Kirkos Woreda 10 Communication/ቂርቆስ 10

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Kirkos Woreda 10 Communication/ቂርቆስ 10, Government Organization, Addis Ababa.

07/06/2024

ብክለት ይብቃ ውበት ይንቃ
ቂርቆስ ወረዳ 10 ኮሚኒኬሽን
ግንቦት 2016

Photos from Kirkos Woreda 10 Communication/ቂርቆስ 10's post 30/05/2024

" የኮሙኒኬሽን ተደራሽነት ማጠናከር ለሀገር ግንባታ ወሳኝ ነው ተባለ።
፨፨፨
ግንቦት 22/2016
፨፨፨፨፨፨፨
የቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 ኮሚኒኬሽን ፅ/ቤት እና ከወረዳ 10 ምክር ቤት በኮሚኒኬሽን ተግባቦት ዙርያ ስልጠና ከወረዳው ለተውጣጡ የህብረተሰብ አካላት ተሰጠ።

በዋነነት የስልጠናው አላማ የኮሚኒኬሽን አግባቦች ላይ ግንዛቤ መኖሩ አሁን ከሚሰጣቸው የመረጃ ስርጭቶች ከፍ ባለ መንገድ ጎልቶ እንዲወጣና ለህብረተሠቡ ፈጣንና ጥራት ያለው መረጃ እንዲደርሰው ወሳኝ ሚና እንዳለው የወረዳው ዋና አፈጉባዔ የተከበሩ አቶ ተስፋዬ ጉራንዳ ገልፀዋል፡፡

ወቅቱ የሚጠይቀውን መረጃ ፍሠት ባግባቡ ለወረዳው ነዋሪ ብሎም ለተቀረው የሀገሪቱ ክፍል በጥራትና በፍጥነት ለኢትዮጲያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን መረጃዎችን በማህበራዊ ሚዲያ አግባቦች ጽ/ቤቱ ተደራሽ እያደረገ እንደሆነ የገለፁት የጽ/ ቤቱ ኃላፊ አቶ ኑርሀሰን ጀማል ሌሎች የመረጃ መስጫ መንገዶችንም በተገቢው መንገድ በመጠቀም ተደራሽ ለመሆን በትኩረት እየተሰራ ነው ብለዋል፡፡

ኮሚኒኬሽን ትልቁ ግብዓቱ በፈጠራ የታጀቡ ስራዎችን በተንቀሳቃሽ ምስልና ገላጭ በሆኑ ፎቶዎች በማጀብ የተሰሩ የልማትና የመልካም አስተዳደር ስራዎችን ለማህበረሰቡ ማስተዋወቅ፣ ህዝብና መንግስትን ማገናኘት እንደትልቅ ተልእኮ አድርገን እየሰራን መሆኑን ኃላፊው አክለው ገልፀዋል።

Photos from Kirkos Woreda 10 Communication/ቂርቆስ 10's post 30/05/2024

በቂርቆስ ክ/ከ የወረዳ 10 አስተዳደር ስነ-ምግባር እና ፀረ-ሙስና መከታተያ ክፍል ዛሬው ዕለት በወረዳው ለሚገኙ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ አባቶች እና ለሰላም ሠራዊት አባላት በትውልድ ስነ-ምግባር እና መልካም አስተዳደር ዙሪያ የግንዛቤ ስልጠና ተሰጥቷል።
ግንቦት 23/2016

21/05/2024
Photos from Kirkos Communication-ቂርቆስ's post 08/05/2024
Photos from Kirkos Woreda 10 Communication/ቂርቆስ 10's post 02/05/2024

የቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 አስተዳደር የፋሲካ በአል ማዕድ ማጋራት ቅድመ ዝግጅት
ሚያዚያ 24/2016

01/05/2024

በነገው ዕለት በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ አቅመ ደካሞች ፣ አካል ጉዳተኞችና አረጋውያን በወረዳ 10 አስተዳደር ግቢ ውስጥ ማዕድ ለማጋራት ቅድመ ዝግጅቱን ማጠናቀቁን የወረዳው በጎ ፍቃድ ማስተባበሪያ ፅ/ቤት አስታወቀ፡፡
🔊🔊🔊🔊
ሚያዚያ 23/2016
ቂርቆስ ወረዳ ኮሚኒኬሽን

የቂርቆስ ወረዳ 10 አስተዳደር በቀጣይ ለሚከበረው የፋሲካ በአል የማዕድ ማጋራት መርሀ ግብር ለማካሄድ የሚያስችል ቅድመ ዝግጅት ስራ ማጠናቀቁን የወረዳ 10 በጎ ፈቃድ ማስተባበሪያ ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ ሀብታሙ ስሜ ለቂርቆስ ወረዳ 10 ኮሚኒኬሽን በላኩት መልዕክት ገልፀዋል ፡፡

በዚህም በወረዳ ደረጃ ለ500 በዝቅተኛ ኑሮ ደረጃ ላሉ የህብረተሰብ ክፍሎች ድጋፍ እንደሚደረግላቸው አቶ ሀብታሙ ገልጸዋል፡፡

21/04/2024

የችግኝ ማፍላት ቅድመ ዝግጅት
በቂርቆስ ወረዳ 10 ኮሚኒኬሽን
ሚያዝያ 2016

Photos from Kirkos Woreda 10 Communication/ቂርቆስ 10's post 20/04/2024

የባህል ስፖርቶች ልማት ለገፅታ ግንባታ በሚል መሪ ቃል በአዲስ አበባ ስቴድየም በሚካሄደው የመክፈቻ ዝግጅት ላይ ለመሳተፍ የቂርቆስ ወረዳ 10 ሉዑካን ቡድን ጉዞ ጀምሯል

ሚያዚያ 12/2016 ዓ.ም
ቂርቆስ ወረደ 10 ኮሙኒኬሽን
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።

Photos from Kirkos Woreda 10 Communication/ቂርቆስ 10's post 20/04/2024

የቂርቆስ ወረዳ 10 ጽዳት አስተዳደር ፤ የከተማ ውበትና አረንጎዴ ልማት የተተከሉ ችግኞች ማፅደቅን ታሳቢ ያደረገ የችግኝ እንክብካቤ በቂርቆስ ወረዳ 10 ተካሄደ
******
ሚያዚያ 12/2016 ዓ.ም ቂርቆስ ወረደ 10 ኮምንኬሽን
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 ብልፅግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ አባላት አማካኝነት የተካሄደው የችግኝ እንክብካቤ መርሐ ግብር ዋና ዓላማው ችግኞችን ከመትከል ባለፈ ተንከባክቦ ማፅደቅን ታሳቢ ያደረገ ነው።

Photos from Kirkos Woreda 10 Communication/ቂርቆስ 10's post 15/04/2024

የህዝባዊ ሰራዊት አባላት
*****"
ሚያዝያ 7/2016
በቂርቆስ ወረዳ 10 ተደራጅተው አካባቢያቸውን በመጠበቅ ላይ ያሉ የህዝባዊ ሰራዊት አባላት ቂርቆስን ከጠላቶቿ ነፃ ሳናደርግ እንቅልፍ አይኖረንም ሲሉ ገለፀ።

በዛሬው ምሽትም እንዲህ ተደራጅተው አካባቢያቸውን እየጠበቁ መሆኑንም ተናግረዋል

Want your organization to be the top-listed Government Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Videos (show all)

ብክለት ይብቃ ውበት ይንቃቂርቆስ ወረዳ 10 ኮሚኒኬሽን ግንቦት 2016
የችግኝ ማፍላት ቅድመ ዝግጅትበቂርቆስ ወረዳ 10 ኮሚኒኬሽን ሚያዝያ 2016
የቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 ህብረተሰብ ተሳትፎና በጎ ፈቃድ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት    ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ጥር /2016ወረዳ 10 ኮሚኒኬሽን፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨የ2016 የመጀመሪያ ግማሽ በጀት ዓ...
የቂርቆስ ወረዳ 10የእግርኳስ ቡድን ጥር 16/2016ወረዳ 10 ኮሚኒኬሽን

Telephone

Website

Address


Addis Ababa
Other Government Organizations in Addis Ababa (show all)
Addis Ketema woreda 5 Communication Addis Ketema woreda 5 Communication
Addis Ababa
Addis Ababa

This is woreda 5 communication office .

Addis Ketema Woreda12 Communication Addis Ketema Woreda12 Communication
Addis Ketema
Addis Ababa

በዚህ ወሳኝ ወቅት ከመንግስት ተቋማት የሚተላለፉትን መረጃዎ�

የቦሌ ሥራ፤ ኢንተርፕራይዝና ኢንዱስትሪ ልማት ፅ-ቤት የቦሌ ሥራ፤ ኢንተርፕራይዝና ኢንዱስትሪ ልማት ፅ-ቤት
Addis Ababa

የቦሌ ሥራና ክህሎት ፅ-ቤት Official የፌስቡክ ገፅ ነው፤ እኛን የሚመለከት ጉዳይ ካለዎት ያግኙን።

Addis Ababa City Administration Trade Bureau Addis Ababa City Administration Trade Bureau
Addis Ababa
Addis Ababa

News

Addis Ababa City Admin. Landholding Registration and Information Agency Addis Ababa City Admin. Landholding Registration and Information Agency
604 Equatorial Guiene Avenue
Addis Ababa

Serving reliable cadastral services and information

Lafto woreda 05 Communication Lafto woreda 05 Communication
Addis Ababa

peace for Ethiopia

Ethio-engineering Group Ethio-engineering Group
Bole Sub City, Gerji, Amora Building
Addis Ababa

Ethio-engineering Group is a governement owned industrial enterprise established under the laws of the Federal Democratic Republic of Ethiopia /FDRE/ by the decree of the council o...

Yeka Sub city Small Tax payers branch Office Yeka Sub city Small Tax payers branch Office
Addis Ababa

Revenue for societal infrastructure and facilities

Ministry of Irrigation & Lowlands - Ethiopia Ministry of Irrigation & Lowlands - Ethiopia
Kasanchis
Addis Ababa

The Ministry of Irrigation & Lowlands (MILLs) is FDRE's Ministry established in 2021.