Ni-oso Ethiopia

It is a charitable organization

18/12/2023
Photos from Ni-oso Ethiopia's post 07/11/2023
Photos from የሙዱላ ከተማ አስተዳደር መንግሥት ኮሙኒኬሽን ሥራ ክፍል's post 05/11/2022

ህፃናት ት/ ገበታ ላይ እንዲገኙ በማገዝ የህፃናት ፍልሰትን እንከላከል

Photos from የሙዱላ ከተማ አስተዳደር መንግሥት ኮሙኒኬሽን ሥራ ክፍል's post 05/11/2022

የህፃናትን ፍልሰት ከምንጩ እንግታ!!

Photos from Mulat Tazebew Nigatu's post 25/06/2022
17/06/2022
Photos from Ni-oso Ethiopia's post 20/02/2022

Our last years

18/10/2021

WCY and education office

18/10/2021

the most cooperative team,you are!
thank you

Photos from Ni-oso Ethiopia's post 15/10/2021

ኒ ኦሶ ኢትዮጵያ
ጥቅምት 1/2014
የጠምባሮ ወረዳ ሴቶች ህፃናትና ወጣቶች ቢሮ እንዲሁም የወረዳ ት/ቤቶች ፅ/ቤት ስላሳያችሁን ትብብር በድርጅታችን ስም እጅግ አድርገን እናመሰግናለን ::

Photos from Ni-oso Ethiopia's post 20/06/2021

During our children school supervision with their teacher

Photos from Ni-oso Ethiopia's post 04/05/2021

በደቡብ ክልል በከጠ ዞን ጠምባሮ ወረዳ ' የህፃናትን ፍልሰት ከምንጩ መግታት!' በሚል መርህ የፋሲካን በዓል ምክንያት በማድረግ
አቅም ለሌላቸው ህፃናት በድርጅታችን በኩል የተደረገ የአልባሳትና ልዩ ልዩ ድጋፍ !

Photos from Ni-oso Ethiopia's post 09/02/2021

ህገወጥ ፍልሰትን ለመከላከል በድርጅታችን በኩል በተደረገው እገዛ ህፃናት በአሁን ሰዓት በዚህ መልኩ ትምህርታቸውን እየተማሩ ይገኛሉ ::

31/01/2021

የተለያየ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ችግር ላይ የሚገኙ ህፃናት ቀድመን እገዛ ብናደርግላቸው ለጎዳና ህይወት ከመጋለጣቸው በፊት መታደግ እንችላለን::

Photos from Ni-oso Ethiopia's post 24/11/2020

እራሷ ህፃን ሆና ህፃን ልጅ አዝላ፣ እንደገና በትር ይዛ ከብት ታግዳለች፤ እንዲሁም ትምህርት ቤት ትሄዳላች🤔..ሌላም አለ
በዚህ ዕድሜያቸው እነዚህን ከባድ ሃላፊነቶች የሚሸከሙትን ህፃናት ብንደግፋቸው ወደፊት ማህበራዊ ሀለፊነት የሚሰማቸውና ጠንካራ ዜጋ ሆነው እንደሚያድጉ እርግጠኛ ነኝ።

04/11/2020

22/10/2020

አንድን ህፃን ማልበስ ራቁቱን ከመሸፈን ያለፈ ነው!
ደስታን ፡ ሳቅንና ፈገግታን ብሩህ ተስፈንም በሌሎች ውስጥ መፍጠር ነው!
አልፎም ሀገርና ቀጠይ ትውልድም ጭምር ማልበስ ነው።
የሰው ልጅ የተፈጠረው ህይወትን በዚህ መልኩ በጋራ ለመካፈል ነው።
ስለዚህ በዚህ ዓለማ ከእኛ ጋር አብረን እንድንሳተፍ እናበረታታለን

Photos from Ni-oso Ethiopia's post 16/10/2020

በኒ ኦሶ ኢትዮጵያ በህገወጥ መንገድ ወደ ከተሞች በመፍለስ ለጎዳና ህይወት የሚጋለጡ ህፃናትን ለመታደግ ቢያንስ አንድ ሰው አንድ ህፃንን ለማሳደግ ውል የሚገባበት የስፖንሰርሽፕ ፕሮግራም ላይ ብዙ ሰዎች ቃል የገቡትን ፋይል እያደራጀን እንገኛለን። እስካሁን ቃል የገባችሁትን ሁሉ በድርጅታችን ስም ለማመስገን እንወዳለን።
ሌሎቻችሁም በዚህ የተቀደሰ ተግባር በመሳተፍና ቢያንስ የአንዱን ህፃን ህይወት በመታደግ ለቁም ነገር ለማብቃት ቃል እንድትገቡ እናበረታታለን።
Address :- Mexico KKR BUILDING
Phone 0988983565/66
Ethiopia

07/10/2020

በህገ ወጥ መንገድ እንዲሁም በተለያዩ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች ምክንያት ወደ ከተሞች በመሰደድ ለጎዳና ህይወት እንዳይጋለጡ ለመከላከል እየሰራነው ባለው ስራ ለ2013 የትምህርት ዘመን ለመማሪያ የሚረዱ የትምህርት ቁሳቁሶች (ደብተር፣ እርሳስ፣ እስክሪብቶ እና የመሳሰሉትን) እና አልባሳት ድጋፍ በማድረግ የልጆቻችን ሕይወት እንታድግ!!
Join us to collect school supply and clothing for children
+251988983565/66

Photos from Ni-oso Ethiopia's post 01/10/2020

በህገ ወጥ መንገድ እንዲሁም በተለያዩ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች ምክንያት ወደ ከተሞች በመሰደድ ለጎዳና ህይወት እንዳይጋለጡ ለመከላከል
ከ2010 ዓ ም ጀምሮ በደ/ክልል በከጠ ዞን በጠምባሮ ወረዳ በዋደያ መ/ኢ ግቢ
የትምህርት ቁሳቁሶችና አልባሳት ድጋፍ እየተደረገላቸው ያሉ ህፃናት።

Want your organization to be the top-listed Non Profit Organization in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Website

Address


Addis Ababa
Other Charity Organizations in Addis Ababa (show all)
imagine1day imagine1day
2Q3W+XV2 Imagine1day, Gabon Street
Addis Ababa, 1000

Educating people to transform themselves, their communities, and the world.

ናድቢስ ትዉልድ ናድቢስ ትዉልድ
Adiss Abeba
Addis Ababa

Organization for Welfare & Development in Action - OWDA Organization for Welfare & Development in Action - OWDA
Meskel Square , Lion Building , 9th Floor
Addis Ababa, 1502A.A

OWDA is a charity organization that Promotes conditions of sustainable human development through implementing programs on basic service delivery, economic opportunities, livelihood...

Women and Children Empowerment Organization-WCEO Women and Children Empowerment Organization-WCEO
Addis Ababa. Ethiopia
Addis Ababa

WCEO is Charity Society Organization (CSOs) founded to engage in empowering the community particularly women and children through designing different interventions that create econ...

Jaldu Page Jaldu Page
Addis Ababa, ###X

This page is where Jaldu Woreda people will share their ideas, views and discuss on what ever agendas raised

Relief Organization for South Sudan Addis Ababa, Ethiopia Relief Organization for South Sudan Addis Ababa, Ethiopia
Addis Ababa

To coordinate humanitarian assistance to save lives, restore dignity through psycho-socio rehabilita

waldah qurana waldah qurana
Addis Ababa, 1000

الجمعية الخيرية لخدمة القرآن في إثيوبيا �

ኑስራ የበጎ አድራጎት ድርጅት/ Nusra Charitable organization ኑስራ የበጎ አድራጎት ድርጅት/ Nusra Charitable organization
Mesalemia
Addis Ababa

በበጎነት ማህበረሰቡን እናብቃ!!

Spiritan Community Outreach Ethiopia - SCORE Spiritan Community Outreach Ethiopia - SCORE
SCORE A. A Office
Addis Ababa

We are part of 3000 Spiritans working in over 57 countries. We have been Serving in Ethiopia since 1972. We minister in areas for which the Church has difficulty in finding workers...

Abdellah Ibnu Umi Mekhtum-አብደላህ ኢብኑ ኡሚ መኽቱም Abdellah Ibnu Umi Mekhtum-አብደላህ ኢብኑ ኡሚ መኽቱም
Around 6kilo
Addis Ababa

Abdellah Ibnu Umi Mektum Qur’an Association is a certified religious non-governmental organization