Mahbere agbert

working in elderly in Ethiopia charity

19/01/2024

"አብዲሳ"

Maqaan kee eenyu? Eessaa dhufte umriin kee meeqa? ati eessa jiraatta....እነዚህን ተከታታይ ጥያቄ ለእነዚ አሳዛኝ ሕጻናት ያቀረብኩላቸው ዛሬ ማለዳ በመርካቶ አግኝቻቸው ነበር። ለዚህ ነው አብዲሳ ብዬ ርዕስ የሰጠሁት አብዲሳ የትልቁ ልጅ ስም ነው የመጡት ከቦረና አሁን የሚኖሩት በአውቶብስ ተራ አካባቢ በየቀኑ 50 ብር እየከፈሉ ነው የሚያድሩት። በዚህ በጨቅላ ዕድሚያቸው መማር እየተገባቸው የቤተሰብና የማህበረሰቡ እንክብካቤ ሲገባቸው እየተንገላቱ በረሀብ በእርዛት በጉስቁልና የሚኖሩባት ምክንያት ሀገሩቱ የገጠማት ችግር ድርቅ ጦርነት አለመግባባት ያመጣብን ጦስ እነዚህ ሕጻናትና መሰሎቻቸው ላይ ወድቋል። እኔ እንዲህ እላለሁ ለምድራችን ሠላም ለተቸገሩ መጎብኘት .....እንዲሆን እየተመኘሁ ምድሪቷ ላይ የመጣው ጉስቁልና የኑሮ ውድነት መፈናቀል ጦርነት በቃ አምላክም ፀሎታችን ሰምቶ የዕረፍት ዘመን ይሁን እላለሁ። ፅሑፌን ስቋጭ ከቦረና የመጡት እነ አብዲሳ መሰሎቻቸውም ወደ ቄያቸው ገብተው ሰላማዊ ሕይወታቸውን እንዲቀጥሉ በመመኘት ነው!!!

18/01/2024

https://youtube.com/-pr6qy?si=5IvwHCNK-GXV9mM6

“ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን።”
— 2ኛ ቆሮ 1፥2

የተወደዳችሁ ወዳጆቻችን ይህን የዩቱዩብ ቻናል ሰብስክራይ በማድረግ

_መንፈሳዊ ትምህርቶቻችን
_ማህበራዊ ምልከታዎቻችን
_በፀሎት በምክር ሰዎችን ማገዝ እንድችል የበኩላችሁን ድርሻ እንዲወጡ በጌታ ፍቅር እንጠይቆታለን።

የቲክ ቶክ ለሌሎች ማጋራት ኮፒ ሊንክ (duet) በማድረግ በጎ ተፅዕኖቻችን እናሰፋለን።

ብሩካን ሁኑ!!

09/01/2024
07/01/2024

ሉቃስ 1
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁶⁷ አባቱ ዘካርያስም መንፈስ ቅዱስ ሞላበትና ትንቢት ተናገረ እንዲህም አለ፦
⁶⁸ የእስራኤል ጌታ አምላክ ይባረክ፥ ጐብኝቶ ለሕዝቡ ቤዛ አድርጎአልና፤
⁶⁹-⁷⁰ ከጥንት ጀምሮ በነበሩት በቅዱሳን ነቢያት አፍ እንደ ተናገረ፥ በብላቴናው በዳዊት ቤት የመዳን ቀንድን አስነስቶልናል፤
⁷¹ ማዳኑም ከወደረኞቻችንና ከሚጠሉን ሁሉ እጅ ነው፤
⁷²-⁷³ እንደዚህ ለአባቶቻችን ምሕረት አደረገ፤ ለአባታችን ለአብርሃምም የማለውን መሐላውን ቅዱሱን ኪዳን አሰበ፤
⁷⁴-⁷⁵ በእርሱም ከጠላቶቻችን እጅ ድነን በዘመናችን ሁሉ ያለ ፍርሃት በቅድስናና በጽድቅ በፊቱ እንድናገለግለው ሰጠን።
⁷⁶ ደግሞም አንተ ሕፃን ሆይ፥ የልዑል ነቢይ ትባላለህ፥ መንገዱን ልትጠርግ በጌታ ፊት ትሄዳለህና፤
⁷⁷ እንደዚህም የኃጢአታቸው ስርየት የሆነውን የመዳን እውቀት ለሕዝቡ ትሰጣለህ፤
⁷⁸ ይህም ከላይ የመጣ ብርሃን በጐበኘበት በአምላካችን ምሕረትና ርኅራኄ ምክንያት ነው፤
⁷⁹ ብርሃኑም በጨለማና በሞት ጥላ ተቀምጠው ላሉት ያበራል እግሮቻችንንም በሰላም መንገድ ያቀናል።

21/11/2023

በአንድ ወቅት አንበሳ ቀበሮን ይጠራና በጣም እርቦኛል የምበላው አምጣልኝ ካልሆነ አንተን ነው የምበላህ ይለዋል። ቀበሮም አህያ ጋር ይሄድና አንበሳ ሊያነግስህ ይፈልጋልና ና ተከተለኝ ይለዋል። አህያም ተከትሎ ሲሄድ አንበሳ ወዲያው እንዳየው ጆሮቹን አንድ ጊዜ ሲያነሳለት እንደምንም ብሎ ያመልጣል። አህያ ቀበሮን እንዳገኘ አታለልከኝ አይደል ልታስበላኝ ነበር ይለዋል። ቀበሮም ኧረ አይደለም ዘውዱን ሲጭንልህ ጆሮህ እንዳያስቸግር ብሎ ነው ይልና አሳምኖ አንበሳ ጋር ይወስደዋል። አንበሳ እንዳየው እንደገና ጂራቱን ያነሳለታል። አህያውም እንደገና አመለጠ። ድጋሜ ሲገናኙ ውሸታችሁን ነበር ጭራዬን ቆረጠው አይደል ይላል።
ቀበሮም እንዲህ አለች፦ ጂራትህን ብቻ ነው የነቀለው። ዙፋኑ ላይ ተመቻችተህ እንድትቀመጥ እኮ ነው በማለት እንደገና እንዲመለስ ለመነችው። እህያም ስላመነ ይመለሳል። ይሄኔ አንበሳው ይዞ ገደለው።
አንበሳው ቀበሮውን ይጠራና እንዲህ ይለዋል፦
አህያውን ስላመጣሺ መልካም ነው የሰራህው። አሁን ቆዳውን፣ ጭንቅላቱን፣ ልቡን፣ሳንባውና ጉበቱን አምጣልኝ ይለዋል።
ቀበሮም የአህያውን ቆዳ ገፎ የአህያውን ጭንቅላት በላ።ነገርግን ልቡን ሳንባውንና ጉበቱን ለአንበሳ መለሰ። አንበሳው ተናደደና የት አለ ጭንቅላቱ? በማለት በንዴት ይጠይቃል።
ቀበሮም እንዲህ አለ፦
'ንጉሴ ጭንቅላት አልነበረውም! ጭንቅላት ቢኖረውማ ጆሮና ጂራቱን ቆርጠኸው አይመለስም ነበር አለው።' . . የሰው ልጂ ከስህተቱ እንጂ ከውድቀቱ መማር ብዙ ዋጋ ያስከፍለዋል።

“ጫፎችዋ በደረቁ ጊዜ ይሰበራሉ፥ ሴቶችም መጥተው ያቃጥሉአቸዋል፤ የማያስተውል ሕዝብ ነውና ስለዚህ ፈጣሪው አይራራለትም ሠሪውም ምሕረት አያደርግለትም።”
— ኢሳይያስ 27፥11

“ወንዶችም ደግሞ ከጋለሞቶች ጋር ይጫወታሉና፥ ከጋለሞቶችም ጋር ይሠዋሉና ሴቶች ልጆቻችሁ በገለሞቱ ጊዜ፥ ሙሽሮቻችሁም ባመነዘሩ ጊዜ አልቀጣቸውም፤ የማያስተውልም ሕዝብ ይገለበጣል።”
— ሆሴዕ 4፥14

ወገኖቼ እናስተውል እንላለን መቼ ነው የምንነቃው?

Want your organization to be the top-listed Non Profit Organization in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address


Adiss Abeba
Addis Ababa
Other Charity Organizations in Addis Ababa (show all)
imagine1day imagine1day
2Q3W+XV2 Imagine1day, Gabon Street
Addis Ababa, 1000

Educating people to transform themselves, their communities, and the world.

ናድቢስ ትዉልድ ናድቢስ ትዉልድ
Adiss Abeba
Addis Ababa

Organization for Welfare & Development in Action - OWDA Organization for Welfare & Development in Action - OWDA
Meskel Square , Lion Building , 9th Floor
Addis Ababa, 1502A.A

OWDA is a charity organization that Promotes conditions of sustainable human development through implementing programs on basic service delivery, economic opportunities, livelihood...

Women and Children Empowerment Organization-WCEO Women and Children Empowerment Organization-WCEO
Addis Ababa. Ethiopia
Addis Ababa

WCEO is Charity Society Organization (CSOs) founded to engage in empowering the community particularly women and children through designing different interventions that create econ...

Jaldu Page Jaldu Page
Addis Ababa, ###X

This page is where Jaldu Woreda people will share their ideas, views and discuss on what ever agendas raised

Relief Organization for South Sudan Addis Ababa, Ethiopia Relief Organization for South Sudan Addis Ababa, Ethiopia
Addis Ababa

To coordinate humanitarian assistance to save lives, restore dignity through psycho-socio rehabilita

waldah qurana waldah qurana
Addis Ababa, 1000

الجمعية الخيرية لخدمة القرآن في إثيوبيا �

ኑስራ የበጎ አድራጎት ድርጅት/ Nusra Charitable organization ኑስራ የበጎ አድራጎት ድርጅት/ Nusra Charitable organization
Mesalemia
Addis Ababa

በበጎነት ማህበረሰቡን እናብቃ!!

Spiritan Community Outreach Ethiopia - SCORE Spiritan Community Outreach Ethiopia - SCORE
SCORE A. A Office
Addis Ababa

We are part of 3000 Spiritans working in over 57 countries. We have been Serving in Ethiopia since 1972. We minister in areas for which the Church has difficulty in finding workers...

Abdellah Ibnu Umi Mekhtum-አብደላህ ኢብኑ ኡሚ መኽቱም Abdellah Ibnu Umi Mekhtum-አብደላህ ኢብኑ ኡሚ መኽቱም
Around 6kilo
Addis Ababa

Abdellah Ibnu Umi Mektum Qur’an Association is a certified religious non-governmental organization