Prophetess Aster Guye/ ነቢይት አስቴር ጉዬ

እግዚአብሔር ዛሬም ይናገራል!!

Zemenu Feleke |Vol #1 | Best #gedeo Song| #ethiopia #song #music #seifuonebs #ebs 26/05/2024

ዘመኑ ፈለቄን ማን የማያውቀው አለ? ሰማኒያዎቹም ሆኑ የዘጠናዎቹ ትውልድ ተወዳጅ በሆኑ መዝሙሮቹ እናውቀዋልን።
1) ሉሞኪ ጎቲ አሞ ኖኦባ
2) ሲናጤ ኮባ'ን ካዴጣ
3) ማገኒ ብረንጌን
4) አሞታ አንኬ በልቶ
5) ጺዮንኬ ኦላ'ን ሄጴን ማን
እና ሌሎቹንም መዝሙሮች በዚህ መልኩ አቅርበንላችኋል። የናፈቃችሁ ሰዎች እንደምትወዱ እርግጠኞች ነን። ዘማሪውንም በጸሎታችሁ እንድታስቡት እንላለን።

Zemenu Feleke |Vol #1 | Best #gedeo Song| #ethiopia #song #music #seifuonebs #ebs ዘመኑ ፈለቄን ማን የማያውቀው አለ? ሰማኒያዎቹም ሆኑ የዘጠናዎቹ ትውልድ ተወዳጅ በሆኑ መዝሙሮቹ እናውቀዋልን።1) ሉሞኪ ጎቲ አሞ ኖኦባ2) ሲናጤ ኮባ'ን ካዴጣ3) ማገኒ ብረንጌን4) አሞታ አንኬ...

08/09/2023

“እርስዋም በላዩ ስለ ተኛችበት
የዚህች ሴት ልጅ በሌሊት ሞተ።”
1ኛ ነገሥት 3፥19

የሞተው የናንተ አደለም!!

24/08/2023

የሰማይ ሰበር፣ ዝርዝርም ዜና ኢየሱስ ነው ‼️
አለም ቅስምህን የሚሰብር እንጂ ቀንበርህን የሚሰብር ዜና የላትም ‼️

07/01/2023

የተወለደዉ በበረት ቢሆንም በረት ግን መጨረሻዉ አልነበረም ማለፊያዉ እንጂ። ዛሬም ህልማችሁ፣ ራዕያችሁ በበረት ብወለድም በዚያ አትከፉ፣ አትዘኑም። ይልቅስ የነገ ንግስናችሁ እቁን መሆኑን እያመናችሁ ተንቀሳቀሱ።

#ሼር ያድርጉ

05/01/2023

በማለዳችሁ እንዲህ እያላችሁ አዉጁ።
#ይሆንልኛል
#ይሳካልኛል!

አሜን ለሚል ሆነለት!!

04/01/2023


ከሁሉ በላይ የሚሆን በሁሉም የሚሠራ በሁሉም የሚኖር የሁሉም አባት አለ።

ኤፌ 4

04/01/2023

በጌታ በኢየሱስም እንድ አዋጅ አወጃለው ከዛሬ ቀን ጀምሮ ተበልቶ የማያልቅ የእግዚአብሔር እጅ ያዘጋጀው ከናተ አልፎ ለብዞች የምተርፍ እንጀራ በኢየሱስም እጃችሁ ላይ ገባ እንደ እግዚአብሔር ቃል አውጃለው አምናች አሜን በሉ ና ውሰዱ ታምራታችሁን

(የማርቆስ ወንጌል ምዕ. 😎
----------
1፤ በዚያ ወራት ደግሞ ብዙ ሕዝብ ነበረ የሚበሉትም ስለሌላቸው ደቀ መዛሙርቱን ጠርቶ።

2፤ ሕዝቡ ከእኔ ጋር እስካሁን ሦስት ቀን ውለዋልና የሚበሉት ስለሌላቸው አዝንላቸዋለሁ፤

3፤ ከእነርሱም አንዳንዶቹ ከሩቅ መጥተዋልና ጦማቸውን ወደ ቤታቸው ባሰናብታቸው በመንገድ ይዝላሉ አላቸው።

4፤ ደቀ መዛሙርቱም። በዚህ በምድረ በዳ እንጀራ ከየት አግኝቶ ሰው እነዚህን ማጥገብ ይችላል? ብለው መለሱለት።

5፤ እርሱም። ስንት እንጀራ አላችሁ? ብሎ ጠየቃቸው፥ እነርሱም። ሰባት አሉት።

6፤ ሕዝቡም በምድር እንዲቀመጡ አዘዘ። ሰባቱንም እንጀራ ይዞ አመሰገነ፥ ቈርሶም እንዲያቀርቡላቸው ለደቀ መዛሙርቱ ሰጠ፥ ለሕዝቡም አቀረቡ።

7፤ ጥቂትም ትንሽ ዓሣ ነበራቸው፤ ባረከውም ይህንም ደግሞ እንዲያቀርቡላቸው አዘዘ።

8፤ በሉም ጠገቡም፥ የተረፈውንም ቍርስራሽ ሰባት ቅርጫት አነሡ።

9፤ የበሉትም አራት ሺህ ያህል ነበሩ።

ጥቅቱ በዛ እንደ ቃሉ አሜን ይሁን 🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷
ሼር::

04/01/2023

መድሀኒት ተወልዶልናል!

04/01/2023

የምትጠብቁት ጌታ በድንገት ይመጣል። ነገራችሁንም ያስዉባል!

Photos from Prophetess Aster Guye/ ነቢይት አስቴር ጉዬ's post 03/01/2023

ስነካኩን ገና እንበዛለን!❤
ዮኒና እስርሽ እንኳን ደስ አላችሁ!

03/01/2023

እንኳን ደስ አላችሁ!

03/01/2023

አሜን ለሚል ሆነለት

01/01/2023

እነዚህ እንቁዎቻችን ለብዙዎች በትዳር ህይወታቸዉ በተመሳሳይ መንገድ ለሚያልፉት አስተማሪ የሆነ ነገር እንደሚያጋሩን ተስፋ አደርጋለሁ። በብዙ ተባረኩ።

01/01/2023

አፍህን እንደገና ሳቅ ይሞላል፥ ኢዮ 8፥21!!

01/01/2023

ያመለጠ አሜን ይበል

የተተበተበው ሠንሰለት አስፈሪው የሕይወት ጨለማ
በድንገት ጠፋ ገፈፍ አለ ከሰማይ አንድ ድምጽ ሰማ
ሲተማመንብኝ ሲመካ ሲል አትወጣም ፍጹም ከእጆቼ
የጌታዬ ፍቅር ማረከኝ ወጣሁኝ ሰይጣንን ከድቼ

መዝሙሩ ቀጥላችሁ ኮሜንቱ ላይ መፃፍ ትችላላችሁ።

01/01/2023

የምስራች የሆነ መልካም ነገር ከቤታችሁ ይሰማ!!

31/12/2022

Happy New Year
2023

Photos from Prophetess Aster Guye/ ነቢይት አስቴር ጉዬ's post 20/12/2022

በነገር ሁሉ እግዚአብሔር አዋቂ ነዉ።

28/10/2022
08/10/2022

የሰማዩ አምላኬ መከናወንን ይስጣችሁ!!

የሚያምን ብቻ አሜን እያለ ይተባበረኝ።

#ሼር

07/10/2022

ጤንነታችሁ ከክፉ ጠንቅ የተጠበቀ ይሁን።

25/09/2022

እንጨት ብረትን ይስባል‼️
ከግምታችሁ በላይ የሆነ የጌታ ተዓምራት በህይወታችሁ ላይ ይሆናል። አሜን ብሎ ለሚቀበል ይሆንለታል።

ለምስክርነትና ለጸሎት 0916446497 ይደዉሉ።

የተዓምራት ቀናችሁ ነዉ።
ሼር ያድርጉ።

18/09/2022

ከእግዚአብሔር ነገሮችን ከማቀናጀቱና ከማገጣጠሙ የተነሳ ያልለፋችሁበት በረከት ወደናንተ ይደርሳል፣ቤታችሁንም ይወርሰዋል‼️

ነገራችሁ በናንተ አቅምና ጥረት ሳይሆን በመለኮት ጣልቃ ገቢነት ይሰምራል፣ ይሳካል‼️

ቃሉን በጥንቃቄ አንቢቡት።

በዚህ ጊዜ ኤልሳዕ፣ ልጇ ከሞት ያስነሣላትን ሴት፣ “እግዚአብሔር በምድሪቱ ላይ የሰባት ዓመት ራብ ስለ ወሰነ፣ ተነሺና ለጊዜው መቈየት ወደምትችዪበት ቦታ ከቤተሰብሽ ጋር ሂጂ” አላት።
ሴቲቱም ተነሥታ የእግዚአብሔር ሰው እንደ ነገራት አደረገች፤ ከነቤተ ሰቧም ሄዳ፣ በፍልስጥኤም ምድር ሰባት ዓመት ተቀመጠች።
ከሰባት ዓመት በኋላም፣ ከፍልስጥኤም ምድር ተመልሳ መጣች፤ ስለ ቤቷና ስለ መሬቷ አቤቱታ ለማቅረብ፣ ወደ ንጉሡ ሄደች።
በዚህ ጊዜ ንጉሡ የእግዚአብሔርን ሰው አገልጋይ ግያዝን፣ “ኤልሳዕ ያደረጋቸውን ታላላቅ ሥራዎች ሁሉ እስቲ ንገረኝ” እያለው ነበር።
ኤልሳዕ ልጇን ከሞት ያስነሣላት ሴት ስለ ቤቷና ስለ መሬቷ ለማመልከት ወደ ንጉሡ ዘንድ የቀረበችውም፣ ኤልሳዕ የሞተውን ልጅ እንዴት እንዳስነሣ፣ ግያዝ ለንጉሡ በሚነግርበት ወቅት ነበር። ግያዝም፣ “ንጉሥ ጌታዬ ሆይ፤ ሴቲቱ ይህች ናት፤ ኤልሳዕ ከሞት ያስነሣው ልጇም ይህ ነው” አለ።
ንጉሡም ስለ ዚሁ ጒዳይ ጠየቃትና ነገረችው። ከዚያም ንጉሡ፣ “ #እንዲሁም #በሙሉ #እንድትመልስላት” ሲል አንድ ሹም አዘዘላት።

2ኛ ነገሥት 8 (አዲሱ መ.ት)
ለሚያምን ይህ የቃሉ እዉነት በናንተ ህይወት ላይ ይገለጣል‼️

ለፀሎት ድጋፍ 0916446497 ላይ ይደዉሉልን።

16/09/2022

እግዚአብሔር ለህይወታች፣ ለትዳራችሁ፣ ለስራችሁ፣ ለልጆቻችሁ የተናገረዉ አንዳች ሳይቀር ይፈፀማል። እርሱ አይዋሽምና።

ለሚያምን ሆነለት። አሜን እያላችሁ ቃሉን ተቀበሉ።

ለፀሎት አገልግሎት 0916446497 ላይ ይደዉሉልን።

08/09/2022

እንኳን ለ2015 ዓ/ም አዲስ ዓመት ዋዜማ አደረሳችሁ
አዲሱ አመት የዕረፍት፣የበረከት፣የመከናወን፣የመውረስ ዓመት ይሁንላችሁ።

04/09/2022

ብቻ እግዚአብሔር አምላክህ ከሙሴ ጋር እንደ ነበረ፣ አሁንም ከአንተ ጋር ይሁን።.. ብቻ አንተ ጽና፤ አይዞህ፤ በርታ።”

ኢያሱ 1 (አዲሱ መ.ት)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯

29/08/2022

አሜን ላሌ በኢየሱስ ስም ሆነለት‼️

28/08/2022

“እግዚአብሔር (ያህዌ) በተናገረው መሠረት ሣራን አሰባት፤ የገባውንም ተስፋ ፈጸመላት።”
— ዘፍጥረት 21፥1 (አዲሱ መ.ት)

ከፊታችሁ ባለዉ ዘመናችሁ እግዚአብሔር አምላክ የተናገራችሁና የገባላችሁን የተስፋ ቃል በመፈፀም በፊቱ የታሰባችሁ ትሆናላችሁ።

እግዚአብሔር የሚያስባችሁ ጊዜ ከፊታችሁ ፈጠነ። በርሱ የታሰባችሁ ሁኑ። ከበረከት ቃሉ ጋር መገናኘት ይሁንላችሁ።

ለፀሎት ድጋፍ +251916446497 ይጠቀሙ። ተባርካችኋል።

26/08/2022

የዕለቱ መልዕክት

አብራምም የዘጠና ዘጠኝ ዓመት ሰው በሆነ ጊዜ እግዚአብሔር ለአብራም ተገለጠለትና፦ እኔ ኤልሻዳይ ነኝ በፊቴ ተመላለስ፥ ፍጹምም ሁን፤
ቃል ኪዳኔንም በእኔና በአንተ መካከል አደርጋለሁ፥ እጅግም አበዛሃለሁ አለው።

ዘፍጥረት 17÷1-2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯

አሜን ላሌ ሆነለት!!

Want your organization to be the top-listed Non Profit Organization in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Address


Addis Ababa
Other Non-Governmental Organizations (NGOs) in Addis Ababa (show all)
Noble Cause Elder Care and Support Noble Cause Elder Care and Support
Office Addis Ababa
Addis Ababa, P.O.BOX21261,CODE1000

We are working for/with the most poorest and potentialy vulnerable elders in Ethiopia!

AIESEC in Ethiopia AIESEC in Ethiopia
EiABC, Dej. Baltcha Aba Nefso Street
Addis Ababa

Welcome to the AIESEC in Ethiopia Official Fan Page! AIESEC is the World's largest student‐run organi

Akaki Lesperance Akaki Lesperance
Akaki Kality, Wereda 01
Addis Ababa

L'ESPERANCE-ETHIOPIA is a humanitarian and non-making institution.

Metekel Humanistic and Development Initiative -MHDI Metekel Humanistic and Development Initiative -MHDI
Addis Ababa

MHDI is a humanistic and development initiative working for Social Minority Groups!!

አፍሮ ባርሴሎና የደጋፊዎች ማህበር Afro Barcelonista Penya de Addis Abeba አፍሮ ባርሴሎና የደጋፊዎች ማህበር Afro Barcelonista Penya de Addis Abeba
Addis Abeba
Addis Ababa

አፍሮ የሚለውን ቃል ከአፍሪካዊ ቅፅል የተዋስን ሲሆን ፔጁ በስፔን የባርሴሎና ክለብ ደጋፊዎች ማህበር (ፔንያ) እውቅና ያለው የአፍሮ ባርሳ ደጋፊዎች ልሳን ነው

አባኮራን ሚሲዮና አብሮአደግ ማኅበር Abakoran Misiyona Friendship Association አባኮራን ሚሲዮና አብሮአደግ ማኅበር Abakoran Misiyona Friendship Association
Abakoran
Addis Ababa

ይህ ስብስብ ለብዙ ዘመናት አብረው ያደጉና በተለያዩ የህይወት አጋጣሚዎች ተራርቀው የነበሩ የአባኮራን ሚሲዮና አካባቢ ወጣቶች ለመገናኘትና ለመረዳዳት ያቋቋሙት

Bana Development and Humanitarian Aid Bana Development and Humanitarian Aid
City Center
Addis Ababa

The word ‘Bana’ (ባና) is a Tigrinya word meaning ‘a light emanating hopefulness’, literally ‘the dawn’

REACH Ethiopia REACH Ethiopia
WelloSefer K-12 Building, Ethio China Street
Addis Ababa

REACH Ethiopia is local non-profit organization works to improve the health & well-being of Ethiopian

African Youth Development and Excellence Center African Youth Development and Excellence Center
Addis Ababa

Non-Governmental Organization

Kind Hearts Charitable Organization Kind Hearts Charitable Organization
Addis Ababa

KHCO is non profit, non political and voluntary youth serving organization working for children and families, which aims to see a transformed community using a holistic approach.

Gezuyad Foundation Gezuyad Foundation
Bole Subcity
Addis Ababa

Gezuyad Foundation is an emerging NGO founded with a long-sited vision & clear objective.

Booranaaf Baarentuu Booranaaf Baarentuu
Addis Ababa