The Anointed Word of God-DMV
Luke 1:77 : “You will tell his people how to find salvation through forgiveness of their sins.”
የአምልኮ እና የፀሎት ጊዜ
እግዚአብሔርን ማክበር የዳንበት ዓላማ እና ግብ ነው::
የፊታችን ቅዳሜ እና እሁድ የእህቶች ሚና በቤተክርቲያን እና በቤተስብ ውስጥ ምን ሊሆን እንደሚገባ የምንማርበት ድንቅ ሃሳብ ያለው ፕሮግራም ስለተዘጀ ሁላችንም በዲ ኤም ቪ አካባቢ ያለን ሁላችን እንገኝ ወንድሞችንም ይጨምራል::
የምንችል ሁሉ እንገኝ
የምትችሉ ሁሉ ተጋብዛችዋል
ነገ ማታ7 pm
ሃያ አራት ዓመት ቁጥር ሳይሆን ታሪክ ነው : የብዙ ድል : የብዙ ተግዳሮት : የብዙ ፅጋ : የብዙ ብርታት : እንዲሁም የብዙ ድካም : የብዙ ምህረት : የብዙ መሰደብ : የብዙ መመረቅ : የብዙ ማጣት : የብዙ ማግኘት : እየተሰጋ የተኖረ : በብዙ ፍርሃት የታለፈ : የማይታለፋ የሚመስሉ ብዙ ጊዜዎች የነበሩበት : አልፈን ስንያው የእውነት የታለፈ የማይመስል : ህልም የሚመስል : ሃያ አራት ዓመት : ምን እንበል ?
የፀጋው ክብር ይመሰገን ዘንድ : እሁድ አዲስ አበባ እና ዋሽንግተን ዲሲ ላይ ከበሮ ልናነሳ ቀጠሮ ይዘናል : በዚህ የራዕይ ባቡር ውስጥ የተሳፈራችሁ : በሆነ ምክንያት የወረዳችሁ በሙሉ : ኑና ከበሮውን አዳልቁን : ይደለቅ ከበሮው : ተጋብዛችኃል !!!!
“ቸርነትህና ምሕረትህ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ ይከተሉኛል፥ በእግዚአብሔርም ቤት ለዘላለም እኖራለሁ።”
መዝሙር 23፥6
የተወደዳችሁ የተቀባ የእግዚአብሔር ቃል ቤተክርስቲያን ራዕይ ተከታይ አገልጋዬች እና ምዕመናን በቦሌ(ሜጋ) ፣ በጎተራ ፣ በኩየራ እና በዲሲ ለምትገኙ ቅዱሳን በሙሉ በእግዚአብሔር ምህረትና ቸርነት እንኳን በአል በሰላም_አደረሰን_አደረሳችሁ። ወጀቡንና ማእበሉን ፀጥ አድርጎልን የሚያሻግር ፣የተረሳውን አስታውሶ፣ እረኛውን አንግሶ ለክብሩ እቃ የሚያደርግ ፣ በእውነት በሃያ አራት አመት ውስጥ ትላላልቅ ድሎቻችን ከእኛ ጋር ሲነፃፀሩ እኛ እናንሳለን፣ ታዲያ ይሄን ማን አደረገ? ፡፡ ማን አበዛን? ማን ? እግዚአብሔርን አምነን ሲበዛልን የበዛውን በመቁጠር በቁጥሩ ብዛት እኖራለሁ ብለህ አትመካ፡፡ አሁንም እግዚአብሔር ላይ ታመን፡፡ በሰማህው እውነተኛ የእግዚአብሔር ቃል ተመካ፡፡ በህይወት ጉዞአችን ያስጀመረንም የሚያስጨርሰንም እግዚአብሔር ብቻ ነው፡፡ ከዚህ በእግዚአብሔር ከተሰጠን የህይወትና ጉዞ ፡፡
በድጋሚ እንኳን አደረሳችሁ!!
ፓስተር ሚኪ
የተሳካ የ24 ዓመት ጉዞ በአዲስእበባ የተቀባ የእግዚአብሔር ቃል ቤተክርስቲያን እና በዋሽንግተን ዲሲ የተቀባ የእግዚአብሔር ቃል ቤተክርስቲያንየፊታችን እሁድ በመደበኛው ሰዓት የምስረታ በዓል ይከበራል የምትችሉ በሙሉ ተጋብዛችዋል::
ልዬ የአምልኮ የትህምህርት ጊዜ
መቼም ከእኛ የሆነ ምንም የለም በእኛ የሆነ እንጂ ይህን ስል ልናገር የፈለኩት ማርያም ያለችሁን ነው ብርቱ የሆነ እርሱ በእኔ ታላቅ ነገር እድርጋል ብላ ተናገርች እሱ በእኛ እንጂ ከእኛ አይደለም በእኛ ሰበከ በእኛ ሕዝቡን መራ በእኛ ትውልድን ለወጠ በእኛ አዳነ ይህ ለቀጣዬም ድፍረታችን ነው ከእኛ ሳይሆን በእኛ እሱ
እየሱስን ከማግኘት ቀጥሎ ወሳኙ ነገር ጤናማ ቤተክርስቲያ ውስጥ መገኘት ነው በእንድም ሆነ በሌላ ጤናማ መንፈሳዊ ዕድገት በጤናማ ቤተክርስቲያን ውስጥ የመገኘት ውጤት ነው::
ነገ ማታ7pm ልዬ የትህምርት እና የአምልኮ ጊዜ
በድ ኤም ቪ ላላችሁ እትዬጽያዊያንን እና ኤርትራዊያን በሙሉ በዚህ የባህል ልዬ ፕሮግራም ላይ እንድትገኙ ተጋብዛችዋል::
ነገ ሐሙስ 7pm
አይቀርም
Click here to claim your Sponsored Listing.
Videos (show all)
Category
Telephone
Website
Address
Washington D.C., DC
20011
Opening Hours
Thursday | 7pm - 9pm |
Sunday | 11am - 1:30pm |
501 E Street SE
Washington D.C., 20003
An embassy of Jesus Christ on Capitol Hill.
2027 Massachusetts Avenue NW
Washington D.C., 20036
The RAC is proud to be a Jewish voice for justice in the nation's capital. Questions? Email us at a [email protected].
3101 Wisconsin Avenue NW
Washington D.C., 20016
Here at the Cathedral, we strive to do justice, to love mercy and to walk humbly with God. This is a house of prayer for all people.
1328 16th Street NW
Washington D.C., 20036
Organized in 1802, First Baptist DC has been welcoming believers from across the country and around t
4400 Massachusetts Avenue NW
Washington D.C., 20016
The Methodist campus ministry community at American University is open to people of all sexual orient
Washington D.C.
Since 1995, ICC has served the global persecuted church through a three-pronged approach of advocacy
Washington D.C., 20059
A tier-1, comprehensive research, Historically Black University in Washington, DC
7750 16th Street NW
Washington D.C., 20012
~ a humanist congregation coming together to celebrate & support each other through life ~
Washington D.C.
Our Vision: Extending radical hospitality, transforming lives, and pursuing justice.
6810 Eastern Avenue NW
Washington D.C., 20012
As a church, we seek the flourishing of Washington, DC, by building gospel-centered communities that practice generous hospitality, spiritual formation and missionary faithfulness ...
734 15th Street NW
Washington D.C., 20005
NCDC leads the Catholic development community toward excellence in the ministry of ethical fundraisin
4201 Albemarle Street NW
Washington D.C., 20016
Whoever you are, and whatever journey you’ve been on, you are welcome at St. Columba’s!