ቅነግ/ Kemant Liberation Front

አላማችን የቅማንትን ህዝብ ከጨቋኞች ነፃ ወጥቶ የመብቱ ተጠቃ

JKM Weekly TV Program 07/11/2021

ጃኖ🇫🇷💪

JKM Weekly TV Program

07/11/2021
07/11/2021
07/11/2021

ታሪኩ(ድሽታጊና የጀግና ጀግና በእዉነት የኢትዮጵያአዊነት ጥግ 💪💪

07/11/2021

ኢትዮጵያችን በብልሃት ሳይሆን በፉከራ የሚመሯት ሀገር ሆና አስቸግራለች። አድዋ የሌላ ትውልድ ታሪክ ነው። የዚህኛው ዘመን ትውልድ ከአድዋው ትውልድ ጋር ከተነፃፀረ ዘቅጧል ማለት ነው። የራሱ የሆነ ታሪክ የለውም ማለት ነው። እናም በሌላው ትውልድ ታሪክ ሲኮፈስ እናያለን። ከዚህ የበለጠ ውርደት የለም።

05/11/2021

ፌስቡክ የአብይ አህመድን ፖስት ማንሳቱን(Delete ማድረጉን) BBC ዘገበ።
***************

ፌስቡክ የአብይ አህመድን ፖስት ማንሳቱን(Delete ማድረጉን) BBC ዘገበ።

ታዋቂው የማህበራዊ ሚዲያ ፌስቡክ የአብይ አህመድን ፖስት ያነሳው ግጭት ቀስቃሽና ሲቪሊያኑን ህዝብ ለጦርነት የሚቀሰቅስ በመሆኑ ነው ተብሏል።

በአሁን ወቅት በርካቶች የአብይ ፖስት መሰረዝ ብቻ ሳይሆን የትዊተርን ጨምሮ የፌስቡክ አካውንቱ እንዲዘጋ የማህበራዊ ሚዲያ ዘመቻ መደረግ አለበት እያሉ ይገኛል።

ከዚህ ቀደም ዶናልድ ትራምፕ ግጭት ቀስቃሽ ንግግር አድርጓል በሚል አካውንቱ መዘጋቱ ይታወቃል።

ማለዳ ሚዲያ

05/11/2021

የፌደራሉ መንግስት የትግራይ ሀይሎችን ግስጋሴ ማስቆም እንደማይችል ተገለጸ።
******************
የኢንተርናሽናል ክራይስስ ግሩፕ የምስራቅ አፍሪቃ ተንታኝ የሆኑት ዊሊያም ዴቪሰን በትግራይ ሀይሎች ወደፊት መግፋት ምክንያት ጫና ውስጥ የገባው የፌደራሉ መንግስት ተዋጊዎቹን መቋቋም አይችልም ብሏል።

ከአብይ ጋር እንደማይደራደሩ የገለጹት ተዋጊዎቹ ከአዲስ አበባ 325 ኪሎሜትር ብቻ ርቃ በምትገኘው ከሚሴ ደርሰዋል ያሉት ዳቪሰን የትግራይ ሃይሎች አሁን እየተጠጉ ያሉትን ምሌ ከተማ ተቆጣጥረው ከጂቡቲ አዲስአበባ የሚወስደውን መንገድ ከቆረጡ በኋላ ያለብዙ ፈተና ወደ አዲስ አበባ ማቅናት ይጀምራሉ ሲል አስተያየቱን ለሬውተርስ ሰቷል።

ማለዳ ሚዲያ

Photos from Maleda  Media's post 05/11/2021
27/10/2021

በትክክል

25/10/2021

በtdf የተማረኩ

ጃቅሚ ወቅታዊ ጉዳይ (ታጋይ አሌክሳንደር አወቀ) 24/10/2021

ጃቅሚ ወቅታዊ ጉዳይ (ታጋይ አሌክሳንደር አወቀ) ጃቅሚ ወቅታዊ ጉዳይ (ታጋይ አሌክሳንደር አወቀ)

22/10/2021
"ክብር በፎቶ እና በፌስቡክ አይገኝም።" ገዱ አንዳርጋቸው | ደሴ ላይ ያስተላለፉት መራር ሀቅ | Ethio 251 Media 22/10/2021

"ክብር በፎቶ እና በፌስቡክ አይገኝም።" ገዱ አንዳርጋቸው | ደሴ ላይ ያስተላለፉት መራር ሀቅ | Ethio 251 Media 251 MEDIA is an independent media offering you News, Political Analysis and Information feeds from Addis Ababa...

Photos from Digital Weyane ዲጂታል ወያነ's post 20/10/2021
Photos from Dimtsi Weyane's post 20/10/2021
20/10/2021
20/10/2021

ይሄ ታሪካአዊ ቢደዎ የሚያሳየዉ ችግሮች ቢኖሩት እንኳን የደርግመንግስት ይሻላል ከብልፅግና ምክንያቱም ወታደሮች በቀጥታ የፍትህ ጥያቄ ሲጠይቁ ይታያሉ የብልግና ስራአት ግን ወታደሮች እንደዚህ ቢጠይቁት ይረሽናቸዋል።

15/10/2021

ይሔ ሁሉ ጭካኔ በኢትዮጵያ ንፁሃን ልጆች ላይ በየቦታዉ በዚህ መልኩ ግፍ እየተፈፀመ ነዉ

10/10/2021

ዜና ሮቢት

ጎንደር ላይ መሽጎ ንፁሃን ዜጎችን የሚገድለውና የሚዘርፈው ፋኖና የላይ አርማጭሆ ጥገኛ ካድሬዎች "ሰሞኑን ከትግራይ ሃይሎች ጋር ከበድ ያለ ጦርነት ስላለ ጎንደር ከተማ ያለው አውደልዳይ ጦር ወደ ግንባር ይምጣ!' የሚል ትዕዛዝ ሲደርሳቸው ከትላንት ጀምሮ ወደ ሮቢትና አካባቢው ቅማንት ዘምተው ከገበሬ ጋር ውጊያ ገጥመዋል። ገበሬው እውነትም የመንግሥት ፀጥታ ኃይል መስልሎት ዝም ብሎ ቢያስገባቸው፣ ያገኙትን መግደል በመጀመራቸው ራሱን መከላከል እንደጀመረም መረጃው ከሮቢት ዘጋቢያችን ደርሶናል።

የቅማንት ሕዝብ ከሰኔ 2007 ዓ ም ጀምሮ በእንደዚህ ዓይነት ጥገኛ አመራሮችና አሽከር ታጣቂዎች በግፍ ሲጨፈጨፍ የኖረ ሕዝብ ነው። በተለይ አሁን አሁን ከትግራይ ጋር የተፈጠረውን ጦርነት እንደመልካም አጋጣሚ በመጠቀም የመከላከያ ሠራዊት የተባለው አካል እንኳ ሳትቀር የቅማንትን ሕዝብ ከሰፈር ወመኔዎች ጋር ተሰልፎ እየጨፈጨፈው መሆኑን ሰሞኑን ዓለማቀፉ ሚዲያ አልጀዚራ መዘገቡን አይተናል። የቀደመ ሞራሉንና ኅሊናውን አጥቶ የሰፈር ጥገኛ ካድሬዎች አሽከር የሆነው መከላከያ ከካድሬዎች የምትወረወርለትን የመጠጥና የመጨፈሪያ ቁራጭ ሳንቲም ብቻ በማየትና የንፁሃን ቅማንቶችን ንብረት እየዘረፈ ስለሚበላ ከመከላከያነት እሱነቱ ወርዶ የሽፍታነት ተግባር ውስጥ መዘፈቁን መላው የቅማንት ሕዝብ ያውቀዋል። እናም ከዚህ አሳፋሪ ተግባር ውስጥ ገብቶ የቅማንትን ሕዝብ መከራ ውስጥ ከቶታል።

"ሥልጣን ፈላጊ ጥገኛው ካድሬ የሚፈልገው የቅማንትን የመብት ጥያቄ እንደመደበቂያ በመጠቀም የጥገኝነት ዘመኑን በማራዘም በካድሬነት ያሰፋውን የምግብ ከረጢት መሙላት ነው" ያሉን አንድ የቅማንት ኮሚቴ አባል ዛሬም ወደ ግንባር ሄዶ ከመዋጋት ይልቅ ከቅማንት ገበሬ ጋር እየተዋጉ 'ጁንታ በዚህ መጣ' በሚል ከጦር ሜዳ ሸሽተዋል" ብለዋል።

ፋኖና ጥቅመኛው የመከላከያ ሠራዊት ከትግራይ ጋር ወደ ሚደረገው ውጊያ ላለመዝመት በሰፈራቸው ችግር ፈጥረው ለመደበቅ መከረኛው የቅማንት ህዝብ ላይ ዘምተዋል። ገበሬው በሚችለው ሁሉ ራሱን ለመከላከል እየሞከረ መሆኑን የሮቢት ዘጋቢያችን ገልፆልናል። እስካሁን በርካታ ንፁሃን መሰዋታቸውና መቁሰላቸው ታውቋል።

እለታዊ ዜና ጃኖ Daily Jano News 08-10-2021 09/10/2021

እለታዊ ዜና ጃኖ Daily Jano News 08-10-2021 እለታዊ ዜና ጃኖ Daily Jano News 08-10-2021

09/10/2021

ጀግኒት 🇫🇷🇫🇷🇫🇷🇫🇷🇫🇷🇫🇷🇫🇷🇫🇷

Photos from ቅነግ/ Kemant Liberation Front's post 08/10/2021

ሰባአዊነት የሚሰማቸዉ አለምአቀፍ ሚዲያዎች በቅማንት ህዝብ እየተፈፀመ ያለዉን ግፍ በዚህ መልኩ ዘግበዉታል!

Photos from ቅነግ/ Kemant Liberation Front's post 08/10/2021

አልጀዚራ በሳተላይት ምስል ያጋለጠዉ የቅማንትን ህዝብ ሞት እና ስድት ቃጠሎ

Photos from ጃኖ ቅማንት ሚዲያ/Jano Kemant Media's post 06/10/2021
27/09/2021

ቀን፡ 16/01/2014 ዓ ም

ጉዳዩ፡ በቅማንት የማንነትና የራስ አስተዳደር ኮሚቴ በኩል የተፈቀደና የተደገፈ ሰልፍ አለመኖሩን ስለማሳወቅ

የቅማንተ ሕዝብ “የማንተነትና የራስ አስተዳደር ይከበርልኝ” ጥያቄ የክልሉንም ሆነ የፌደራሉን ሕገ-መንግሥት ስርዓት ጠብቆ ከአቀረበት ጊዜና ዓመታት ጀምሮ በሕዝባችንና በደጋፊዎቻችን በህቡዕና በግልፅ ጫና ሲደረግ መቆየቱ ይታወቃል፡፡

በተለይ ደግሞ ከ2006 እስከ 2014 ዓ ም ድረስ ያለማቋረጥና ተከታታይነት ባለው መልኩ በቅማንት ሕዝብ ላይ የዘር ማጥፋት ወንጀት ተፈፅሞብናል፡፡ በቅርብም ከሚያዚያ 5 ቀን 2013 ዓ ም እስከ መስከረም 2014 ዓ ም ባለው ጊዜ ውስጥ ሕዝባችን ለከፍተኛ ሰብአዊና ቁሳዊ ጉዳቶች ተዳርጓል፡፡ ይህን ተግባር የፈፀሙ ጨፍጫፋዎችና የጨፍጫፊ ተባባሪ ጥቅመኛ ቡድኖች “ጅራፍ ራሱ ገርፎ ራሱ ይጮሃል” የሚባለውን የበለጠ ለመመስከር የቅማንትን ኮሚቴ “ጁንታ የጁንታ ተላላኪ ነው” በሚል (አድማጭ ባያገኙም) ሰፊ መድረክ እየፈጠሩ ከማወያየታቸውም በላይ በኃይልና በማስፈራራት ሕዝቡ ኮሚቴውን ተቃውሞ መንግሥትን በመደገፍ በአይከልና ጭልጋ ዙሪያ ሁሉንም ያሳተፈ የሠልፍ መርሃ ግብር ለመስከረም 19 ቀን 2014 ዓ ም እንደታቀደ ታውቋል፡፡

ስለሆነም ለመላው ሕዝባችን የምናስተላልፈው መልዕክት የቅማንት ሕዝብ በዚህ ወቅት ለጅምላ እስር፣ ለጅምላ መፈናቀልና ስደት፣ ለንብረት ውድመትና ዝርፊያ የተጋለጠው ሰልፉን በጠራው አካል መሆኑ ታውቆ፣ ወንጀለኛን መተባበር ደግሞ የቅማንት ሕዝብ የቆየ ታሪኩ ስላልሆነ፣ ዛሬ ላይ የቅማንት ታጋዮች ጫካ የምናድረው እናቶችና ህፃናት ምቾት ባይስማማቸውም ከመሰደድ ቢያንስ ቢያስ ከቤታቸው መዋልና ማደር ስላለባቸው እንጂ ፅንፈኞች እንደሚሉት የቅማንት ኮሚቴና ሌላው የፀጥታ ኃይል በመንግሥት የሸፍጥ ሥራ ፈርቶና ተገፍቶ እንዳልሆነ ከዚህ በፊት በተደጋጋሚ አካባቢያችን ላይ የሚከሰቱ ጦርነቶችን በመንግሥት መዋቅር ደጋፊነትና አስተባባሪነት ሕዝባችን ለመውረር የሚመጣን ገዳይ፣ አፈናቃይና ዘራፊ ቡድን ለመከላከል የሚደረግ እንጂ የቅማንት አስተባባሪ ኮሚቴ ጦርነትን ምርጫ አድርጎት አያውቅም፤ ለወደፊትም በጦርነት ውስጥ የሚሸነፍና የሚያሸንፍ መንግሥት ስለምናውቅ ጭምር የኮሚቴው ፅኑ ፍላጎት ሁሉንም አሸናፊ የሚያደርገውን ሠላማዊ ትግል መከተል መሆኑን እያሳወቅን በኃይል ተገዳችሁም ሆነ በጥቅም ተገዝታችሁ የጠላት ወገን ማድመቂያ የምትሆኑ ግለሰቦችም ሆናችሁ ቡድኖት ከወዲሁ ከድርጊታችሁ እንድትቆጠቡ እያሳወቅን “መብቴ ነው” ብላችሁ ሰልፍ ላይ የምትወጡ፣ የውስጥ ጠላትን ለማረም በቀጣይ ለምናደርገው ትግል ራሳችሁን አጋልጣችሁ እንደሰጣችሁን አድርገን እንወስዳለን፡፡

ነፃነታችን በትግላችን ይረጋገጣል!
የቅማንት ማ/ኮ/ሕዝ/ግን/ ክፍል

ማሳሰቢያ፡
1. ይህ ማሳሰቢያ የኮሚቴው ስለመሆኑ በውስጥ መስመር መጠየቅ ወይም ማየት ይቻላል፡፡
2. የሕዝብ ድምፅ ለመሆን የምትፈልጉ ሚዲያዎች እንደ OMN, TMH, VOA, DW AMHARIC, DW ድምፅ ወያኔ፣ ጃኖ ቅማንት ሚዲያ፣ ጃንተከል ሚዲያና ሌሎችም ሚዲያዎች ተጨማሪ መረጃዎችን ከሁሉም የቅማንት ኮሚቴ አባላት መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

26/09/2021
Photos from ቅነግ/ Kemant Liberation Front's post 26/09/2021

The liberation of the Kemant people🇫🇷💪

26/09/2021

አንባገነኑ አቢይ አህመድ #ቆቦንና #ላሊበላን በጦር ጀት እየደበደበ ነው በዛ ምክንያት ብዙ ሰለማዊ ሰው ተገድለዋል።
ለፖለቲካ ትርፉ ሲል በአለም አደባባይ በተጋሩ የተወሰደበት የዲፕሎማሲ የበላይነት ለመውሰድ ሲል የራያ ቆቦንና የላስታ ላሊበላን ህዝብ በጦር ጀት ሲደበድብ ውሏል።

25/09/2021

ኧረ በሳቅ ሞትኩኝ ጓዶች😁😁

Want your organization to be the top-listed Government Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Website

Address

Addis Ababa
Other Political Organizations in Addis Ababa (show all)
African Union African Union
Addis Abeba
Addis Ababa, 1111

A UNITED & STRONG AFRICA

Qabsoo Bilisummaa Qabsoo Bilisummaa
Finfinne
Addis Ababa, 2560

Injifannoon Kan Abbaa dhugaati

GMN Grand Media Network GMN Grand Media Network
Addis Ababa

Manegment

Bole Wereda 1 Prosperity Party ብልጽግና Bole Wereda 1 Prosperity Party ብልጽግና
Bole Michael
Addis Ababa, G.P.O

ይህ በቦሌ ክ/ከተማ ስር በሚገኘው በወረዳ 1 ብልጽግና ፓርቲ የ?

Anwar Tuti Anwar Tuti
Somaliya
Addis Ababa, HADLIYAAAA

Addis Ketema Woreda 6 Prosperity Party-ብልፅግና Addis Ketema Woreda 6 Prosperity Party-ብልፅግና
Addis Ketema
Addis Ababa

ለሁሉም ዜጋ ብልፅግናን ለማረጋጋጥ እንሰራለን

Free state movement for Addis ababa Free state movement for Addis ababa
Addis Ababa

Political

Imala Haqaa Imala Haqaa
Addis Ababa

Kaayyoon Kenya haqaa dhokate basne baketi mulisudhaa kanafu nu hordofun haqaa cina dhabachun eru nun

Paartii Badhaadhinaa Kutaa Magaalaa Araadaa Paartii Badhaadhinaa Kutaa Magaalaa Araadaa
Belay Zeleke Street, Pissa Road
Addis Ababa, 251,56

providing facts of prosperity party

Abdallaa  Zeenu Abafogi .Follow Abdallaa Zeenu Abafogi .Follow
Jiimmaa
Addis Ababa