቱን አመንን፡፡ እናቱ ድንች እንደሚነግዱ እናውቃለን፡፡ ደግሞ አስተማሪያችን ከድንች ኃይል እንደሚገኝ በሥዕል ጭምር አሳይተውናል፡፡
‹ወይኔ ጸጋዬ አለቀለት› አልን፡፡ ጸጋዬ መጣ፡፡ የተወሰኑ ልጆች ጠጋ ብለው የሆነው ነገር ነገሩት፡፡ ጸጋዬ ደነገጠ፡፡ እነ ሙሉጌታ ቤት ድንች እንደ ልብ መሆኑን ያውቃል፡፡ ድንች ደግሞ ኃይል ይሰጣል፡፡ ‹ግጠመው፣ ግጠመው› አልነው ተሰብስበን፡፡ ጸጋዬ ፈራ፡፡ ሙሉጌታ ትከሻውን ሰበቀ፡፡ ‹ፈሪ! ፈሪ! ፈሪ! ተንፈርፈሪ› ጩኸትና ጭብጨባ፡፡ ጸጋዬ አንገቱን ሰብሮ መጣ፡፡ ሙሉጌታ እግሮቹን አንፈራጠጠ፡፡ ተጋጠሙ፡፡ ሙሉጌታ በዚያች ቀጫጫ ሰውነቱ ጸጋዬን አነሣው፤ ተሸከመው፡፡ መሬት ላይ ጣለው፡፡ ሆሆሆሆሆሆ፤ ትምህርት ቤቱ አበደ፡፡
ጉድ ተባለ፡፡ መሬቱን በእግራችን እየረገጥን አጨበጨብንለት፡፡ የሙሉጌታ አልቃሻነት ከዚያ በኋላ ቀረ፡፡
ዛሬ ሳስበው ሙሉጌታ ኃይል ያገኘው ከበላው ድንች አይመስለኝም፡፡ ‹ድንች ኃይል ይሰጣል› ከሚለው ትርክት እንጂ፡፡ ጸጋዬንም ያስደነገጠው ያ ነው፡፡ የሙሉጌታ ሰውነት አልተለወጠም፡፡ ያው ቀጫጫው ሙሉጌታ ነው፡፡ እምነቱ ግን ተቀይሯል፡፡ ጸጋዬን ሲያየው እንዴት እንደሚሮጥ ነበር የሚያስበው፡፡ ለዚህ ነው ምንጊዜም ተመትቶ የሚያለቅሰው፡ ያውም ሮጦም ፣ ተመትቶም፣ ተሰድቦም፡፡
ዛሬ ግን ለማሸነፍ እንጂ ለማልቀስ አልመጣም፡፡ ሙሉጌታ ከዚህ በፊት እንዲህ አድርገኸኝ፣ እንዲህ ሆኜ፣ እንዲህ ተደርጌ እያለ ቢያላዝን ኖሮ በአእምሮው የሚመጣው ሽንፈቱ ነበር፡፡ ዛሬ ግን ድንቹን ብቻ ነው ያሰበው፡፡ ‹ድንች ኃይል ይሰጣል፡፡›
የልቅሶ ፖለቲካ የአሸናፊዎች ፖለቲካ አይደለም፡፡ በእዬዬ የሚሸነፍ የለም፡፡ እዬዬ ልብ ያደክማል፤ ወኔን ይሰልባል፡፡ በዚህ ዓለም እንደ አይሁድ በየዘመናቱ መከራን የተቀበለ ሕዝብ የለም፡፡ ዘራቸውን ከምድረ ገጽ ሊያጠፋ የሚችል ሥራ ተሠርቶባቸዋል፡፡ ግን ዛሬም በኃያልነት አሉ፡፡ ለምን? አንዱ ምክንያታቸው እዬዬን አለመውደዳቸው ነው፡፡ ታላቅነታቸውን፣ ምርጥ ሕዝብነታቸውን፣ ክብርና ገናናነታቸውን፣ በመከራ ውስጥ እንኳን ጽናትና ቆራጥነታቸውን ነው የሚተርኩት፡፡ ሥነ ልቡናቸው በአሸናፊነት እንጂ በአልቃሻነት ላይ አልተመሠረተም፡፡ ጸጋዬ ወፍራም ነው ያንደባልለናል፤ አይሉም - ድንች ኃይል ይሰጣል ብለው ነው የሚያምኑትም፣ የሚነሡትም፡፡ እንደ ሙሉጌታ በቁጥርም በመጠን አንሰው፣ እንደ ጸጋዬ የሚበዙትንና የሚበልጡትን ያሸነፉት በዚህ ሥነ ልቡና ነው፡፡
አሁን አሁን የኢትዮጵያዊነት ሥነ ልቡና የእዬዬ ሥነ ልቡና እየሆነ ነው፡፡ እናቴ ኢትዮጵያ ግን እንደ ሙሉጌታ እናት ‹ተመትተህ መጥተህ አታለቃቅስ› ትላለች፡፡ ጸጋዬ እንዲህ አደረገኝ እያለ የሚያለቃቅስ ልጅ አትወድም፡፡ ወይ በርትተህ ተጋፈጥ፣ ወይ ተቀብለህ ዝም በል፡፡ የእርሷ ወታደሮች ቁስላቸውን አሥረው የሚዋጉ እንጂ ቁስላቸውን እያዩና እያሳዩ የሚያለቃቅሱ አይደሉም፡፡ የእዬዬ ሥነ ልቡና ችግርህን ቀና ብለህ እንድታዬው ያደርግሃል፡፡ ችግርህ ከላይ አንተ ከታች ከሆንክ ደግሞ አቋምህ የተሸናፊነት ይሆናል፡፡
አፍሪካ አሜሪካውያንን የጎዳቸው አንዱ ሥነ ልቡና ይሄ ነው ይባላል፡፡ አዘውትረው የደረሰባቸውን ጭቆና፣ ያጋጠማቸውን መገፋት፣ የሆነባቸውን ግፍ ያስቡታል፤ ይተርኩታል፤ ፊልምና ዘፈን ያደርጉታል፤ ይቆዝሙበታል፡፡ ስላላቸው ዐቅም፣ ኃይል፣ ችሎታ፣ ልዩ ጸጋና ብርታት አይተርኩም፡፡ የታሪክ እሥረኛ የመሆን ዕጣ ውስጥ ይገባሉ፡፡ ትርክታቸው ሊያደርጉት በሚችሉት ላይ ሳይሆን ከዚህ በፊት በሆነባቸው ላይ ይመሠርቱታል፡፡ ያንን የኋላውን ሲተርኩት እንኳን በጀግንነት፣ በጽናትና በቆራጥነት መንፈስ ሳይሆን በተሸናፊነት መልኩ ነው፡፡
ትናንትም ሆነ ዛሬ ችግሮች ነበሩ፤ ይኖራሉ፡፡ እንደ ሕዝብ እንደ ሀገር ያጋጠመን ነገር ይኖራል፡፡ ወሳኙ ነገር ግን ምን ገጠመን ሳይሆን እንዴት እንተርከዋለን ነው፡፡ it is all about the story. እንዲሉ፡፡ መቱኝ፣ ተመታሁ፣ መታቱኝ፣ አስመቱኝ፣ እያሉ ማለቃቀስ ወኔን ይሰልባል እንጂ ጀግናን አያፈራም፡፡ እዬዬ ለአሸናፊነት አያበቃም፡፡ ቁስልን ማከም እንጂ ማከክ አያድነውም፡፡ የጀግና ሕዝብ ሥነ ልቡና ‹ሙሉጌታ ወፍራም ነው፣ ከዚህ በፊትም መቶኛል› በሚል ሳይሆን ‹ድንች ኃይል ይሰጣል› በሚል የሚገነባ ነው፡፡ ዋናው ጉዳይ ማን ነህ? አይደለም፡፡ ምን ታምናለህ? ነው፡፡ ዳዊትን በጎልያድ ፊት ያቆመው እምነቱ ነው፡፡ ዐቅሙ አይደለም፡፡
ድንች ኃይል ይሰጣል፡፡ እዬዬ ልብ ያደክማል፡፡

Want your organization to be the top-listed Government Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Videos (show all)

Gaming
Gaming

Category

Website

Address


Addis Ababa

Other Social Services in Addis Ababa (show all)
Strong Hearts International Strong Hearts International
Nifas Silk Lafto Sub City, Kore Mekanissia Area
Addis Ababa

We are a 501c3 non profit organization, our mission is to bring about transformation from the insideo

Idonate Idonate
Bole
Addis Ababa, 10000

outstanding charity organization

Marroo xiqqaa Marroo xiqqaa
Addis Ababa, 1000

telegram.https://t.me/+9v5RdN5Q7sowMjE0

Azi zo Azi zo
Addis Ababa
Addis Ababa, 667746

ፔጅም አለን�

Xaagu Raceena Xaagu Raceena
Addis Ababa
Addis Ababa

Like follows community

Zembaba entertainment Zembaba entertainment
Addis Ababa, 1000

Want to entertain? want to have up to date info? want easy accesses for all you want? join us t.me/

አስደማሚ ትውልድ Asdemami Tiwlid አስደማሚ ትውልድ Asdemami Tiwlid
Meskel Square
Addis Ababa

ከጊዜ ፣ ከእውቀቴ ከታላቅነቴ ሕይወት የምለግስ ደም ሰጪ ትውልድ!

Ethio Unity Ethio Unity
Hossana
Addis Ababa, 261

we stand for our changing!

Honi Tube - ሆኒ ትዩብ Honi Tube - ሆኒ ትዩብ
Addis Abeba
Addis Ababa, 1000

This is my official page

የአሊይ መስጂድ ወጣቶች ጀምዓ/ Aliy mesjid youth association የአሊይ መስጂድ ወጣቶች ጀምዓ/ Aliy mesjid youth association
Addis Ababa

��� ሁሉም የሚፈልገውን ወጣትነታችንን ለአላህ እንዲሁም ለ?

Hon.Mohamed Mohamud Keynan Hon.Mohamed Mohamud Keynan
Addis Ababa

always be a honest and help other innocent people

An Ethiopian fruits An Ethiopian fruits
Addis Abeba
Addis Ababa

ምርጥ የልምድ ልውውጦች