WeCare ET

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from WeCare ET, Medical and health, Nigist, Addis Ababa.

WeCare is Ethiopia’s digital healthcare platform where treatment seekers can discover practitioners to directly book appointments for online consultation or in clinic visits.

15/06/2024

ለመላው የእስልምና ዕምነት ተከታዮች እንኳን ለኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ !

የ WeCare ET የስልክ መተግበሪያ ያሻዎትን ሐኪም በፈለጉት ሰአት እና ቀን የሚያማክሩበት ነው።

👉ሐኪሞችን በኦንላይን ለማማከር የwecare ET መተግበሪያን በመጫን ቀጠሮ ይያዙ።
👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.icare.patient

📌ጤና ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ወይንም ሐኪሞችን 👩‍⚕️👨🏽‍⚕️ ለማማከር 📞 9394 ላይ ይደውሉ ።

📣 Follow for more health content

📌 Facebook https://www.facebook.com/WeCareET/

📌YouTube: https://tinyurl.com/rv4zjmwk

📌Instagram: https://www.instagram.com/wecareet

📌 Tiktok: https://vm.tiktok.com/ZMLbbyTXr

📌Website: wecare.et

#9394 #🇪🇹

የወባ በሽታ 15/06/2024

https://youtu.be/8a1PWMXKLQI?si=KwUhOu4pzayG00Yt

የወባ በሽታ በዚህ ቪዲዮ ከዶ/ር ሜላት ጌታቸው ጋር ስለ ወባ በሽታ እንወያያለን ። ተመሳሳይ የጤና መረጃ እና ትምህርታዊ ቪዲዮዎችን ለመመልከት ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ ። ምንም አይነት ጥያ.....

12/06/2024

👩🏾‍⚕️👨🏽‍⚕️ በቀላሉ!!!

🩺🩺ካሉበት ሁነው ያሻዎትን ስፔሻሊስት ሐኪም በቀላሉ ስልክዎትን በመጠቀም ማግኘት እና ማማከር ይፈልጋሉ?

📱📱ዛሬውኑ መተግበሪያችንን በመጠቀም በቪደዮ ፤ በድምጽ እና በመልእክት ሐኪሞችን ያግኙ ።

የ WeCare ET መተግበሪያን ለመጫን 👇👇

https://play.google.com/store/apps/details?id=com.icare.patient

📣 FOLLOW US ON

📌 Facebook https://www.facebook.com/WeCareET/

📌 Telegram: https://t.me/WeCareET

📌YouTube: https://tinyurl.com/rv4zjmwk

📌Instagram: https://www.instagram.com/wecareet/

📌 Tiktok: https://vm.tiktok.com/ZMLbbyTXr/

📌Website: wecare.et/

#9394

WeCare ET WeCare is Ethiopia’s digital healthcare platform where treatment seekers can discover practitioner

የጡት ወተት እንዴት አልበን እናስቀምጥ? 11/06/2024

https://youtu.be/oWSkSlfkTKE?si=qRigGUF4Y9Kg8856

የጡት ወተት እንዴት አልበን እናስቀምጥ? በዚህ ቪድዮ ዶ/ር ኤደን ፈቃደ ለእናቶች እጅግ አስፈላጊ የሆነ መረጃ ይዛ መጥታለች። የጡት ወተት እንዴት ይታለባል? ለምን ያህል ጊዜ ተቀምጦ ያገለግላል የሚሉትን እና የመሳሰሉትን ጥያቄ....

የጡት ወተት ወይስ የጣሳ ወተት ? 10/06/2024

https://youtu.be/puAHSf17J-U?si=cI6dnJG2LlURWLqd

የጡት ወተት ወይስ የጣሳ ወተት ? በዚህ ቪዲዮ ዶ/ር ትንሳኤ ዘላለም በብዙ እናቶች ስለሚጠየቀው ለልጄ የቱን አይነት ወተት የጡት ወይስ የጣሳ ወይንም የፎርሙላ ወተት ልስጥ የሚለውን ጥያቄ መልስ ይዛ መጥታለች ። #9394 ...

የአፍ ውስጥ ፈንገስ (Oral Candidiasis) 06/06/2024

https://youtu.be/-KkHcbLL3lU?si=IVrQvDdQRcsDT5wu

የአፍ ውስጥ ፈንገስ (Oral Candidiasis) በዚህ ቪዲዮ ዶ/ር ሃና ስለ አፍ ውስጥ ፈንገስ ወይንም Oral Candidiasis በዝርዝር ታስረዳናለች ።📌 የ WeCare ET የስልክ መተግበሪያን በመጠቀም ስመጥር እና የአመታት ልምድ ያላቸውን ስፔሻሊስት ሐኪ...

የመረበሽ ወይንም የAnxiety አይነቶች ምንድን ናቸው? 04/06/2024

https://youtu.be/Asko7kq6A6I?si=WZpvNhjbP4k7Ok3O

የመረበሽ ወይንም የAnxiety አይነቶች ምንድን ናቸው? በዚህ ቪዲዮ ዶ/ር ቤተልሄም ደበበ ስለ መረበሽ ወይንም anxiety አይነቶች በስፋት ትነግረናለች ።🚨ጤና ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ወይንም ሐኪሞችን ለማማከር 📞 9394 ላይ ይደውሉ ።WeCare ET social med...

04/06/2024

🚨የሪህ ህመም ያለባቸዉ ሰዎች መመገብ የሌለባቸዉ ምግቦች (📸👆👆👆)

📌 ሪህ(ጋዉት) የሚባለዉ ህመም በደም ዉስጥ የዩሪክ አሲድ መጠን በከፍተኛ ደረጃ ጨምሮ ዩሬት ክሪስታልስ በመገጣጠሚያ አካባቢዎች እንዲጠራቀም በማድረግ መገጣጠሚያዎቹ ላይ ህመም እንዲከሰት የሚያደርግ የህመም አይነት ነዉ፡፡

📌ስለሆነም ለሪህ ህመም የሚስማማዉን🥬🥦🫛🍉🍒 የአመጋገብ ዘዴዎችን መከተል በደም ዉስጥ የዩሪክ አሲድ መጠንን መቀነስ ያስችላል፡፡ 📌 በተጨማሪም ህመሙን እንዲሁም በደም ዉስጥ ያለዉን የዩሪክ አሲድ መጠን ለመቀነስ መድሃኒቶችን መዉሰድ ያስፈልጋል፡፡

🔔 በተለያዮ የሕክምና ዘርፎች የጤና ባለሙያዎችን ማማከር ቢያስፈልጎ የ WeCare ET መተግበሪያን በመጠቀም ከመረጡት ሐኪም ጋር በኦንላይን መወያየት ይችላሉ።

📌መተግበሪያውን ለመጫን ማስፈንጠሪያውን ይጠቀሙ። 👇👇👇👇👇👇👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.icare.patient

🗣 follow us on our social media platforms

📌 Facebook https://www.facebook.com/WeCareET/

📌YouTube: https://tinyurl.com/rv4zjmwk

📌Instagram: https://www.instagram.com/wecareet

📌 Tiktok: https://vm.tiktok.com/ZMLbbyTXr

📌Website: wecare.et

#🇪🇹 #ሪህ

ስለ ጨቅላ ልጅዎ አስተዳደግ ምን ያህል ያውቃሉ? 03/06/2024

https://youtu.be/Htw-AAAl8WU?si=5M4_etZmx4HrEGmi

ስለ ጨቅላ ልጅዎ አስተዳደግ ምን ያህል ያውቃሉ? በዚህ ቪዲዮ የህጻናት ስፔሻሊስት የሆነችው ዶ/ር ትንሳኤ ዘላለም ስለ ልጆች የአስተዳደግ ደረጃ ታስረዳናለች ። 👨🏽‍⚕️👩‍⚕️ ጤና ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ወይንም ሐኪሞችን ለማማ.....

01/06/2024

👨‍⚕️👩‍⚕️ we care about your health !!!

📣 Wecare ዲጂታል ሕክምና ለእርስዎ እና ለቤተሰብዎ መልካም ጤንነትን ይመኛል።

🔔 በተለያዮ የሕክምና ዘርፎች የጤና ባለሙያዎችን ማማከር ቢያስፈልጎ የ wecare ET መተግበሪያን በመጠቀም ከመረጡት ሐኪም ጋር በኦንላይን መወያየት ይችላሉ።

መተግበሪያውን ለመጫን ማስፈንጠሪያውን ይጠቀሙ። 👇👇👇👇👇👇👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.icare.patient

🗣 follow us on our social media platforms

📌 Facebook https://www.facebook.com/WeCareET/

📌YouTube: https://tinyurl.com/rv4zjmwk

📌Instagram: https://www.instagram.com/wecareet

📌 Tiktok: https://vm.tiktok.com/ZMLbbyTXr

📌Website: wecare.et

ጸረ እርጅና ክሬም 01/06/2024

https://youtu.be/HJ0x_i4Fu8U?si=U_qM96V6jJglcA8y

ጸረ እርጅና ክሬም በዚህ ቪዲዮ ዶ/ር ሃና ክፍሉ ስለ ሬቲኖኢድ ክሬም ትነግረናለች ። 👉 ለራስዎ ፣ ለልጅዎ ወይም ለቤተሰብዎ የሚሰማዎትን ህመም ወይም አጠራጣሪ ምልክት በWe Care መተግበሪያ በሙያው የተካኑ 👩....

Photos from WeCare ET's post 30/05/2024

📌 We are beyond excited to share the incredible work being done by our dedicated team at Play4Health (Neku Lejoch) Project !

👨🏿‍⚕️ 👩🏿‍⚕️ Our medical doctors have been actively screening children across several middle schools in Addis Ababa, Ethiopia. This vital initiative aims to identify and address health issues early, ensuring that every child has the opportunity to thrive both academically and physically.

Through our comprehensive screening process, we are:

📌 Promoting Early Detection: Identifying potential health concerns before they become major issues.
📌 Providing Immediate Care: Offering medical advice and interventions on the spot.
📌 Linking to Specialists: Screening high-risk children and connecting them with pediatricians and pediatric cardiologists through our digital health platforms for the appropriate treatment and consultations they need.
📌 Educating for the Future: Teaching children and their families about the importance of regular health check-ups and healthy living.
💜💜 This project is made possible by the unwavering support of the Novartis Foundation, HealthTech Hub, and Bridge the Billion. Together, we are making a tangible difference in the lives of young students, paving the way for a healthier and brighter future.

🚨Stay tuned for more updates on our journey to promote health and wellness in our communities!

Photos from WeCare ET's post 29/05/2024

🚨 Play4Health (Neku Kids): Building Healthier Futures! 💜💜

The Play4Health (Neku Kids) project aims to prevent adulthood non-communicable diseases (NCDs) by fostering healthy attitudes and habits in children. By promoting a healthy diet, fun physical exercises, and daily healthy habits that enhances cardiovascular health, we are making a lasting impact on future generations.

📌 By instilling these healthy habits early, we're paving the way for a healthier adulthood and reducing the incidence of NCDs.

🙏🙏 Big thanks to:
👨🏽‍🏫👦🏾👧🏽 Students and Teachers: Your enthusiasm is inspiring!
👨‍⚕️👩🏿‍⚕️ Medical Doctors: Your dedication is invaluable.
📣 Gratitude to the Foundation, for Billions, and Hub Africa for making this possible !

💜💜Together, we're shaping a healthier future. 💜💜

Photos from WeCare ET's post 29/05/2024

🩸🩸የደም ማነስ በሽታ አለ የምንለው መቼ ነው ?

📸በምስሉ ላይ ይመልከቱ 👆👆👆👆

👉ሐኪሞችን በኦንላይን ለማማከር የwecare ET መተግበሪያን በመጫን ቀጠሮ ይያዙ።👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.icare.patient

📌ጤና ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ወይንም ሐኪሞችን 👩‍⚕️👨🏽‍⚕️ ለማማከር 📞 9394 ላይ ይደውሉ ።

📣 Follow for more health content

📌 Facebook https://www.facebook.com/WeCareET/

📌YouTube: https://tinyurl.com/rv4zjmwk

📌Instagram: https://www.instagram.com/wecareet

📌 Tiktok: https://vm.tiktok.com/ZMLbbyTXr

📌Website: wecare.et

#9394 #ደምማነስ

27/05/2024

🚨 የቤት ለቤት ህክምና አገልግሎት በተመጣጣኝ ዋጋ
📣 አሁኑኑ 9394 ይደውሉ
💜 24 ሰዓት የነርሲንግ ፣ ፊዚዮቴራፒ እና ህክምና አገልግሎት እና የህክምና ቁሳቁስ ኪራይ

የምናቀርባቸው የህክምና ቁሳቁሶች

📌 ዊልቼየር

📌የኦክስጂን ሲሊንደር

📌የመምጠጫ ሰክሽን ማሽን

የምንሰጣቸው የህክምና አገልግሎቶች

👉 አጠቃላይ ምርመራ

👉 የሐኪም ምክር

👉 የፊዚዮቴራፒ አገልግሎት

👉 የስነአእምሮ ስፔሻሊስት ህክምና እና ምክክር

👉 አጠቃላይ የነርሲንግ አገልግሎት


#9394

Photos from WeCare ET's post 26/05/2024

📣 Empowering the Future Generation! 💜

Our recent Play4Health (Niku Lijoch) activities have been a massive success! We trained passionate teachers, providing them with the knowledge and tools to educate their students on cardiovascular health, healthy diets, and physical education.

👨🏿‍⚕️👩🏿‍⚕️With our dedicated medical doctors screening and inspiring students across middle schools in Addis Ababa, we're committed to creating a healthier future for all! 💜💜💜

📸Swipe to see the highlights of our training sessions and school visits!

መካንነት #ebs #seifuonebs #healthcare #ethiopia 26/05/2024

https://youtu.be/6sZcygckYb4?si=H5SZPSoBCwr9Mlg5

መካንነት #ebs #seifuonebs #healthcare #ethiopia በዚህ ቪዲዮ ዶ/ር ትንሳኤ ዘላለም ስለ መካንነት እና አማራጭ የህክምና መፍትሄዎቹ በዝርዝር ታስረዳናለች ። 👉 👩‍⚕️👨‍⚕️ጤና ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ወይንም ሐኪሞችን ለማማከር ....

Photos from WeCare ET's post 25/05/2024

🚨We are excited to share 📸highlights from one of the many training sessions we've held with our dedicated teachers! This session featured interactive and educational components focusing on cardiovascular health, hygiene, and the benefits of a healthy diet and physical education.

💜💜 Our educators are now even more equipped with valuable knowledge to promote and sustain healthy lifestyles within our community . These sessions are part of our ongoing commitment to fostering a holistic learning environment where both teachers and students can thrive and create healthy generation.

🙏🙏 A special thank you to the Novartis Foundation, HealthTech Hub Africa, and Bridge for Billions for making this possible. Your support is instrumental in building a healthier future for our next generation!

24/05/2024

📣🚨🚨We're Hiring!

WeCare Integrated Health Network is seeking passionate and dedicated Nurse Professionals to join our team. We are looking for clinical nurses to work full time !

📌 As a nurse professional with WeCare, your responsibilities will include:

• Practicing as call center agent

• Producing medical content

• Providing nursing care at homecare level

• Work in collaboration with other professionals

Requirements:

• Degree from a recognized institution.

• Working professional license

• Residing in Addis Ababa

• Strong communication and interpersonal skills.

• Ability to work independently and efficiently.

💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜Join our team and embark on an exciting journey as we venture into the uncharted territory of digital health. Our cutting-edge platform is transforming healthcare, and we're seeking passionate individuals who are eager to explore the possibilities of this new frontier.

To apply, to this position please fill the following Google form.

https://docs.google.com/forms/d/17ijdHcXkQVZJr6Gy4h4UO1SWRFgODzh3iFyi9-HfWVU/edit

🚨Deadline May 26,2024.

አዲስ የተወለደ ልጅ ገላ አስተጣጠብ | ማድረግ የሌለብዎ 24/05/2024

https://youtu.be/JiJCjbjWIEc?si=PiPtjQ59qa68myqM

አዲስ የተወለደ ልጅ ገላ አስተጣጠብ | ማድረግ የሌለብዎ ልጅዎን ከወለዱ በኋላ ገላውን መቼ መታጠብ አለበት? ሲያጥቡ ምን ማድረግ አለብዎ? ሃኪሞችን ለማማከር 9394 ላይ ይደውሉልንበ WeCare Et መተግበሪያ ሃኪሞችን ለማማከር 👇👇 https://play.google.com/store/apps...

የወር አበባ ዑደት መዛባት 23/05/2024

https://youtu.be/3ScriAf3NXk?si=_gRoyJ0cKLRIYjIQ

የወር አበባ ዑደት መዛባት በዚህ ቪድዮ ዶ/ር ሃና ክፍሉ ስለ ጤናማ የወር አበባ ዑደት እና መዛባት በጥቂቱ ገለጻ ታደርግልናለች።የ WeCare ET ሕክምና መተግበሪያ ስፔሻሊስት ሐኪሞችን በቤትዎ ሆነው በኦንላይን ቪዲዬ፣ .....

Photos from WeCare ET's post 22/05/2024

💜💜💜💜💜💜💜💜💜
የዓለም የእርግዝና ደም ግፊት ቀን

ምልክቶቹን እንወቅ፤ ቀድመን እንዘጋጅ!

👩🏿‍⚕️👨🏿‍⚕️ ሐኪሞችን ለማግኘት መተግበሪያውን ይጫኑ።

የ WeCare Et መተግበሪያን ለመጫን 👇👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.icare.patient

📣 FOLLOW US ON

📌 Facebook https://www.facebook.com/WeCareET/

📌 Telegram: https://t.me/WeCareET

📌YouTube: https://tinyurl.com/rv4zjmwk

📌Instagram: https://www.instagram.com/wecareet/

📌 Tiktok: https://vm.tiktok.com/ZMLbbyTXr/

📌Website: wecare.et/

#9394

የደም ግፊትዎ | ድንገተኛ ህመም እና ሞት 22/05/2024

https://youtu.be/ggGXH-jTguU?si=IN0sSWGj9RFf3OAW

የደም ግፊትዎ | ድንገተኛ ህመም እና ሞት የደም ግፊትዎን መቆጣጠር እራስዎን ከድንገተኛ ሞት እና አደጋ ለመታደግ ከባድ አስተዋጽኦ አለው? ስለዚህ ህመም ምን ያህል ያውቃሉ?ሃኪሞችን ለማማከር 9394 ላይ ይደውሉልንየ WeCare Et መተግበ.....

በምጥ ወቅት የጽንስ መታፈን 20/05/2024

https://youtu.be/P0I8zQC29TA?si=e84jRUOKP7Fq1Tzi

በምጥ ወቅት የጽንስ መታፈን በምጥ ወቅት የጽንስ መታፈን በወሊድ ዙሪያ ከሚያጋጥሙ አደጋዎች ውስጥ አንዱ ነው። ይህ ችግር በምን ይከሰታል? እንዴትስ መታከም አለበት? ቪድዮውን ይመልከቱ። የጤና ባለምያዎችን ለማማከ...

ቅዠት ምንድን ነው ? ሕክምናውስ? 19/05/2024

https://youtu.be/b_tyC86Kzp8?si=VJjTczX9CJWFPb6M

ቅዠት ምንድን ነው ? ሕክምናውስ? በዚህ ቪዲዮ ዶ/ር ኤደን ፈቃደ ስለ ቅዠት ወይንም sleep paralysis መንስኤ እና ሕክምና ታስረዳናለች ።

18/05/2024

🚨የ Wecare ET ሕክምና መተግበሪያን በመጠቀም የዓመታት ልምድ የአካበቱ የነርቩ እና ውስጥ ደዌ ሐኪሞችን ከቤትዎ ሆነው በቪዲዮ፣ በኦድዮ እና በጽሑፍ መልእክት ማማከር ይችላሉ።

መተግበሪያውን ለመጫን ይህን ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ። 👇👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.icare.patient

ጤና ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ወይንም ሐኪሞችን 👨🏽‍⚕️👩‍⚕️ ለማማከር 📞 9394 ላይ ይደውሉ ።

📣 FOLLOW US ON

📌 Facebook https://www.facebook.com/WeCareET/

📌 Telegram: https://t.me/WeCareET

📌YouTube: https://tinyurl.com/rv4zjmwk

📌Instagram: https://www.instagram.com/wecareet/

📌 Tiktok: https://vm.tiktok.com/ZMLbbyTXr/

📌Website: wecare.et/

#9394

17/05/2024

ዓለም አቀፍ የደምግፊት ቀን, ግንቦት 9,2016


📣 ደም ግፊቶን በትክክል ይለኩ፣ ይቆጣጠሩት ፣ ረጅም አመት ይኑሩ ።

📌 ካሻዎት ቦታ ሆነው ስፔሻሊስት ሐኪሞቻችንን ለማግኘት እና ማማከር መተግበሪያችንን ከ play store ያውርዱ።

የ WeCare ET መተግበሪያን ለመጫን 👇👇

https://play.google.com/store/apps/details?id=com.icare.patient

ጤና ነክ መረጃዎችን ለማግኘት ወይንም ሐኪሞችን 👩‍⚕️👨🏽‍⚕️ ለማማከር 📞 9394 ላይ ይደውሉ ።

Wecare Et social medias

📌 Facebook https://www.facebook.com/WeCareET/

📌YouTube: https://tinyurl.com/rv4zjmwk

📌Instagram: https://www.instagram.com/wecareet

📌 Tiktok: https://vm.tiktok.com/ZMLbbyTXr

📌Website: wecare.et

#9394

የጡት ወተት እንዴት አልበን እናስቀምጥ? 17/05/2024

https://youtu.be/oWSkSlfkTKE?si=G5I1q6TRKnAMF4VR

የጡት ወተት እንዴት አልበን እናስቀምጥ? በዚህ ቪድዮ ዶ/ር ኤደን ፈቃደ ለእናቶች እጅግ አስፈላጊ የሆነ መረጃ ይዛ መጥታለች። የጡት ወተት እንዴት ይታለባል? ለምን ያህል ጊዜ ተቀምጦ ያገለግላል የሚሉትን እና የመሳሰሉትን ጥያቄ....

15/05/2024

🩺🩺ካሉበት ሁነው ያሻዎትን ስፔሻሊስት ሐኪም 👩🏾‍⚕️👨🏽‍⚕️ በቀላሉ ስልክዎትን በመጠቀም ማግኘት እና ማማከር ይፈልጋሉ?

📱📱ዛሬውኑ መተግበሪያችንን በመጠቀም በቪደዮ ፤ በድምጽ እና በመልእክት ሐኪሞችን ያግኙ ።
📌 የ WeCare ET መተግበሪያን ለመጫን 👇👇

https://play.google.com/store/apps/details?id=com.icare.patient

Wecare Et social medias

📌 Facebook https://www.facebook.com/WeCareET/

📌 Telegram: https://t.me/WeCareET

📌YouTube: https://tinyurl.com/rv4zjmwk

📌Instagram: https://www.instagram.com/wecareet/

📌 Tiktok: https://vm.tiktok.com/ZMLbbyTXr/

📌Website: wecare.et/

#9394

Want your practice to be the top-listed Clinic in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Videos (show all)

ኮንዶም መጠቀም የማህጸን በር ካንሰርን ይከላከላል?          👉የ WeCare ET የስልክ  መተግበሪያ ያሻዎትን ሐኪም በፈለጉት ሰአት እና ቀን የሚያማክሩበት ነው።መተግበሪያውን አውርደው...
መልካም እድል !!!!! የቲክቶክ ገጻችንን በመከተል የእድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ!!!!📌 Tiktok: https://vm.tiktok.com/ZMLbbyTXr/
🎄 እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሠላም አደረሳችሁ! 🎁 🎁 Wecare ዲጂታል ሕክምና ለእርስዎ እና ለቤተሰብዎ መልካም ጤንነትን ይመኛል።👉 በተለያዮ የሕክምና ዘርፎች የጤና ባለሙያዎችን ማማከር ቢ...
🔔 የ WecareET የስልክ መተግበሪያ📱📱  ስመጥር እና የ አመታት ልምድ ያላቸው  ሐኪሞችን በቀላሉ ካሉበት ቦታ ሁነው ማግኘት እና ማማከር የሚችሉበት መተግበሪያ ነው። 📣ዛሬውኑ ይሞክሩት !...
ሐኪምዎን   ከቤትዎ🏠🛖                ከሥራ ቦታዎ 🏢🏭🏗🏦               ከፈለጉት ቦታ🌆🚙🏖🏕  ሁነው ማማከር  ይፈልጋሉ?? እንግዲያዎስ የዊኬር የስልክ መተግበሪያ አለልዎ !...
ያለምንም ተአቅቦ ወይም የወሊድ መከላከያ ቢያንስ ለ1 ዓመት ለመፀነስ ሞክረው አልሳካ ካለዎ የመካንነት ችግር ሊሆን ስለሚችል የ Wecare ET ላይ የሚገኙ ከ 25 ዓመት በላይ የሰሩ የመካን...
አመቱ የሰላም ፤ የፍቅር እና የጤና ያድርግል።ዊኬር መተግበሪያን📱 በመጠቀም ወይንም 📞 9394 ላይ በመደወል ስለ ጤናዎ ያሳሰቦትን ነገር ያማክሩን ።📍የ WeCare ET መተግበሪያን ለመጫን ...
በፈለጉት ዘርፍ ያሻዎትን ሐኪም ለማግኘት እና ለማማከር መተግበሪያውን ይጫኑ።የWeCare ET መተግበሪያን ለመጫን 👇👇👇👇👇👇https://play.google.com/store/apps/details...
የስኳር ድንች #sweet #shorts #doctors#wecare #9394 #homecare  #hakim#sweetpotato#digitalmedicine #telehealth
በየ 2 ደቂቃው አንድ ሴት በማህጸን በር ካንሰር ትሞታለች ።            ዊኬር ዲጅታል ኧልዝ ከማናኪ ሄልዘኬር ጋር በመተባበር ከመጋቢት 26 ጀምሮ ለ15 ቀናት የሚቆይ የማህፀን ካንሰር...
በባለፈው ባካሄድነው 🎉የ ይሳተፉ ይመልሱ ይሸለሙ🎉ውድድር እድለኞቹ አሸናፊዎች  ተለይተዋል 🎁🎁ከዚህ በኋላም በሚኖሩን ውድድሮች ላይ በመሳተፍ አሸናፊ ይሁኑ።የ WeCare Et የስልክ  መተግበ...

Category

Address


Nigist
Addis Ababa
Other Medical & Health in Addis Ababa (show all)
Janmeda Health Center Janmeda Health Center
Addis Ababa

Janmeda primary Health Care Unit

DXN_addis Amanuel DXN_addis Amanuel
Addis Ababa

Holistic Medicine and Supplementary Products Selling Platform.....All Herbal&Organic Products

DR Mitiku Medium Clinic DR Mitiku Medium Clinic
Amfo Square
Addis Ababa

our patients are our family

South Sudanese future pharmacists South Sudanese future pharmacists
Addis
Addis Ababa, 2023

Our major aim is to brightening the future of upcoming generations.

Tesfa  home care nursing Tesfa home care nursing
Bole
Addis Ababa, 1000

Our company provides ultimately medical care with mobility and with senior nursing abilities from minor to severe cases with a reasonable price.

Shalom Medical Consultancy Shalom Medical Consultancy
Swazeeland Street
Addis Ababa, 1271

This page is created to promote helath realted issues and provide medical consultation for pateints

Ethiopian anesthetists voice Ethiopian anesthetists voice
Addis Ababa

Here we are for better Health care

Health info and vaccancy news Health info and vaccancy news
Addis Ababa
Addis Ababa, 0000

HIVN media adresses health related news, vacancies and health educational topics

Xarunta dhireedka Yemen Xarunta dhireedka Yemen
بولي ميكائيل . فندق ومسجد جعفر
Addis Ababa

Ethio medical Ethio medical
Bole
Addis Ababa, 1056

Duko medicine Duko medicine
Addis Abeba
Addis Ababa